🔖አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!
ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971
t.me/https_Asselfya
ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።
ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971
t.me/https_Asselfya
🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ...
~
~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል።
~
~
~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል።
~
Audio
ነቃ ማለት ያስፈልጋል
" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "
አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
t.me/Muhammedsirage/4565?single
" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "
አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
t.me/Muhammedsirage/4565?single
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
👍1
ትዝብትና ተሞክሮ‼
~
ብዙ ያላገቡ ላጤዎች ስለ ትዳር ማውራትና መፃፍ እጅግ በጣም ደስ ይላቸዋል። አግብተው ያልተረጋጉ ወንዶች ደግሞ ስለ ተዐዱድ ማውራት በጣም ውስጣቸው ነው። ከሁለቱም ወገን ወሬኞቹ በወሪያቸው ልክ ተግባር ላይ የሉበትም። ታዲያ ትርፋቸው ምንድን ነው ከተባለ ጉንጭ ማልፋትና መናቅ ነው። እንደ ዚክር ሰርክ እየደጋገምን ጊዜ ማጥፋቱ ደግሞ ከባድ ክስረት ነው። ወሬ የምታበዙ ላጤዎች እስኪ ያገቡ አዳማጮችና አንባቢያን ይሰለቻሉ ብላችሁ አስቡ። ለማንኛውም ካላመናችሁኝ አግቡና ጀርቡት። ራሳችሁን ትታዘባላችሁ። መልካም ትዳር ይግጠማችሁ ብለናል። ባለ ትዳሮችም ላጤዎችንና ገና በትዳራቸው ያልጠረቁ ወገኖችን ዑዝር ብንሰጣቸው ይሻላል።
ወሰላም
t.me/durusuabdiselam

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 24-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
25-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 25
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 25
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
👉ምጣኔን ከምንጩ ይማሩ አላህ በሰጠዎት ይብቃቁ!
እናታችን ኣኢሸህ እንዲህ ይላሉ
"ቤታችን ዉስጥ እሳት ሳይነድ ወር ያልፈን ነበር፤ምግባችን ተምር እና ዉሃ እንጂ ሌላ አልነበረም "።
👉ሱብሃነላህ!
ምን አይነት ባገኙት የመብቃቃት ጥግ ነው?!
ኣንዳንድ ሰው ‘ስጋ ከበላሁ ወር አለፈኝ’ ብሎ… ለልመና እና የሰው እጅ ለማየት ይጋለጣል፤ አላህንም ያማርራል፤ምንም ፀጋ እንዳልተሰጠው ይሆናል።
አላህ ይጠብቀን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ኮ/ቻ ቦርከና ......!
በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡
ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡
ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !
t.me/https_Asselfya
በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡
ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡
ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !
t.me/https_Asselfya