💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢኸዋኖች ጉድ ...

ሶስት ዒድ ያለው ሀሚድ ሙሳ ዘንድ ነው እንጂ፡

የአላህ መልእክተኛ ይዘውት በመጡት ሪሳላ/ ኢስላም ከሁለት ዒድ ውጭ የለም!!

t.me/https_Asselfya
👍1
Audio
~ቀልባችን ከወንጀል ብትፀዳ ኖሮ ፣ ቁርዓንን አንብበን አንጠግብም ነበር። ቁርዓንን ማንበብ አለመቻል ትልቅ ነውር ነው። ማንበብ ችለውም ደግሞ ሳያነቡት ችላ ማለት ሞኝነት ነው።
~
t.me/https_Asselfya
آثار الـصبر على حياة المؤمن..

~
አንዳንድ ወንዶች ጂም የሚባል ነገር አያውቁም፡ ሆኖም ግን ከአንዷ ሴት ወደ ሌላኛዋ #የመዝለል ልዩ ልምድ አልላቸው

አለ አንድ ወንድም!

ዝሙት የአኼራው ቅጣት እንዳለው ሁሉ፡ በዱንያም ድህነትና ወራዳነትን ያስወርሳል!

~
🔖የጧትና የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!

ዚክር የቀልብ ስንቅ ...የዉስጥ ሰላም ....ነዉ

=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Ms MN)
ዱንያ ውስጥ እየተኖረ " ዱንያን እርግፍ አድርጋችሁ ተው " ተብሎ አይመከርም - ከዱንያ እጣችሁን አትዘንጉ ይባላል እንጂ !

ዱንያን ከአኺራ ማስቀደም ግን ቀልብን አብዝቶ የሚያበላሽ በሽታ ነውና ጥንቃቄ ያስፈልጋል !

አላህ ይመልሰን !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لا تحسبوا أيها الإخوة والأخوات أن ما ندرسه بعيد عن الواقع الذي نعيشه!

أبدا والله؛ إن أناسا يعيشون بيننا، وينتسبون إلى ديننا ما زالوا حتى الآن يرددون شبهات السابقين، كأنه ميراث يتناقلونه جيلا بعد جيل !

فانتبهوا رحمكم الله، وليكن الدليل إمامكم، والحجة في أذهانكم، هذا والله هو الجهاد الأكبر (جهاد العلم والبيان).

كونوا مستعدين متجهزين متحصنين بالأدلة النقلية والعقلية، فإن التوجه الصوفي الخرافي تزداد أمواجه في ديار المسلمين، ولكن مع الحق لا تبقى خرافة بإذن الله تعالى {‌يُرِيدُونَ ‌لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ}


قال شيخنا رسلان -حفظه الله-: ((إِنَّ الحَقَّ هُوَ الَّذِي يَبْقَى، وَالبَاطِلُ لَا بَقَاءَ لَهُ {إِنَّ البَّاطِلَ كَانَ زَهُوقًا} فَهُوَ زَهُوق، رُوحُهُ قَصِيرَةٌ، نَفَسُهُ لَا يَمْتَدُّ))
~አንዳንዴ መልቀቅንም ልመድ መተውን ልመድ መገፋትንም ልመድ በሁሉም ሰው ታሪክ ውስጥ ሁሌም ጥሩ መሆን እንደማትችልም ልመደው.....

t.me/https_Asselfya
👍4
~የአማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ንብ ነው
👉ጥሩ እንጅ አትመገብም።
👉ጥሩ ቦታ ቢሆን እንጅ አትቀመጥም።

~
t.me/https_Asselfya
#የሰው ልጅ ሆይ!

የጥፋት ፍሬውን ትውልድ የሚለቅመውን ዛፍ አትትከል!
#የተከልከው ዛፍ ጥፋትን ባፈራ ቁጥር የፍሬው ተካፋይ ትሆናለህ፤ሙተህም መጥፎ ስራህ ቀጣይ ይሆናልና።

~
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ

⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡

⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡

ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡

💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና
ሙራጀአ
2,ቁራንን በነዘር
ማስኸተም
3,ከአሊፍ ጀምሮ
ቃኢዳን ማስጨረስ

💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡

ለመመዝገብ👇👇👇
@rahmimujahid
👍1

كانت فاطمةُ رضيَ اللهُ عنهَا إذا كانَ يومُ الجمعة، أرسلَت غلامًا لها ينظرُ لها الشّمس، فإذا أخبرَها أنها تدلّت للغُروب، أقبلَت علىٰ الدُّعَاء إلىٰ أن تغِيب.

📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]


ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና #የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ልጅ ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። #ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር

~
t.me/https_Asselfya
Audio
العورة في الصلاة وغير الصلاة

ሴቶች እስከመጨረሻ ስሙት ትጠቀሙበታላችሁ

t.me/https_Asselfya
👍1
ወላሂ! እኔ ለብሄር ትግል ህይወቴን ቀርቶ እንቅልፌን አልሰጥም። እጣ ፈንታችን ተሳስሮ አገር በሚባል አንድ ጣራ ስር ስንኖር በእምነቴ ለይቶ ከሚያጠቃኝ ወይም በእምነቴ ሰበብ ለሚደርስብኝ ጥቃት ሽፋን የሚሰጥ ወይም ለጋጠ ወጦች ውግንና ከሚያሳይ አካል ጋር የትኛውንም አይነት መስዋእትነት ልከፍል ዝግጁ አይደለሁም።
በዘር የተደራጀው ሁሉ የኔ የሚለው የራሱ ምክንያት እንዳለው አውቃለሁ። ነገር ግን ይሄ የሚዋደቅለት ብሄር ተኮር ትግል ኢስላምና የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ሲደርስ ወገቤን እንደሚል በተደጋጋሚ አይቻለሁ። መጠኑ ይለያይ እንጂ ይሄ የሁሉም ብሄር ተኮር ንቅናቄዎች የጋራ በሽታ ነው። ኢስላምን ወደ ጎን ገፍቶ፣ ላኢላሀ ኢለላህን አስገልሎ ዘርን መሰረት ያደረገ "ወላእ" እና "በራእ" የሚያራምድ መሆኑ ብቻውን የዘር ፖለቲካን ለመፀየፍ በቂ ምክንያት ነው። በዚህ ክፉ ቫይረስ የተለከፈ ሰው እድሩንም፣ እቁቡንም፣ ኮሚቴውንም፣ ... አደረጃጀቱን ሁሉ በዘር መነፅር ነው የሚመለከተው። የላኢላሀ ኢለላህን ዋጋ ከዘር በታች ያደረገ ንቅናቄ ሁሉ የጃሂሊያ ስርአት ነው። እንዴት ነው ለዚህ ዘሩ ከዘሬ ስለተለየ ብቻ ሙስሊም ወገኔን እንድጠላ ለሚሞላኝ "የማንነት ትግል" ህይወቴን፣ ላቤን የምሰጠው? የፈለገ ምክንያት ቢኖረው፣ የእናቴ ልጅ እንኳን ቢሆን በላኢላሀ ኢለላህ ሰበብ እየገፋኝ ከላኢላሀ ኢለላህ ባነሱ የጋራ ማንነቶች እንዲደልለኝ አልፈቅድም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍3
💎ቁጥብ ሴት  የተደበቀች ዕንቁ አልማዝ ናት።


المرأة جوهرة مكنونة؛ تعتني بحجابها وعفتها وحيائها..

لأنها تعلم أن السلعة الغالية لا تعرض للبيع، بل يبحث عنها الراغبون!


#በሂጃቧ፡ በቁጥብነቷ፡ በጨዋነቷ በሀያእዋ (ትታወቃለች)ትልለያለች።

👉ምክነያቱም #ውድ_ዕቃ ለገበያ እንደማይቀርብ፡ ይልቁንስ ፈላጊዎች እራሳቸው እንደሚፈልጉት፡ እንደሚያስሱት #ታውቃለችና!

👑በኒቃብ ፦በሀያእ፦በጨዋነት ውድ ሁኚ! !
=

t.me/https_Asselfya
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
كن سلفيا على الجادة للسحيمي .pdf
2 MB
--
የሚን ኡሱሊ...ደርስ ያለቀ በመሆኑ፡ በቦታው
📚"كن سلفيا على الجادة"
የተሰኘ ሪሳላ በቦታው ተክተናል፡ የቻለ ከስር ባለው ልክ መከታተል ይችላል።

የሚጀመርበት ስአት ከዚህ በፊት እንደተለመደው 11:00 በኋላ

🌐 t.me/AbuOubeida
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
~አላህ አንተን  እንደወደደህ ከሚታወቅባቸዉ ምልክቶች .....

#ነፍስህ ላይ መቆጣትህ ነዉ።ያራስህን ስራ መናቅህ ማሳነስህ፦# አላህ በኔላይ ግዴታ ካደረገዉ አንፃር ምንም አልሰራሁ ብለህ። ስራህን ትንሸ አደረከዉ ማለት ይበልጥ# ለመስራት ትነሳሳላህ። #ስራህን ትልቅ አደረከዉ  ማለት፦እንዲቆም ያደርገሀል።

~ነፍስያን መቆጣት .አደብ ለማሲያዝ ይረዳል።

~ነፍስን ማሠልጠን...!
~ነፍስን በእዉነት ላይ ማሠልጠን
~በማጥራት ላይ ማሠልጠን
~አኸላቅን (ስነምግባርን) በኢልም ማጥራት ።

_
t.me/https_Asselfya
👍1
‏﴿ وَهُوَ معَكم أينَما كُنتُم ﴾

‏ طمأنيـنة في كل خطوة نخطوها
~እናንተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ !

قال رسول الله ﷺ :

" يا مَعْشَرَ النِّساءِ،
تَصَدَّقْنَ وأَكْثِرْنَ الاسْتِغْفارَ،
فإنِّي رَأَيْتُكُنَّ أكْثَرَ أهْلِ النَّارِ
فَقالتِ امْرَأَةٌ منهنَّ جَزْلَةٌ :
وما لنا يا رَسولَ اللهِ، أكْثَرُ أهْلِ النَّارِ ؟
قالَ : تُكْثِرْنَ اللَّعْنَ ، وتَكْفُرْنَ العَشِيرَ ".
📓 صحيح مسلم


                  
       ˓٭˛✿🌹🍃
t.me/https_Asselfya