💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🌱አዲስ የመሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
🫴
𝚖𝚘𝚛𝚎

😬የእለቱ ተጋባዥ እንግዱች ▶️

ኡስታዝ  ሳዳት ከማል
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
  ሸይኽ   አወል ኬሚሴ
ኡስታዝ ኸድር ኬሚሴ
ኡስታዝ አቡ ሙሰሊም

😓እሁድ ማታ ከተረዊህ ሰላት በሇላ
4️⃣🔤1️⃣5️⃣


💎ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የተሌግራም ግሩፕ⤵️
t.me/merkezabumussa1
t.me/merkezabumussa1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔖የተለያዩ አልባሳቶችን  ይዘዙን እፈለጋችሁበት  እናቀርባለን
      አድራሻ  ወሎ  ኬሚሴ

⎷የምትፈልጉትን  ነገር ለማዘዝና ዋጋ ለማቅ  በዚህ አናግሩን 
     ⤺⤺⤺⤺⤺     
@AbuOubeidaBot

ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/KesbulHalalOnlineMarket
👍1
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ይህ መልእክት ለውድ  #ለDARU_TEWHID ቻናል ቤተሰቦችና ወዳጆች ባጠቃላይ ይድረስልን

በወልቂጤ ከተማ የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ የመሬት ግዢ በሚደረገው ርብርብ እናንተም እንደቤተሰብ ትረባረቡልን ዘንድ  ከእያንዳንድ ሰው  የ200 መቶ ብር ድጋፍ እንድታደርጉልን  በፍላጎት  ደግሞ ያሻችሁን   በመደገፍ ትተባበሩን ዘንድ  በአላህ ስም እንጠይቃቹሃለን ።

የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ  ኮሚቴዎች።

የባንክ ቁጥሮች👇

ንግድ ባንክ      1000682441732
2)ሂጅራ ባንክ       1008730000001
3)ዘምዘም ባንክ    0055198620101
4)አቢሲኒያ ባንክ   220226689
5) አዋሽ ባንክ 014250623155100

የአካውንት ስም
Abdiljelil Abdela,Mohamed Shemsu & Ahmed Fedlu

በቴሌብር ለመደገፍ👇

092 313 4120 አብዱረዛቅ
0905097178 ሙራድ ሁንዳ

ለተጨማሪ  መረጃ ስልክ ቁጥር 👇

1ኡስታዝ ሙሂዲን        092 060 3795
2ኡስታዝ አብዱልጀሊል 0921409714
3ሙሃመድ ሸምሱ          0913786061
4 ሙራድ ሁንዳ            0905097178

ቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/IMAMU_AHMED_Mesjid
👍1
🔍قال الشّيخ ‎صالح الفوزان حفظه اللّه:
ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

【«فإن من أدرك شهر ‎رمضان ومكّنه اللّه من الإنتفاع به، فقد أنعم اللّه عليه نعمة عظيمة لا يعدلها شيء»】
አንድ ሰው አላህ ረመዷንን በሰላም አድርሶት እንዲጠቀምበት ካደረገው፦ አላህ ለዚህ ሰው የሚስተካከለው የሌለ የሆነን ትልቅ ፀጋ ውሎለታል።
📚 [ مجالس شهر رمضان ١١]

t.me/https_Asselfya
ወንድም እና እህቶች ተባበሩን!

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስራ ከፈታ ቀናቶች ስለተቆጠረ እባካችሁ ይህን ታርጋ ያገኘ ከስር በተገለጽዉ ቁጥር ያሳዉቀን

SHARE ....SHARE .....SHARE ....SHARE

0973096262
        or
0907136729
👍3
(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ)

أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحيّ القيّوم وأتوب إليه.
🔖የጧት የማታ ዚክር አይርሱ
~

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።

~
t.me/https_Asselfya
👍7
ከዐስር ሰላት በኃላ በሸይኻችን ክፍል 1 ረመዳናዊ ግሳፄ በዚሁ ቻናል ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን።

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች መካና ጂዳ ሃዋላ የምትፈልጉ በአማናና በአሪፍ ምንዛሬ እሃውልላቹሃለሁ
በዚህ አናግሩኝ
@abureyyis
@abureyyis

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
كيف نعيش مع القرآن؟
➀.ክፍል አንድ
  t.me/MohamedAliEdris/2279

➁.ክፍል ሁለት
  t.me/MohamedAliEdris/2286

➂.ክፍል ሶስት
  t.me/MohamedAliEdris/2308

➃.ክፍል አራት
  t.me/MohamedAliEdris/2314

➄.ክፍል አምስት
  t.me/MohamedAliEdris/2324

➅.ክፍል ስድስት
   t.me/MohamedAliEdris/2328

➆.ክፍል ሰባት
  t.me/MohamedAliEdris/2333

⓼.ክፍል ስምንት
    t.me/MohamedAliEdris/2341

  ⓽.ክፍል ዘጠኝ
    t.me/MohamedAliEdris/2347

👉አጠር ያለች ተግሳፅ ነች እናድምጣት
👍5
🔖ሁለት ወሳኝ የረመዷን ጅሀዶች
      ~   ~

ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ለሙእሚን በዚህ በተከበረው ወር ረመዷን ላይ በቀንና በሌሊት የሚተገበሩ ሁለት ጅሀዶች ይሰበሰቡለታል።
👉የቀኑ ጅሀድ፦ ፃሞ መዋል ሲሆን
👉የሌሊቱ ጅሀዱ፦ ለይል መስገድ (ተራዊህ መስነድ) ናቸው።
~አንድ ሰው እነዚህን ሁለት ጅሀዶች ሰብስቦ በሚገባ የተወጣ፣ ሀቃቸውን ያሟላና በዚሁ ላይ ፀንቶ የታገሰ ሰው፦ አላህ ለሶብረኞች እንደ ሚመነዳው ሁሉ ይህም ሰው አላህ ያለ ገደብ ብዙ ምንዳዎችን ይሰጠዋል።

📚الطائف المعارف (1/171)
~
t.me/https_Asselfya
👍4
የኢኽላሳችን ነገር
Daru tewhid
በየትኛውም ወደ አላህ እንዲያቃርበን በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ፊት ብቻ ፈልገንባቸው ልንሰራ ይገባል።【የዘመናችን ተዕዚያና ሰርጎች】

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

   ~¤   t.me/Darutewhide
አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
👍10
መልእክተኛዉ እኛ ዘንድ ፦ከቤተሰብ ፣ከሃብት፣ከሀገርና ከነፍሳችንም በላይ ናቸዉ።ለሳቸዉ ክብር ለመሞት አይናችንን አናሽም!

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
👍16
የመልካም ሴት መገለጫ
Abul Abas Nasir
🔖 የመልካም ሴት መገለጫ !!

🎙በኡስታዝ አቡል አባስ

-
t.me/https_Asselfya
👍4