💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.57K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
↪️ዓብደላህ ኢብን አባስ እንድህ አለ፣ የሆነ ቀን ከነብዩሶለሏሁአለይሂ ወሰለም ሗላ ነበርኩ።ከዛም እሳቸው አንተ ልጀ ሆይ ! እኔንግግሮችን አስተምርሃለሁ አሉኝ ።

▪️አላህን ጠብቀው {አስታውሰው }ይጠብቅሀል
▪️አላህን ጠብቀው {አስታውሰው } ፊለፊትህ ታገኘዋለህ ።
▪️ከታገዝክ { መታገዝ ከፈለክ}በአላህ ታገዝ ።

🔻ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጥቀም ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጠቅሙህም።
🔻ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጉዳት ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጎዱህም ።መጻፊያውም ተነስቷል ።መጻሀፉም ደርቋል።

[ቲርሚዚ ዘግበውታል]

⤵️ ከቲርሚዚ ውጭ በሆኑ ሌሎች ዘገባዎች

↪️አላህን ጠብቀው {አስታውሰው} ፊለፊትህ ታገኘዋለህ። በምቾት ግዜ አላህን ተዋወቀው በችግር ግዜ ያውቀሃል። ደግሞ እወቅ ! የሳተህ ነገር ሊያገኝህ አልነበረም ። ያገኘህ ነገር ደግሞ ሊስትህ አልነበረም። አሁንም እወቅ ! ድል ከትዕግስት ጋር ነው። መገላገል ደግሞ ከችግር ጋር ነው። ከክብደት ቡሃላ ደግሞ ቅለት አለ።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
✅ ተውሂድ የጀነት ቁልፍ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ አዲስ ሙሀደራ ↩️
〰〰〰〰〰〰〰

🔵በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
◾️የውሂድና አንገብጋቢነት
◾️በተውሂድ ዙሪያ ብዥታዎች
◾️የተውሂድ አይነቶች በዝርዝር
◾️የአህባሾች ውሸት በኡለማ ላይ
◾️ሱፍዮችና እምነታቸው በተመለከተ
◾️ጀማአተ ተብሊግ የውሂድ እንቅፋት
◾️የአህባሾች ማምታቻ በተውሂድ ላይ

🟢 በነዚህና በሌሎች እርእስ ዙሪያ የተደረገ መሳኝ ሙሀደራ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
💦ኢማም ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

✅ ማንኛውም ሰው አቂዳው ከተስተካከለና በአላህ ትእዛዝ ላይ ቀጥ ብሎ ከቆመ፦ የደስታ ሰበቦች በሙሉ አስገኝቷል።

📗فتاوى الإمام بن باز رحمه الله تعالى4710
17 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል አስራ ሰባት
〰〰〰〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
✅ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!
ክፍል 1 እውነተኛ ፍቅር እስከ መቃብር ወይንስ እስከ
Sadat
የጥበበኛው ሉቁማን
እነተኛፍቅር እስተመቃብር ወይስ እስተአሂራ

በ𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝐾𝑒𝑚𝑎𝑙 حفظه الله✅
ይቀጥላል
💦የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:

↪️ማንኛውም ሰው ለሙስሊም ወንድሙ ፦
አንተ ካፊር ካለው ከሁለት ወደ አንዱ ኩፍሩ ተመላሽ ይሆናል።

↪️ካፊር ሆኖ ከተገኘ ስሙ እዛ ተባዩ ላይ ይቀራል ያ ካልሆነ ግን ወደ (ካፊር ወደ አለው ሰው )ኩፍሩ ይመለሳል።"
📚ቡኻሪና ሙስሊም📚
የሂጃብን ውበት የምታውቀው ሂጃብ ለባሾ እህቴ ናት!

በአላህ ፍራቻ እና ከአውሬዎች መጠበቂያዬ ነው ብለሽ ሂጃብሽን የለበሽው እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፉ አይካሽ ውዴ!
«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ
🍃🍃🌹🍃🍃
107· አልማዑን
<unknown>
《ይህ ቁርኣን ለዚያች እርሷ ቀጥተኛ ለሆነችው መንገድ ይመራል…》 17:9

🟢109. አል አልማዑን

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
{أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ (1) فَذَلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ (2) وَلَا يَحُضُّ عَلَى طَعَامِ الْمِسْكِينِ (3) فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ (4) الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ (5) الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ (6) وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ (7)}

107· የሱረት አልማዑን መልእክት

🔵 ሞቶ በመቀስቀስ የማያምኑ

🔵 የቲምን የሚገፈትሩ

🔵 ሚስኪኖችን የረሱ

🔵 ከሰላታቸው የዘነጉ

🔵 ስራቸውን ለይስሙልኝ የሚሰሩ

🔵 መገልገያን የሚከለክሉ


🎤ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያህ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
《የቂን እና ጥረት》
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅..የቂንአችን ነው ለምንፈልገው ማንኛውም ነገር መክፈቻ ቁልፍ የሚሆነን። ሁሌም አንድን ነገር ስንመኝ ከልባችን ይሁን ከዚያም አላህን እንጠይቅ ስንጠይቅም እንደሚሠጠን እርግጠኛ ሆነን እንጠይቀው። ለዚያ ነገር ደግሞ እንቀሣቀስ የኛ የማይሆንበት ምንም ምክኒየት የለም።ሁሉም ነገር የአላህ ውሣኔ ከመሆኑ ጋር የኛ ጥረት ወሣኝነት አለው የጊዜው ሚስጥሩ ግን አላህ ጋር ነው ያለው። ያእሚሆነው ይሔ ሰዓቱ ነው ብሎ በአሰበበት ሁኔታ እንድያደርገው ነው።

