🔖ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ :-
#መልካም_ሴት_ማለት
~በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
~ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
~በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
~ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች።
t.me/https_Asselfya
#መልካም_ሴት_ማለት
~በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
~ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
~በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
~ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች።
t.me/https_Asselfya
👍10
🔖وَأَنكِحُوا۟ ٱلْأَيَٰمَىٰ مِنكُمْ وَٱلصَّٰلِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَآئِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا۟ فُقَرَآءَ يُغْنِهِمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱللَّهُ وَٰسِعٌ عَلِيمٌۭ
~
🔖وَلْيَسْتَعْفِفِ ٱلَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّىٰ يُغْنِيَهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱلَّذِينَ يَبْتَغُونَ ٱلْكِتَٰبَ مِمَّا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُكُمْ فَكَاتِبُوهُمْ إِنْ عَلِمْتُمْ فِيهِمْ خَيْرًۭا ۖ وَءَاتُوهُم مِّن مَّالِ ٱللَّهِ ٱلَّذِىٓ ءَاتَىٰكُمْ ۚ وَلَا تُكْرِهُوا۟ فَتَيَٰتِكُمْ عَلَى ٱلْبِغَآءِ إِنْ أَرَدْنَ تَحَصُّنًۭا لِّتَبْتَغُوا۟ عَرَضَ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا ۚ وَمَن يُكْرِههُّنَّ فَإِنَّ ٱللَّهَ مِنۢ بَعْدِ إِكْرَٰهِهِنَّ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ
~
~
📚ሱረቱል ኑር...
t.me/https_Asselfya
~
ከናንተም ትዳር የሌላቸውን ወጣቶች አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን አጋቡ፡፡ ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ከቱርፋቱ ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡🔖وَلْيَسْتَعْفِفِ ٱلَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّىٰ يُغْنِيَهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱلَّذِينَ يَبْتَغُونَ ٱلْكِتَٰبَ مِمَّا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُكُمْ فَكَاتِبُوهُمْ إِنْ عَلِمْتُمْ فِيهِمْ خَيْرًۭا ۖ وَءَاتُوهُم مِّن مَّالِ ٱللَّهِ ٱلَّذِىٓ ءَاتَىٰكُمْ ۚ وَلَا تُكْرِهُوا۟ فَتَيَٰتِكُمْ عَلَى ٱلْبِغَآءِ إِنْ أَرَدْنَ تَحَصُّنًۭا لِّتَبْتَغُوا۟ عَرَضَ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا ۚ وَمَن يُكْرِههُّنَّ فَإِنَّ ٱللَّهَ مِنۢ بَعْدِ إِكْرَٰهِهِنَّ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ
~
እነዚያም የማግቢያን ጣጣ (መኸርን) የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ፡፡
~
እነዚያንም እጆቻችሁ ከጨበጧቸው አገልጋዮች (ገንዘብ ሰጥተው ነጻ ለመውጣት) መጻጻፍን የሚፈልጉትን ከእነሱ መልካምን ነገር ብታውቁ ተጻጻፉዋቸው፡፡ ከአላህም ገንዘብ ከዚያ ከሰጣችሁ ስጧቸው፡፡ ሴቶች ባሮቻችሁንም መጥጠበቅን ቢፈልጉ የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም ለመፈለግ ብላችሁ በዝሙት ላይ አታስገድዱዋቸው፡፡ የሚያስገድዳቸውም ሰው አላህ ከመገደዳቸው በኋላ (ለተገደዱት) መሓሪ አዛኝ ነው፡፡📚ሱረቱል ኑር...
t.me/https_Asselfya
👍6
هُنا ينتهي كل شيء ،المال والجاه والمنصب ؛
ويبقى العمل
ንብረት፣ክብር፣ዘር እዚህ ጋር ሁሉም ነገር ያበቃል!!
"አንተና ስራህ ብቻ!!
t.me/https_Asselfya
ويبقى العمل
ንብረት፣ክብር፣ዘር እዚህ ጋር ሁሉም ነገር ያበቃል!!
"አንተና ስራህ ብቻ!!
t.me/https_Asselfya
👍18
💥📢ጥሩ ሴት የአንድ ሰዉ የደስታ አካል ናት
*المرأة الصالحة جزء من سعادة المرء*
لأن فيها صفات لا تتوفر إلا في الصالحات من النساء،
- كالإخلاص
- والنصح
- و الصدق
- والأمانة
- والوفاء
- وحفظ المال
- واحترام الزوج
- وصيانة العرض،
- وحسن التربية للأولاد .
ثم إن صلاحها ينعكس على الأبناء غالبا:
- لشدة مباشرتها لهم،
- وعنايتها بهم
- وتوجيهها المستمر لهم،
وهذا أيضًا من جملة السعادة التي يجعلها الله عز وجل في الزوجة الصالحة
📚 الشيخ عبد الرزاق البدر
عشر ركائز في تربية الأبناء
*المرأة الصالحة جزء من سعادة المرء*
لأن فيها صفات لا تتوفر إلا في الصالحات من النساء،
- كالإخلاص
- والنصح
- و الصدق
- والأمانة
- والوفاء
- وحفظ المال
- واحترام الزوج
- وصيانة العرض،
- وحسن التربية للأولاد .
