💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.57K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሰው ከእንስሳት የሚለየው በምንድነው?

"ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።

💧ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤

ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል‼️

#አል-ኢማሙ አሕመድ
Audio
💥አዲስ ሙሐደራ💥
=~~~~~~~~~~=

ርዕስ፦ በፊትና ወቅት በሱና ላይ ፅናት!!!

🎙በወንድማችን ሙሐመድ አብዲላህ (ባቲ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣4⃣



የሸምስያ ፊደሎችና ሁክሞች
የቀመርያ ፊደሎችና ሁክሞች
የመእሪፋና የነኪራ ልዩነት
ቀመርያና ሸምስያ የተባሉበት ሰበብ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
መውሊድን በተመለከተ ቂርአት

◾️የኪታቡ መግቢያ

↪️ ክፍል 1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
24 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣4⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ኢብኑል ጀዉዚይ አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፣

🎓ወደ ነፍስህ መመልከት ከፈለክ ከአፈር እፍኝን ያዝ፣ አንተ ከእርሱ ነዉ የተፈጠርከዉ ወደርሱም ዉስጥ ትመለሳለህ ከርሱም ትወጣለህ
التذكرة في الوعظ /1/169

۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ

💦ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "

«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»

‏[ ﺍﻟﻨﺤﻞ : 97 ‏] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ*

የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡
Audio
የዛሬ ሰኞ የቀጥታ ስርጭት የነበረው

◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣5⃣


የላም አሰዋኪን ፍርዶች
የላሙል ፊእልና አህካሞቹ
ኢድጋም ሙተማሲለይን
የኢድጔም ሙተማሲለይን ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👉"ከሶላትህ ከተዳከምክ

👉ቁርአንን ችላ ካልክና ከዚክር ከተዘናጋህ በኋላ

የሐዘንና ጭንቀት ወታደሮች ቢወሩህና ቢያሹህ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ።


https://t.me/https_Asselfya
📌قال أمير المؤمنين عمر بن الخطاب -رضي الله عنه-:

▪️« تعلَّموا العلم، وعلِّموه النَّاس، وتعلَّموا له الوَقَار والسَّكينة، وتواضعوا لمن تعلَّمتُم منه، ولمن علِّمتموه، ولا تكونوا جبابرة العلماء، فلا يقوم جهلكم بعلمكم »
⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔻ቁረአንን ፣መቅራትን፣ማንበብን ማድመጥን ፣በፈለክ ግዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራህን !!!
▪️ማስተንተን{ተደቡር}
▪️በርሱ መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን
▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
ውዷ እህታችን...
ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!

🍂 ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ግልፅ ነው!
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

🔥 ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!

አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•

© ተንቢሀት

https://t.me/https_Asselfya