💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَلَقَدْ زَيَّنَّا ٱلسَّمَآءَ ٱلدُّنْيَا بِمَصَٰبِيحَ وَجَعَلْنَٰهَا رُجُومًۭا لِّلشَّيَٰطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ ٱلسَّعِيرِ

~ቅርቢቱን ሰማይም በእርግጥ በመብራቶች (በከዋክብት) አጌጥናት፡፡ ለሰይጣናትም መቀጥቀጫዎች አደረግናት፡፡ ለእነርሱም (ለሰይጣኖች) የእሳትን ቅጣት አዘጋጀን፡፡

🔖አላህ ከዋክብትን የፈጠረዉ ለሶስት ነገር ነዉ።
~ለሠማይ ጌጥ
~ለሸያጢኖች መቀጥቀጫ
~የሚመሩባት ምልክት ጨለማን ማስወገጃ  ወደ ሀገሩመንቀሳቀሻ

~ከዋክብትና መሳሰሉት ላይ ጉዳቻ አላት ብሎ የተረጓመ በእይታዉ ተናግሯል ፈንታዉንም ተሳስቷል ድርሻዉንም ጥሏል የማያዉቀዉን አዉቃለሁ ሲል ተናግሯል።

=
t.me/https_Asselfya
ዳንስና ጭፈራውን "ነብዩን ﷺ ማወደስ" ብሎ ይጠራዋል።
ከዚያ "አትጨፍር" ስትለው "ነብዩን ማወደስ አይቻልም ወይ?" ይላል።
ማን አታወድስ አለህ? ጭፈራ ዒባዳ አይደለም ነው የተባልከው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ነብያቸው ሞተው በተቀበሩበት ዕለት ደግሰው ይጨፍራሉ ⁉ ምን ዓይነት ክፉና ጨካኝ ሰዎች ናቸው ?

      t.me/Darutewhide
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደት ነው ይህን ከዲን የምንቆጥረው?
ወይ በአንድ ፊቱ ጉራጊኛ ክፈቱና ይለይላችሁ እንጂ በዚህ ዳንስ ላይ የውዱን ነቢይና የአላህን ስም በዚህ ሁኔታችሁ ላይ አታንሱ።

ዐቅል ያለው ሰው ያስተውል!
~መዉሊድ ከአሏህ ዉድታ ያርቃል  ብሎም ጥላቻን ያተርፋል ።

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*سبب حجب التوبة عن صاحب البدعة*

🎙الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله
👍1
•••
كُـونِي قُـدوة ذَات هَـيبة 🌷🌱.


t.me/https_Asselfya
🔖የጧት ስንቅ


ቁርአን የልብ መርጊያ መድሃኒት ነው።

~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምርጥ ግጥም
ነብያችንን እንወዳለን ብለዉ ለሚሞግቱ
=
ንግግር እንደ መድሓኒት ነዉ
ካነሰ ይጠቅማል ከበዛ ይገላል ።
🔖የጓደኝነት ጥግ‼️
     ~  ~
ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡

አለቃውም «መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም» በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል፡፡ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል።

አለቃውም «ይሞታል ብዬህ አልነበረም?
ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ...?» በማለት ይወቅሰዋል፡፡

ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር‼️
አለቃዬ ይህ'ኮ ምንም ማለት አይደለም
ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን
ብነግርህ ትረዳኝ ነበር.........

አለቃውም ምን አለህ? ሲለው
ወታደሩም...............

እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ!

እውነተኛ ጓደኛ ማለት በሀዘን፣ በደስታው ግዜ በሀሳብ  ከጎንህ የማይጠፋው ሁሉም ሰው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው...!

ሁላችንም በህይወታችን የራሳችን የምንላቸው ዋጋቸውን እንክፈላቸው ብንል ከፍለን የማንጨርሰው፤ የአላህ ስጦታ ናቸው የምንላቸው ጓደኞች አሉን።

👉እነዚህንና መልካም ጓደኞችን አላህ ያብዛልን።

t.me/https_Asselfya
👍3
~ዱአችን ይበልጥ ተቀባይነት እንዲኖራቸዉ የሚያደርጉ ወቅቶች .....

~ለሊት ላይ
~በአዛንና በኢቃማ መካከል
~ሁኔታዎች በጣም በተቸገርን ግዜ አላህን መለመን
~ሱጁድ ላይ ሆነን አላህን መለመን የመሳሠሉት...

🔍ዱአ ተቀባይነት እንዳይኖር ከሚያደርጉ ነገሮችመራቅ ...
-ሀራም መብላት
-ሀራም መጠጣት
-ሀራም መልበስ

-ሠዎች በሀራም ዉስጥ ሆነዉ እየተመለከትን መከልከል እየቻልን አለመከልከል
-በመልካም ነገር ማዘዝ እየቻልን አለማዘዝ እነዚህንና መሠል ነገሮች ሊጠበቁ ይገባቸዋል።

t.me/https_Asselfya
~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር።

ከዕለታት አንድ ቀን á‰łá‹˛á‹Ť ኒቃብ ለመልበስ ወስኜ ለበስኩ።ቤተሰቦቼ ኒቃቡን ሲመለከቱ ማንም ለትዳር አይጠይቅሺም፣መማር አትችይም፣መስራት አትችይም…እያሉ መጮህ ጀምሩብኝ።የ አላህ መሻት ሆነና በዛዉ ሳምንት  ዉስጥ የሆነ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ኒካህ ታሰረ።

ባሌም የሆነ ቀን እንድህ አለኝ«ታውቂያለሽ ከ9 አመታት በፊት ነበር የምወድሽ።ኒቃብ እስከምትለብሺ ነበር የምጠብቀዉ። ልክ እንደለበሽ አንቺን ለማግባት መጣሁ» አለኝ። ከአምስት áŠ áˆ˜á‰łá‰ľ ብሃላ  ቁርአን  በ10 አይነት አቀራር  አስሀፈዘኝ  በጣም አጋዤም ነበር።
||
☞አላህን ፈርቶ ትዕግስት የሚያደርግ ሁሉ አላህ የተሻለ ነገርን ይወፍቀዋል።

منقول
﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَلْ لَكُمْ فُرْقَانًا ﴾ ·
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢኸዋኖች ጉድ ...

❌ሶስት ዒድ ያለው ሀሚድ ሙሳ ዘንድ ነው እንጂ፡

የአላህ መልእክተኛ ይዘውት በመጡት ሪሳላ/ ኢስላም ከሁለት ዒድ ውጭ የለም!!

t.me/https_Asselfya
👍1