(وَلَمَّا بَلَغَ أَشُدَّهُۥٓ ءَاتَيْنَٰهُ حُكْمًا وَعِلْمًا وَكَذَٰلِكَ نَجْزِى ٱلْمُحْسِنِينَ)يوسف22
«ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡»

🔻..ሁሉም ነገር መቻልን በምንቋቋምበት ጊዜ ነው ሊሆን የሚችለው የመቻላችንን ቀደር ደግሞ እኛ ሣንሆን አላህ ነው የሚያውቀው።

◉ትዳር ሊሆን ይችላል
◉ስራ ሊሆን ይችላል
◉ሀብት ሊሆን ይችላል

🔻..እነዚህ ነገራቶች ሁሌም ከእኛ ፓወር እና ግንዛቤ እንድሁም ችሎታ ጋር መሆን ባለባቸው ሰዓት ነው መሆን የሚችሉት።


https://t.me/https_Asselfya
ሒስኑል ሙስሊም #2
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~

* ኪታብ:- ሒስኑል ሙስሊም
* ክፍል:- 2⃣
* ሳምንታዊው የአንፎ ደርስ ላይ እየቀረበ ያለ
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ የእስልምና አፍራሾች
◾️ሽርክ
◾️አዳራሽ
◾️ሲህር
◾️በሱና ማላገጥ

🔻【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
የሴቶች ነፃነት...

✅ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን እንዲህ ብለዋል፦
➖➖➖➖➖➖
🔻«የሴት ልጅ ነፃነት የሚረጋገጠው ጌታዋን ስትታዘዝ ነው።

✅ልጆቿን በጥሩ ተርቢያ ኮትኩታ ስታሳድግ፣ እንደአቅሟ አላህ የጣለባትን በቤቷ ውስጥ የጣለባትን ሀላፊነት ስትወጣ ነው።

🔻ሴት ልጅ ለባሏ ቤት ጠባቂ ስትሆን ስለ አጠባበቋም ተጠያቂ ናት።]

https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎💎

↙️أيها الرجال أين قوامتكم على النساء..؟!

↪️የአንዷን ሀቅ ሳይወጣ ➁/➂/➃ ይመኛል ይህችን የታላቁ አሊም ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዘሁሏላ ንግግር አድርሱለት.!!

↪️ሸሪዓ የምትንድ ሴት ይዞ በሸሪዓ ይፈቀድልኛል በማለት ➁/➂ የሚመኝ በል እንዳውም የሚጨምር ከዚህ በላይ ክስረት አለ የለም።

↪️ያዓኺ የያዝካትን ባልተቤትህን ሃቅ ሳትዋጣ እንዴት ➁/➂ ትመኛለህ..!?

↪️ የሚስት ሃቅ መወጣት ማለት አስቤዛ ሠብሥቦ ማምጣት ነውን..!?

↪️ ለባልተቤትህ ምን ያክል ትኩረት ሠጥተህ ትቆጣጠራታለህ..!?

↪️• ከቤት መች ወጥታ መች እንደምትገባ የት እንደ ሄደች ለምንስ እንደ ወጣች ጓደኞቿስ እነማን እንደነበሩ ጠይቀሃት ታውቃለህን..!?

↪️• ኢኽትላጥ ቦታ ላይ እንዳትሄድስ መክረሃት/ተቆጣጥረሃት ታውቃለህን..!?

↪️• በመልካም አዘሃት ከክፉ ከልክለሃት እስጠንቅቀሃት አሏህን መፍራት እንዳለባት አስታውሠሃት ታውቃለህን..!?

↪️ በአለባበሷ በስነ~መግባሯ በመነሐጇ በድኗ ጉዳዪ ምን ያክል ጊዜ ሠጥተህ ትቆጣጣራታለህ / ታስተምራታለህ.!?

↪️የአንዷን ሚስትህን አያያዝ መስፈርት ማሟላት ሳትችል በመልካም አኗኗር ሳትኖር እንዴት ➁/➂ትመኛለህ..!?

↪️እስኪ መጀመሪያ ራስህን ፈትሽ ሚስትህን ሳትቆጣጠር ሷሊህ ልጆችን ትመኛለህ ሷሊህ ልጆች የሚገኙት ከሷሊህ እናት ነው እናም በተቻለህ ተቆጣጠራት.!!

↪️ ሀቅን መወጣት መሥፈርትን ማማሟላት ማለት በድኗ በአለባበሷ በመነሐጇ በአነጋገሯ ቅድሚያ ስትቆጣጠራት ነው።

↪️• ሸሪዓን የምትንድ ሴት ይዘህ ሷሊህ ልጆች መመኘት ከንቱ ነው ይህ ምኞት በለው ውሃ ላይ የወደቀ ሦፍት።

https://t.me/https_Asselfya
የሸይጧን መግቢያዎችና መጠበቂያዎቹ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ

🌐 مَـدَاخِلُ الشـَيْطَانِ وَسُبُلُ التَّحَرُّزِ مّنْهُ

🌐 የሸይጧን መግቢያዎችና ከሱ መጠበቂያ መንገዶች

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ የእስልምና አፍራሾች
◾️የኸዋሪጆች ስህተት
◾️የሙርጂአዎች ስህተት
◾️የሙርተድ አይነቶች

🔻【ክፍል 1⃣7⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
{فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ}
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡

➧ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበት ሐያእ ነው።

ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ:-የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።
ምንጭ:-{ሒራሰት አል ፈዲላህ/113}
https://t.me/https_Asselfya