ثم إن صلاحها ينعكس على الأبناء غالبا:
- لشدة مباشرتها لهم،
- وعنايتها بهم
- وتوجيهها المستمر لهم،
وهذا أيضًا من جملة السعادة التي يجعلها الله عز وجل في الزوجة الصالحة
📚 الشيخ عبد الرزاق البدر
عشر ركائز في تربية الأبناء
👍4
🔖ስነ ምግባር በተግባር!
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ
t.me/https_Asselfya
የሰውን እቃ ሳያስፈቅዱ መንካት፣የሰውን መብት አለማክበር፣ድንበር አለመጠበቅና የመሳሰሉትን ባህሪዎችን "ወይ የዘንድሮ ልጅ" ብሎ ከመፍረድ ባሻገር ምናልባት የኛ አስተዋጽዖ ሊኖረው ይችላልና ቆም ብሎ እራስን መገምገም አንዱ መፍትሔ ነው!
👉ልጆች የሌላውን ድንበር እንዲያከብሩ ከልጅነታቸው ጀምሮ በእድሜያው ልክና አግባብ በሆነ መልኩ ልናስተምራቸውና የነሱንም መብት ልንጠብቅላቸው ይገባል። ለምሳሌ ክፍላቸው ስንገባና የራሳቸው ብለን የሰጠናቸው ንብረት ላይ ክብርን ማሳየት ያስፈልጋል።(መከታተላችንና የመምራት ኃላፊነታችን እንደተጠበቀ ነው)يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
የማትሠሩን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ፡፡(ሱረቱ ሰፍ 2-3)t.me/https_Asselfya
👍5
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዛሬ የዑምደቱል አሕካም ደርስ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ።
• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/6880?single
• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/6880?single
👍5
~አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ..! ከእኛ ጋር ባላቸው የፀባይ መስተጋብር አፍረው ባለቀሱ ነበር።
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
👍18
رحلة في حياة أهل القرآن 2
<unknown>
📌ክፍል ②
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
~ከቁርአን ጋ መኖር ከቁርአን ሰዎች መሆን እንዳድስ መፈጠር መወለድ ነዉ።
~
~
👍11
ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ብዬ የኸዲጃን ፍቅር ገደል አልከተውም… ምክንያቱ ምንም ይሁን አፍቅራ እንዳገባቻቸው አልጠራጠርም… በሪራ በሚሏት ሰሓቢት ፍቅር ተለክፎ በመዲና መንገዶች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ… የእንባ ቋንጣውን በመዲና አድማስ ሲወረውር የነበረውን ሰሓባው ሙጊስ … አፍቃሪ አልነበርክም ልለው አልችልም… ቀድመው ቢለያዩና ከዚያ በኋላ ባያገባትም “ሙጊስ ለበሪራ ባለው ፍቅር፣ በሪራ ደግሞ ለሙግስ ባላት ጥላቻ አልተገረምክም ወይ” የተባለለት አፍቃሪ ነው… ያውም በረሱል አንደበት።
አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ… ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!!
t.me/abdu_rheman_aman
አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ… ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!!
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
<unknown> – رحلة في حياة أهل القرآن 2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رحلة في حياة أهل القرآن 3
<unknown>
📌ክፍል ③
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
ለህይወትህ አጋር ትሆነኛለች ብለህ ካመንክባት ደፋር ሁንና ጠይቅ እሷ ለኔ ፍላጎት ይኑራት አይኑራት
አደምና ሀዋ ወደ ምድር በወረዱም ጊዜ አደም ሀዋን
منقول
ሳላውቅ እያልክ አትጨነቅ! ኸለሳ ከፈለገች ፈለገች ካልፈለገች ምን ይጎድልብሃል? በነገራችን ላይ ሴት ልጅ ምን ፍላጎት ቢኖራት ድብቅ ናት። ይህ ከእናቷ ሀዋ የወረሰችው ነው።አንዴ መላኢካዎች ለአደም ሀዋን ትወዳታለህን? ብለው ጠየቁት አሉ እሱም አወ እወዳታለሁ ብሎ መለሰ አሉ ለነገሩ ምን አማራጭ አለው? ሀዋን በተራዋ አደምን ትወጂዋለሽ እንዴ ብለው ሲጠይቋት? አይ አልወደውም ብላ መለሰች አሉ የሚገርመው በልቧ ውስጥ ለአደም ያላት ፍቅር የአደምን ፍቅር ሁለት እጥፍ ነበረ አሉ።
አደምና ሀዋ ወደ ምድር በወረዱም ጊዜ አደም ሀዋን
ቀን ቀን እየተኛ ሌሊት ሌሊት ይፈለጋት ጀመር።ሀዋ ግን ያለ መሰልቸት እና ያለ እንቅልፍ ጠዋትም ማታም ትፈልገው ጀመር። ኋላ ሲገናኙ አደም ቀን ቀን እየተኛው ሌሊት ሌሊት ስፈልግሽ ነው የኖርኩት አላት። እኔ ግን እስክትመጣ ብቻ ስጠብቅህ ነበር እንጅ አልፈለግኩህም አለችው አሉ። እናማ ወዳጄ ሴት ከጥንትም ጀምሮ ኩራትም ሀፍረቱም ስላለ በውስጧ ያላት ፍቅርና ፍላጎት ካንተ የገዘፈ ሆኖ ሳለ ግን እንደማትፈልግ ልታንፀባርቅ ብትሞክር አይግረምህ የናቷ ነው ልልህ ፈልጌ ነው።منقول
👍19
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍8
◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
✅«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»
📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】
=
t.me/https_Asselfya
✅«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»
📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】
=
t.me/https_Asselfya
👍10