💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹ ቀናት ነገ ጁሙዓ አንድ ብለው ይጀምራሉ። በነኚህ ቀናት ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ሥራዎችን የሚበልጥ ምንም የለም። መልካም መሥራትን እናብዛ። መፆም፣ ሶደቃ መስጠት፣ ቁርኣን መቅራት፣ በጥሩ ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል፣ ዝምድናን መቀጠል፣ የታመሙትን መዘየር፣ ችግረኛን መርዳት፣ ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ ....
በአጠቃላይ መልካም የተባለ ሥራ ሁሉ።

~
تكبيرة العيد
تكبيرة العيد
🔖በዚህ ወቅት ምንም ኪሳራ የሌለው ትርፋማው ንግድህ ተክቢራ ላይ ነው። ሌላው እንኳን ቢያቅትህ በተክቢራ በርታ። በሌላ መልካም ስራ የቀደሙህን በተክቢራ ድረስባቸው።

الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد.
t.me/https_Asselfya
🔖ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።

~ አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።
📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345)

t.me/https_Asselfya
Forwarded from ስለ ቀልባችን
~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና በተለይ ደሞ በነዚህ በተከበሩ አስርት ቀናቶች!
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአላህ ፈቃድ ከተማሪዉ ጋር የሚመጥን ደርስ እንዲሆን መትን አል ወረቀት አቆይተን የፊቅህ ሲልሲላ እንማማራለን ምክንያንቱም ከኡሱል በፊት ፊቅህ መቀራት ስላለበት
የመጀመርያ ደረጃ ላይ የምንማራቸዉ ኪታቦች
سفينة النجاة
سفينة الصلاة
مختصر اللطيف
متن أبي شجاع
በመሀል የአዳብ ኪታቦች ልክ እንደ تعليم المتعلم እንደዚሁም خلاصة تعظيم العلم ያለሁትን እንማራለን

https://t.me/fewaidabdurazaq?livestream
👍1
~ላንተ ጉልበት ከሚሆኑህ ሰዎች ጋር ጉዋደኝነት ፍጠር!

~
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾.

«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
🔖ከእለታት አንድ ቀን ለኢማሙ ማሊክ፦

~እንዴት አደርክ ያ ኢማም? ተብለው ተጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አደርኩ አሉ።

📖•|[شَرْحُ الزَّرْقَانِ
يٰ عَلَىٰ الْمُوَطَّأ ٥٤/١]|
~
t.me/https_Asselfya
~እህቴ ሆይ !ያንች ትልቁ ሀብትሸ
፣ገንዘብሸ፣መልክሸ ወይም ዘርሸ አይደለም።ሀያእሽ ነዉ።

~
t.me/https_Asselfya
👉የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» ደርሶች የሚለቀቁበት
የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ !
➘➘

https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
‏"إذَا رَأيْتهُم حَسِبتَهُم لُؤْلُؤًا مَّنثُورًا"💎
አልሃምዱሊላህ ጠፍቶ የነበረዉ አባታችን ተገኝቷል ሁላችሁም ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

መልእክቱን አንስቸዋለሁ እናንተም አንሱት።
~ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦

【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።

📚الداء و الدواء (٩٤)
~
t.me/https_Asselfya
كبِّروا واستبشِروا

اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ .
🌻وَوَصَّيْنَا ٱلْإِنسَٰنَ بِوَٰلِدَيْهِ إِحْسَٰنًا ۖ حَمَلَتْهُ أُمُّهُۥ كُرْهًۭا وَوَضَعَتْهُ كُرْهًۭا ۖ وَحَمْلُهُۥ وَفِصَٰلُهُۥ ثَلَٰثُونَ شَهْرًا ۚ حَتَّىٰٓ إِذَا بَلَغَ أَشُدَّهُۥ وَبَلَغَ أَرْبَعِينَ سَنَةًۭ

🌻قال رَبِّ أَوْزِعْنِىٓ أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتَ عَلَىَّ وَعَلَىٰ وَٰلِدَىَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَٰلِحًۭا تَرْضَىٰهُ وَأَصْلِحْ لِى فِى ذُرِّيَّتِىٓ ۖ إِنِّى تُبْتُ إِلَيْكَ وَإِنِّى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ


~የሰውን ልጅ  በወላጆቹ ላይ  መልካምን እንዲዉል  አደራ ብለነዋል  ፡፡ እናቱ በመከራ  ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በመከራም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ጡት የሚጥለዉ  ሰላሳ ወር ነው፡፡ አቅማ አዳም ወቅት በደረሰ ጊዜ ትልቅ አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ «

ጌታዬ ሆይ! ያች እኔ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ) እንዳመሠግንህ   በወላጆቼ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ)እንዳመሰግንክ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ዘሮቼንም ለእኔ አስተካክልልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝ» አለ፡፡

t.me/https_Asselfya