💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!

ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል  ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።

ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971

t.me/https_Asselfya
🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ...
~
~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል

~
Audio
አኺራን ማስታወስ....

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
Audio
ነቃ ማለት ያስፈልጋል

" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/Muhammedsirage/4565?single
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
👍1
ትዝብትና ተሞክሮ
~
ብዙ ያላገቡ ላጤዎች ስለ ትዳር ማውራትና መፃፍ እጅግ በጣም ደስ ይላቸዋል። አግብተው ያልተረጋጉ ወንዶች ደግሞ ስለ ተዐዱድ ማውራት በጣም ውስጣቸው ነው።  ከሁለቱም ወገን ወሬኞቹ በወሪያቸው ልክ ተግባር ላይ የሉበትም። ታዲያ ትርፋቸው  ምንድን ነው ከተባለ ጉንጭ ማልፋትና መናቅ ነው። እንደ ዚክር ሰርክ እየደጋገምን ጊዜ ማጥፋቱ ደግሞ ከባድ ክስረት ነው። ወሬ የምታበዙ ላጤዎች እስኪ ያገቡ አዳማጮችና አንባቢያን ይሰለቻሉ ብላችሁ አስቡ። ለማንኛውም ካላመናችሁኝ  አግቡና ጀርቡት። ራሳችሁን ትታዘባላችሁ። መልካም ትዳር ይግጠማችሁ ብለናል። ባለ ትዳሮችም ላጤዎችንና ገና በትዳራቸው ያልጠረቁ ወገኖችን ዑዝር ብንሰጣቸው ይሻላል።
ወሰላም

t.me/durusuabdiselam
25-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 25

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
👉ምጣኔን ከምንጩ ይማሩ አላህ በሰጠዎት ይብቃቁ!


እናታችን ኣኢሸህ እንዲህ ይላሉ
"ቤታችን ዉስጥ እሳት ሳይነድ ወር ያልፈን ነበር፤ምግባችን ተምር እና ዉሃ እንጂ ሌላ አልነበረም "።

👉ሱብሃነላህ!
ምን አይነት ባገኙት የመብቃቃት ጥግ ነው?!

ኣንዳንድ ሰው ‘ስጋ ከበላሁ ወር አለፈኝ’ ብሎ… ለልመና እና የሰው እጅ ለማየት ይጋለጣል፤ አላህንም ያማርራል፤ምንም ፀጋ እንዳልተሰጠው ይሆናል።

አላህ ይጠብቀን!
የሪያእ አይነቶች
Abdul Jebar MNur
🔖የሪያእ አይነቶች

🎙በአብዱል ጀባር መሐመድ ኑር

t.me/https_Asselfya
﴿ كُلُّ نَفسٍ ذائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَينا تُرجَعونَ ﴾.
﴿ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ٨۝ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ﴾.
ከመጥፎ ጓደኛ ጋር እስከሆንክ ድረስ የጊዜ ጉዳይ እንጂ መውደቅህ አይቀሬ ነው።

{አላህ ሆይ! መልካም ጓደኝነትን አድለን}

t.me/https_Asselfya
የሚያዋጣህን እወቅ
Abu Sufiyan
🔖የሚያዋጣህን ቦታ ካወክ ድንጋይ ብትሸጥ ያዋጣሀል

የሚያዋጣህን እወቅ!!