💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል

=
👍11
የአለማወቅ መድሃኒት
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
~የአለማወቅ መድሃኒት መጠየቅ ነዉ።

🎙በሼኽ ሙሐመድ ዘይን

~
👍4
Audio
ሙሓደራ 216

አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት

🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
👍3
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር  ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን  ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

t.me/Muhammedsirage
👍10
ሁሉ ነገር በቀደር ነውእጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል።

~
t.me/https_Asselfya
👍7
እዉቀት ወድቆ የማይሠበርና ሌባ የማይሠርቀዉ ትልቅ ሀብት ነዉ

~
👍16
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ብቻዬን የሆንኩት ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ነው።
👍25
አዳምጭው መዳም
ባይጠቅምም አይጎዳም

~
👍19
ብዙዎች
~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤
~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤
~  እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤
~  ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤
~  ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤
~  ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ  ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።

          
👍6
ኮሜንቱን እያነበብሽው ነው⁉️


ከአረብ ሀገር ተመላሽ ነኝ ብር በማጣቴ ቤተሰቦቼ እህቶቼ ጠሉኝ ጣሉኝ ....ነው የምትለው ምናልባት ሀሳቧን ለመግለፅ አልችል ብላ ወይም አሳምራ ማስረዳት አልቻለችም እንጅ ከፅሁፏ ጀርባ ብዙ የበደል ጥግ ደርሶባት ይህንን ፅሁፍም ስትፅፍ እያለቀሰች ይሆናል።

ንቁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ቻሉ
👍22
~ንጽህና የኢማን ግማሽ ነው
~ሶላት ብርሃን ነው።
~ሰደቃ ማስረጃ ነው።
~ትእግስትም ብርሃን ነው።

~
👍22
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

~
t.me/https_Asselfya
👍14
"فإمّا أن تكونَ أخي بصدقٍ
فأعرفَ منك غثِّي من سَميني

وإلّا فاطْرَحني واتّخذني
عدُوًّا أتّقيكَ وتَتَّقِيني".
🎙Abu mahir al assery
👍1
~ሀይልም ብልሀትም የለምበአላህ ቢሆን እንጅ ..

~ከአንድ ሁኔታ ወደ አንድ ሁኔታ መንቀሳቀስ አይቻልም። በአላህ ቢሆን እንጅ...!

~
👍21
الخشوع في الصلاة
አቡ ዘይድ ከማል አሕመድ
🔖አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ

  🎙በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

         t.me/Subuleselam_Medresa
🔖አማኝ ሴት ንቁ ናት(ማንቂያ ናት)
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች

~በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ  አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት::

~የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::

~
t.me/https_Asselfya
👍20
Audio
ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

. t.me/UstazKedirAhmed
👍2