💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 24-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
25-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 25
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 25
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
👉ምጣኔን ከምንጩ ይማሩ አላህ በሰጠዎት ይብቃቁ!
እናታችን ኣኢሸህ እንዲህ ይላሉ
"ቤታችን ዉስጥ እሳት ሳይነድ ወር ያልፈን ነበር፤ምግባችን ተምር እና ዉሃ እንጂ ሌላ አልነበረም "።
👉ሱብሃነላህ!
ምን አይነት ባገኙት የመብቃቃት ጥግ ነው?!
ኣንዳንድ ሰው ‘ስጋ ከበላሁ ወር አለፈኝ’ ብሎ… ለልመና እና የሰው እጅ ለማየት ይጋለጣል፤ አላህንም ያማርራል፤ምንም ፀጋ እንዳልተሰጠው ይሆናል።
አላህ ይጠብቀን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ኮ/ቻ ቦርከና ......!
በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡
ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡
ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !
t.me/https_Asselfya
በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡
ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡
ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !
t.me/https_Asselfya
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ «ድምፅ አለው ፅሁፍህ» ---------------------- الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡ የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡ ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡ ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!? ................................. ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡ ሒዝብዮችን…
ብዕርህ ይባረክ የፋሩቅ አባት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀዉ
اللهم اجعلنا مسلمات مؤمنات قانتات تائبات عابدات سائحات
~
~
🔖 አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዲህ ብሏል።
«ከጀሀነም ሰዎች ውስጥ አንዱ ዱንያ ላይ ቢመጣ ከአስፈሪ ገፅታውና ሽታው የተነሳ በምድር
📕الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (١٠٤)
t.me/https_Asselfya
«ከጀሀነም ሰዎች ውስጥ አንዱ ዱንያ ላይ ቢመጣ ከአስፈሪ ገፅታውና ሽታው የተነሳ በምድር
ላይ ያለ ሁሉ በሞቱ ነበረ።»📕الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (١٠٤)
t.me/https_Asselfya
من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
🔖አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
t.me/https_Asselfya
【فهنيئا له】
🔖አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
t.me/https_Asselfya
╚☞( ዉበትሽ ዱቄት ነዉ? )
⥽አላህ የሰጠሽን ዉበትሽን. ጥለሽ
⥽በሜካብ ላብስቲክ ጭምልቅልቅ. ብለሽ ፣
⥽አመድ ዉስጥ ያደረች ድመት ትመስሊያለሽ ፣
⥽ዉበቴነዉ ብለሽ ስትኮፈሺበት፣
⥽ከፍርሽ ይመስላል ደም የለቀለቁት ፣
⥽ፊትሽማ ይቅር ለወሬ አይመቸም።
⥽ከአምድማ ድመት ፈፅም አትለይም ፣
╚☞ ደግሞኮ ጉራሽ ...!
⥽ጧት በማለዳ ቀድመሽ ተነስተሽ፣
⥽መስታወትላይ ነዉ አሉኮ ማርፈጃሽ፣
⥽ሜካብና ላብስቲክ እየተለቀለቅሽ ፣
⥽እዉነቱን ልገርሽ ምንእደምትመስሊ ??
⥽ከስትነት ተራ ወጥተሽ ዝጀሮ ስትመስሊ ፣
⥽በየሚዲያዉ ላይ ወጥተሽ.
ስትለጣጠፊ፣
⥽ምናለ ተነስቶ አዱ ባለሽ በጥፊ ፣
⥽ቡል ብሎይሄዳል ያ የፊትሽ ዱቄት፣
⥽የረዳ ነበረ እደለለሽ ዉበት ፣
╚☞ዉበትን ከፈለግሽ ??
⥽❺አዉቃሶላት ስገጂ. ወቅቱን ጠብቀሽ ፣
⥽በየሶላቱላይ ዉሀ ሲነካዉ ፍትሽ ፣
⥽ልክ እደጨረቃ ይደምቃል ዉበትሽ ፣
⥽ዉበትሽ ይጎላል እጂግ. ሲያምርብሽ፣
⥽ይሄነዉ ዉበት ሜካቡ ይቅርብሽ፣
⥽ከዝጆሮወቺጋር ፍክክር ይቅርብሽ ፣
⥽አላህ በሰጠሽ ኩሪ በዉበትሽ ፣
⥽ግድግዳ አይደለሽም ቀለም አትለቅለቂ፣
⥽በሂጃብ ተዉበሽ በኒቃብ ድመቂ፣
⥽ለሌሎች ትረፊ ራስሽን ጠብቂ፣
=
⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥╚
╚ . http://t.me/asselfya .
⥥↝↝↝↝↝↝↝↝↝↝⥥
⥽አላህ የሰጠሽን ዉበትሽን. ጥለሽ
⥽በሜካብ ላብስቲክ ጭምልቅልቅ. ብለሽ ፣
⥽አመድ ዉስጥ ያደረች ድመት ትመስሊያለሽ ፣
⥽ዉበቴነዉ ብለሽ ስትኮፈሺበት፣
⥽ከፍርሽ ይመስላል ደም የለቀለቁት ፣
⥽ፊትሽማ ይቅር ለወሬ አይመቸም።
⥽ከአምድማ ድመት ፈፅም አትለይም ፣
╚☞ ደግሞኮ ጉራሽ ...!
⥽ጧት በማለዳ ቀድመሽ ተነስተሽ፣
⥽መስታወትላይ ነዉ አሉኮ ማርፈጃሽ፣
⥽ሜካብና ላብስቲክ እየተለቀለቅሽ ፣
⥽እዉነቱን ልገርሽ ምንእደምትመስሊ ??
⥽ከስትነት ተራ ወጥተሽ ዝጀሮ ስትመስሊ ፣
⥽በየሚዲያዉ ላይ ወጥተሽ.
ስትለጣጠፊ፣
⥽ምናለ ተነስቶ አዱ ባለሽ በጥፊ ፣
⥽ቡል ብሎይሄዳል ያ የፊትሽ ዱቄት፣
⥽የረዳ ነበረ እደለለሽ ዉበት ፣
╚☞ዉበትን ከፈለግሽ ??
⥽❺አዉቃሶላት ስገጂ. ወቅቱን ጠብቀሽ ፣
⥽በየሶላቱላይ ዉሀ ሲነካዉ ፍትሽ ፣
⥽ልክ እደጨረቃ ይደምቃል ዉበትሽ ፣
⥽ዉበትሽ ይጎላል እጂግ. ሲያምርብሽ፣
⥽ይሄነዉ ዉበት ሜካቡ ይቅርብሽ፣
⥽ከዝጆሮወቺጋር ፍክክር ይቅርብሽ ፣
⥽አላህ በሰጠሽ ኩሪ በዉበትሽ ፣
⥽ግድግዳ አይደለሽም ቀለም አትለቅለቂ፣
⥽በሂጃብ ተዉበሽ በኒቃብ ድመቂ፣
⥽ለሌሎች ትረፊ ራስሽን ጠብቂ፣
=
⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥╚
╚ . http://t.me/asselfya .
⥥↝↝↝↝↝↝↝↝↝↝⥥