💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌸 Sticker
ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።

t.me/https_Asselfya
إذا أصلحت المرأة ما بينها و بين خالقها ، أصلح الله لها زوجها و أبناءها ، فأنجبت الصالحين الأبرار...

أما إن أدمنت الأفلام والمسلسلات والأسواق والتجمعات النسوية
فكيف ستنتج لنا الابناء الصالحون والبنات الصالحات!!
👍6
የፈጅር_ሱና_ደረጃ

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የፈጅር ሁለት ረከዓዎች ከዱንያ እና ዱንያ ዉስጥ ካሉ ነገሮች በላጭ ናት

~ይህ የፈጅርን ሱና የተመለከተ ነዉ ፈርዱ እንዴት ይሆን?

t.me/https_Asselfya
👍19
ከቂያማ ምልክቶች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው የሚያውቀውን ሰው ብቻ ለይቶ ሰላምታ ማቅረቡ ነው።

مما قرأت من علامات الساعة
قال رسول الله ﷺ :( من أشراط الساعة أن يمر الرجل في المسجد لا يُصلي فيه ركعتين ، وأن لا يُسلم الرجل إلا على من يعرف

📚صحيح الجامع .
አንዳንዴ…

👉እስኪ እናንተ ሐሳባችሁን ሙሉት

~
👍26
• وإِذا دعَتكَ نفسُك إلى مَعصية فذَكّّرهـا سُوء عاقِبتها..
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
خَيْرٌ لِلْمَرْأَةِ ألَّا يَرَاهَا اَلرِّجَالُ...!
👍10
ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
👍12
በህይወታችን በተደጋጋሚ ከምንፈፅማቸው ፀያፍ ስህተቶች ውስጥ አንዱ የሌሎችን ሚስጥር መዝራት ነው። የሚገርመው የራሳችን ሚስጥር ያመንነው ሰው ለሌላ ቢያወጣብን የማንወድ ሆነን ሳለ ለሌሎች አለመታመናችን ነው። አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር የሌላን ሰው ሚስጥር ለባልም ይሁን ለሚስት፣ ለቅርብም ይሁን ለሩቅ ማውጣት አይገባም። የጓደኛውን ሚስጥር እንደ ዋዛ ለሚስቱ ይነግራል። ሚስቱ ለቅርብ ጓደኛዋ፣ ያቺ ደግሞ ለሌላ ቅርብ ጓደኛዋ ወይም ለባሏ፣ ... እያለ ያደባባይ ሚስጥር ይሆናል። የቤቷን መከፋት ለጓደኛዋ ትነግራለች። ወ/ሮ ጓደኛ ለባሏ፣ እሱ ለጓደኛው፣ ... እያለ መጨረሻ መቆራረጥ፣ መቀያየም ያስከትላል። ከዚህ አይነት ጥፋት የሚተርፈው ከስንት አንድ ነው። ከመሰል ጥፋቶች ላይ ላለመውደቅ ይህንን የነብዩን (ﷺ) ሐዲሥ ማስታወስና መተግበር ተገቢ ነው፦
لا يُؤْمِنُ أحَدُكُمْ، حتّى يُحِبَّ لأخِيهِ ما يُحِبُّ لِنَفْسِهِ
{አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስከሚወድ ድረስ አያምንም።} [ቡኻሪ]

ሚስጥርህ እንዲጠበቅ ትውዳለህ ኣ? እንግዲያውስ የሌሎችን ሚስጥር ጠብቅ። ለራስህ የምትጠላውንም በወንድምህ ላይ አትፈፅም። ሚስጥርህ ወጥቶ ማግኘት እንደማትፈልግ ነጋሪ አያሻም። ልክ እንዲሁ ወንድምህም ሚስጥሩን ስትዘራበት ድንገት ቢደርስ ምን እንደሚሰማው አሰብ። ያመንከው እንዲከዳህ እንደማትፈልገው አንተም ላመነህ ታመን። የስነ ምግባር፣ የሞራል ቁንጮ የሆኑት ውዱ ነብይ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
أدِّ الأمانةَ إلى منِ ائتمنَكَ، ولا تخُنْ من خانَكَ
"አምኖ ለሰጠህ አማናውን አድርስ። የካደህን አትካድ።" [አሶሒሐህ፡ 423]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👍6
🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊
             

【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】

«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»

ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና
---
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ! 

በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=
👍3
﴿وَأَيُّوبَ إِذۡ نَادَىٰ رَبَّهُۥٓ أَنِّي مَسَّنِيَ ٱلضُّرُّ وَأَنتَ أَرۡحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ﴾

” المَرضُ لَيسَ بِالضَّرُورَةِ عُقُوبَة... فَقَد يَكُونُ ابتِلَاءً وَ رَفعٌ لِلدَّرَجَاتِ. “

                              ˓٭˛✿🌹🍃
👍6
የጧት ዚክር አይርሱ..!!

ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።


▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)

t.me/https_Asselfya
👍3
አላህ የለገሠህን ችሮታ ለሰዎች ማውሳት መልካም ቢሆንም ቅሉ -
አንዳንድ አላህ የሠጠንን ከባባድ ፀጋዎችን ለመናገር እናመነታለን። የሌላቸውን ማስቀናት እየመሠለን። አደብ ይሁን ሐያእ አላውቅም ብቻ።

ለመልካም ችሮታህ ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን ፤ የዓለማቱ ጌታ

t.me/https_Asselfya
የሌለህን ነገር እንድሰጥህ ዱዓ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ያለክንም ነገር የሰጠህ እርሱ ነውና አልሀምዱሊላህ በል::

    t.me/UstazKedirAhmed
ሰካራሙ'ና ልጁ…! መሳቅ አይቻልም

🎙ኡስታዝ፦ሙሐመድ አሕመድ


t.me/https_Asselfya
👍4
🔖በዚህ ወቅት፡

👉ዝምታን ያበዛ፡
👉ብቸኝነትን የመረጠ፡
👉ባለው የተብቃቃ፡
👉ቤቱና መስጂድን ያዘወተረ፡
👉አሉባልታና ወሬዎችን እርግፍ አድርጎ የተወ ሰው፡ ጥሩና የተረጋጋ ህይወት ይኖራል ብዬ አስባለሁ።

.
👍19