💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
﴿ كُلُّ نَفسٍ ذائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَينا تُرجَعونَ ﴾.
﴿ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ٨۝ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ﴾.
ከመጥፎ ጓደኛ ጋር እስከሆንክ ድረስ የጊዜ ጉዳይ እንጂ መውደቅህ አይቀሬ ነው።

{አላህ ሆይ! መልካም ጓደኝነትን አድለን}

t.me/https_Asselfya
የሚያዋጣህን እወቅ
Abu Sufiyan
🔖የሚያዋጣህን ቦታ ካወክ ድንጋይ ብትሸጥ ያዋጣሀል

የሚያዋጣህን እወቅ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ኮ/ቻ ቦርከና ......!

በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡
ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡

ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !

t.me/https_Asselfya
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ

«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------

الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب

የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................

          ➨ስማኝማ....!?

እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?

ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
     .................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
     .................................
          «ለኢብኑ ሙነወር»
                           በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
اللهم اجعلنا مسلمات مؤمنات قانتات تائبات عابدات سائحات


                     ~
🔖 አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዲህ ብሏል።

«ከጀሀነም ሰዎች ውስጥ አንዱ ዱንያ ላይ ቢመጣ ከአስፈሪ ገፅታውና ሽታው የተነሳ በምድር ላይ ያለ ሁሉ በሞቱ ነበረ።»

📕الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (١٠٤)

t.me/https_Asselfya
من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
فهنيئا له】
🔖አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት

ይህ ሰው ምንኛ ታደለ

t.me/https_Asselfya
☞( ዉበትሽ ዱቄት ነዉ? )

⥽አላህ የሰጠሽን ዉበትሽን. ጥለሽ
⥽በሜካብ ላብስቲክ ጭምልቅልቅ. ብለሽ ፣
⥽አመድ ዉስጥ ያደረች ድመት ትመስሊያለሽ ፣

⥽ዉበቴነዉ ብለሽ ስትኮፈሺበት፣
⥽ከፍርሽ ይመስላል ደም የለቀለቁት ፣
⥽ፊትሽማ ይቅር ለወሬ አይመቸም።
⥽ከአምድማ ድመት ፈፅም  አትለይም ፣
☞   ደግሞኮ ጉራሽ ...!

⥽ጧት በማለዳ ቀድመሽ   ተነስተሽ፣
⥽መስታወትላይ ነዉ አሉኮ ማርፈጃሽ፣
⥽ሜካብና ላብስቲክ   እየተለቀለቅሽ ፣

እዉነቱን ልገርሽ ምንእደምትመስሊ ??
⥽ከስትነት ተራ ወጥተሽ ዝጀሮ ስትመስሊ ፣


በየሚዲያዉ ላይ ወጥተሽ.   
ስትለጣጠፊ፣
⥽ምናለ ተነስቶ አዱ ባለሽ  በጥፊ ፣
⥽ቡል ብሎይሄዳል ያ የፊትሽ  ዱቄት፣
⥽የረዳ ነበረ እደለለሽ  ዉበት


        ╚☞ዉበትን ከፈለግሽ ??

⥽❺አዉቃሶላት ስገጂ. ወቅቱን ጠብቀሽ ፣
⥽በየሶላቱላይ ዉሀ ሲነካዉ  ፍትሽ ፣
⥽ልክ እደጨረቃ ይደምቃል  ዉበትሽ ፣
⥽ዉበትሽ ይጎላል እጂግ. ሲያምርብሽ፣
⥽ይሄነዉ ዉበት ሜካቡ ይቅርብሽ፣
⥽ከዝጆሮወቺጋር ፍክክር  ይቅርብሽ ፣
⥽አላህ በሰጠሽ ኩሪ በዉበትሽ ፣
⥽ግድግዳ አይደለሽም ቀለም  አትለቅለቂ፣
⥽በሂጃብ ተዉበሽ በኒቃብ ድመቂ፣
⥽ለሌሎች ትረፊ ራስሽን ጠብቂ፣
=
⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥╚
╚ . http://t.me/asselfya .
⥥↝↝↝↝↝↝↝↝↝↝⥥
🔖ቁርአን የአላህ ስጦታ ...!

~ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

~
የ ዱንያ ፍቅር እና ረዥም ምኞት…
በስልክ ወይም በኢንተርኔት ኒካሕ ማሰር
Ibnu Munewor
🔖በስልክ ወይም በኢንተርኔት ኒካሕ ማሰር ይቻላል ወይ?

🎙️በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله

t.me/https_Asselfya
‏عن عبد الله بن عمرو رضي الله عنه : أنه سمع رسول الله -ﷺ - يقول : مَن صلَّى عليَّ صلاةً  صلَّى اللَّهُ عليه بِها عشْرًا .

صحيح مسلم 384
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ዱንያ ተለዋዋጭ ነች የዛሬው ሀብታም ነገ ይደኸያል የዛሬው ደሃ ነገ ሀብታም ይሆናል ጤናማው በድንገት የአልጋ ቁራኛ ይሆናል ። ሸህ ሰይድ ኡመር ከ 2011 ጀምሮ በደሴ ከተማ በውሃ አምቦ (በአዝሃር መስጅድ )
ሙአዚንነት እና ጥበቃ በመሆን በማገልገል ላይ እያሉ።
በካንሰር ታመሙ ። ህመማቸው የጉሮሮ ጫፍ ካንሰር ነበር ካንሰሩ ወደ ጉበት እና አንጀት ተሰራጨ ።
በዚህም ሳቢያ በደሴ ሆስፒታል ለዘጠኝ ጊዜ የኬሞ ቴራፒ ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው  ጤንነታቸው  እየተመለሰ ባለበት በቅርቡ ደግሞ አንቀጥቅጦ የሚጥል  አድስ ነገር ተፈጠረባቸው  መንስኤው  ካንሰሩ ወደ ጭንቅላታቸው መሰራጨቱ እንደሆነ ተነገራቸው ።
በዚህም ሳቢያ  የጨረር ህልምና ስለሚያስፈልግ  ወደ ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ሪፈር ቢፃፍላቸውም  ህክምናውን በአጭር ጊዜ ለማግኘት በፕራይቬት ካልሆነ በቀር ማገኘት  እንዳማይቻል ተነገራቸው በግል ለመታከም ደግሞ እጃቸው ላይ ገንዘብ የላቸውም እስከዛሬም የታከሙት አብዘሀኛው ከሰው ተበድረው ነበር። በሽታው ደግሞ በጣም እያሰቃያቸው ይገኛል።
ወንድም እህቶች ለአላህ ስትሉ በምትችሉት ሁሉ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

የንግድ ባንክ አካውንት
1000429658512 አህመድ ሰዒድ ይመር

ስልክ ቁጥር 0935270839
🔖ሁሌም እጃችሁን ወደጌታቹህ ከፍ ስታደርጉ በመልካም ዱአቹህ እህት ወንድሞቻችሁን አትርሱ!

ሙዕሚን ከራሡ አልፎ የሌሎች ጭንቀት የሌሎች ማጣት ያሣሥበዋል! አትርሱ እናንተ ለሌሎች ስትቆሙ አላህ ለእናንተ ይቆማል