Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖ገሳጭ የምሽት ጣፋጭ ቁርአን!
~ ~
🌼وَمَا ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَآ إِلَّا لَعِبٌۭ وَلَهْوٌۭ ۖ وَلَلدَّارُ ٱلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌۭ لِّلَّذِينَ يَتَّقُونَ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
~የዱኒያ ሕይወት ጨዋታና ላግጣ ድብር ማስወገጃ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ #የመጨረሻይቱ ሀገር (ጀነት) ለእነዚያ አላህን ለሚፈሩት ለሚጠነቀቁት በጣም በላጭ ናት፡፡ #አቅል አይኖራችሁምን?አቅል ሊኖራችሁ ይገባል።
~
t.me/https_Asselfya

👍13
~ ከሁሉም በላይ ለራሴ ችግር የሆንኩት እኔው ራሴ ነኝ፡፡ ትልቁ ትግሌ ከራሴ ጋር ነው፤ ትልቁ ወሬዬም ከኔው ጋር ነው፡፡ አሳምሬ መገንባት የምፈልገው ትልቁ ህንፃ እኔነቴን ነው፤ ራሴን ካስተካከልኩ ሌላዉን ማስተካከል ቀላል ነው፡፡ መጀመርያ እኔ:ሌላው ጉዳይ ቀጥሎ ነው፡፡
ዛሬን ጠፋሁ ወይም አጠፋሁ ብዬ ተደፍቼና ተከፍቼ አልኖርም፡፡ ኃጢአት ብሠራ ከወደቅኩበት ለመነሳት እፍጨረጨራለሁ፤ ዕድሜ ዕድል ነው፡፡ አላህ ካቆየኝ እስከ ዕለተ ሞቴ በርካታ ዕድሎች እንዳለኝ አውቃለሁ፡፡ ማለዳ በመጣ ቁጥር ተስፋዬም ፈገግታዬም ይመለሳል፡፡ በጥፋቴም ከምንም በላይ የአላህን እዝነት እያሰብኩ ከተጓዥ ወንድሞቼ ጋር ወደ አኺራ ወንዝ እፈሳለሁ፡፡
ደስተኛ ነኝ፡፡ ጠዋት ከቤት ይዤ የምወጣዉም ሆነ ስተኛ ተሸክሜ የምተኛው ሀሳብ የለኝም፡፡ ስወጣ አራግፌ ጭንቅላቴን ወጣለሁ፣ ስገባ ሀሳቤን እደጅ አስቀምጬ ገባለሁ፣ ስተኛም ከትራሴ አርቄው እጋደማለሁ፣ ሐዘን በቤቴም በዉስጤም ሥፍራ ያገኝ ዘንድ አልፈቅድለትም፡፡ ሙሉ ቀን ከዋለብኝ ድክመቱ የኔ ነው፡፡ እሱ እንደ ድንገተኛ እንግዳ ሁሉ መጥቶ የሚሄድ ነገር ነው፡፡ በሰው ቤት ከሦስት ቀን በላይ የማደር ሐቅ የለዉም፡፡
ሶሻል ሚዲያ ላይ የምጣደው ለማንበብ ነው፡፡ ለራሴም ለተከታዮችም ደስ የሚል መልዕክት ለመምረጥ ነው፡፡ በመረጥኳቸው ነገሮችም የደከማቸዉን አበረታለሁ፣ ያዘኑትን አጽናናለሁ፣ ከከፋቸው ጋር እስቃለሁ እጫወታለሁ፡፡
ዓላማዬ የኢማን ህመምተኞችን መርዳት ነው፤ ዋናው እና ትልቁ በሽተኛም እኔው ነኝ፡፡
ከሰው ጋር ጨዋታ ይዤ ለተወሰነ ጊዜ እዘናጋ ይሆናል፡፡ ተዘናግቼ እንደማልቀር ግን ዉስጤ ይነግረኛል፡፡ አንድ ቀን ሳጠፋ ብዉል ኪሳራዬን በሌላኛው ቀን ለማካካስ እታገላለሁ፡፡
ሕይወት ትሂድ ትቀጥል፤ ተነጫንጨን አናስቆማትም፡፡ ተደስተንም አናቆያትም፡፡ ዱንያ ዛሬ ይሁን ነገ ጠፊ ናት፡፡የቀደሙን ሁሉ ምርጦች ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ በመሞታቸው ትልቅ ትምህርት ሠጥተዉናል፡፡ እነርሱ በርግጥ ታድለዋል።
ጌታዬ ሆይ ካንተ ጋር ወሬ እንዳለኝ አውቃለሁ፤ የኔን ነገር አደራ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

👍2
ስኬታማ መሆን ከፈለግህ ለህይወትህ 100% ሃላፊነት ውሰድ። ማንንም አትውቀስ። ስለጉዞህ አብሰልስል። ስለመድረሻህ ወጥን። እወቅ! አንተ ስለምትኖረው ህይወት ሃላፊነት መውሰድ ያለበት አንድ ሰው ብቻ ነው። ያም ሰው አንተ ነህ! በቃ ማንም ሰው መጥቶ እስኪያባብልህ አትጠብቅ። ወድቀህ ከሆነ ተነስ። ቁመህ ከሆነ ገስግስ!።
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
👍4
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ :
በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን !
ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...
ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል !
t.me/Muhammedsirage
በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን !
ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...
ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል !
t.me/Muhammedsirage
👍15
~በትእግስትና በሰላት ታገዙ !
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
~
t.me/https_Asselfya
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
~
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የወንድ ጓደኛና የሴት ጓደኛ ማለት ሁለት ግለሰቦች አሏህን ለማመፅ ተስማምተው አብረው በእሳት ውስጥ ለመቀጣት የሚያደርጉት ግንኙነት ነው! ።
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
👍12
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ።ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!!
~
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!!
~
አንዳንዴ እንዲሁ ካንተ ጋር ስናወራ መሽቶ ቢነጋ ደስ ይለናል ።
ያ ረብ........
ያ ረብ........
👍15
"من التربيه أن تعرف متى تتكلم
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።
.
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።
.
👍11
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❼↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
ೃ⁀ ጥያቄ፦
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት?🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
👍10👎1
Forwarded from የሸይኽ አቡ ዐማር አወል የኪታብ ደርሶች መገኛ
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።
ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
+97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
﴿وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ﴾
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه
አንዴ
=
t.me/https_Asselefya1
በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም ያ የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
بر الوالدين في ميزان الشريعة
«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» ሐፊዘሁ'ሏህ
“አዲስ ~ ሙሓደራ”
🔖↰بعنوان ፦ بر الوالدين في ميزان الشريعة ↱
🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» “አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله
📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ!
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
🔖↰بعنوان ፦ بر الوالدين في ميزان الشريعة ↱
🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» “አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله
📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ!
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
👍6👎1
Forwarded from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ወዳጄዋ
ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ።
http://t.me/nuredinal_arebi
ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ።
http://t.me/nuredinal_arebi
~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል።
~فلو قد ذقت من حلواه طعما
~لآثرت التعلم واجتهدتا
ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ
በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር
~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ
~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا
~ ولا دنيا بزينتها كلفتا
ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር
በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ።
ከታኢያ ደርስ የተወሰደ .

👍9
🔖አንተ ኢልም ፈላጊ ሆይ!
አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ።
ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ።
ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
👍8