💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~አላህ ሆይ !የመልካም ነገር መክፈቻ 
~የመጥፎ ነገር ደሞ  መዝጊያ ቁልፍ አድርገን።

~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ ~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ ! قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ ~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን.…
وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ
~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ  ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን?

وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡

=
t.me/https_Asselfya
👍2
وديع اليمني - قل ياعبادي الذين أسرفوا على أنفسهم
قناة تلاوات خاشعة ¦ tvquran@
•«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ በላቸዉ፡፡ አላህ ወንጀሎችን በሙሉ ይምራል፡፡ እነሆ አላህ ተፀፅቶ ወደሱ ለተመለሠ ሁሉ መሓሪና አዛኝ ነው፡፡

~
ርብርብ ለጋራ ግብ
~
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ á‹ˆá‹­áˆ በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ áŠ áŠŤá‹áŠ•á‰ľ á‹¨á‰°áŠ¨áˆá‰° ሲሆን  
1. ገንዘብ በማሰባሰብ áŠ’á‰ƒá‰ĽáŠ“ ጅልባብ መግዛት፣
2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ á‰ áˆ˜á‰€á‰ áˆ áˆˆá‰°á‰¸áŒˆáˆŠ áŠĽáˆ…á‰śá‰ťá‰˝áŠ• ማድረስ ናቸው።

የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው።

የኢትዮጲያ  ንግድ  ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba

ለየትኛውም áˆ€áˆłá‰ĽáŁ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ áŠĽáŠá‹šáˆ…áŠ• አማራጮች áˆ˜áŒ á‰€áˆ ትችላላቹ።

እህቶች በዚህ👇
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea 

ወንድሞች በዚህ👇
@FuadBezu
@red_one1212

ስልክ 0913666695
         0903939033

የቴሌግራም  ቻናላችን👇
t.me/NikabJilbab

የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇
t.me/nikab_jilbab_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢኸዋኒይ ከሆንክ ውሸታም ከመሆን ቅሮት የለዉም...!!ኢኸዋኖች ዉሸታሞች ናቸዉ።

~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
*የአፋልጉኝ ጥሪ  ወንድማችን አሊ ሁሴንን*

*አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*

*ዉድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ  እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ በፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን*

*አሊ ሁሴን አዴም ይባላል*

*የትዉልድ ቦታዉ ቦረና ወግድ ወረዳ ቀበሌ 03 ቁጢሶ ይባላል*

*እንዴማንኛዉም ሰዉ ወዴ ስዴት ከአምስት አመት በፊት  ወዴ ስዴት ያመራል በበሳሶ  ድበር ላይ እንዳለ  በስድስት ወሩ ደዉሎልን ነበር ከዚያ ወድህ ደዉሎልን አያቅም ያያችሁ ወይም የሠማችሁ  ንገሩን ወንድማችንም በህይወት ካለህ አለሁ በለን እና ቤተሠቦቹም በሀሣብና በጭንቀት ከዛሬ ከነገ ልጃችን ይዴዉላል ድምፅን እንሰማይሆን እያሉ ሁሌየ በሀሣብ ላይ ናቸዉ  ለአላህ ስትሉ ለትላልቅ ሚድያ ሸር ሸር አርጉልን*   በተለይ እራጎ አካባቢ ያላችሁ ወዲሞች አይተነዋል ስላሉን እሱም ደግሞ  የሀገሩንና የቤተሠቡን ስም ተናግሮ ስልክ ቁጥር እደጠፋበት ተናግሯል የሚል አክባር በመስማት በተሰብ በጉጉትና ከአላህ ተስፍ ባለመቁረጥ  የልጃችንን እክባር ታላህ በታች ስበብ ሁኑን  በማለት በአላህ ስም  እጠይቃለን ?

*ስልክ ቁጥር*

*00251996469084 አባቱ ሁሴን  አዴም*

*0097156744815እህቱ ታምሬ ሁሴን*

*00966503959573 የሮም ይመር*

*00971529281032* ሀዋ ቃሲም አደም

*ደዉላችሁ አሣዉቁን ለአላህ ስትሉ ሸር ሸር አርጉልን*  ወዲም እህቶች ?
በዒልም መንገድ ላይ!
ስለ ቀልባችን
በኢልም መንገድ ላይ

አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ተወስተዋል አድምጡ

~
~እዉቀታችን ፍሬ ያፈራ ዘንድ ..ለአደብ ትኩረት እንስጥ.!

=
🔖እየጮሁ ማልቀስ የሚቀይረዉ ነገር የለም።በዚያ ላይ አመፅ ነዉ  እንደዉም ከትልልቅ ወንጀል ነዉ።

~እየጮኸች የምታለቅስ ሴት..!ከመሞቷ በፊት ወደ አላህ ቶብታ ያልተመለሠች ከሆነ  በሷ ላይ ቀሚስ ኑሮ ይህ ቀሚስ የቀለጠ ነሐስ ነዉ ብለዉታል ኢብኑ አባስ ፦ከጀረብ የሆነ ቀሚስ ለብሳ የዉመል ቂያማ እንድቆም ይደረጋል።እነዚህ ነገሮች እሳቱን የማቀጣጠል የገዘፈ  ሀይል አላቸዉ።

~ግን እስካልቶበተች ድረስ ነዉ የቶበተች እንደሆን ከዚህ የገዘፈ ወንጀልን ሠርተን ወደ አላህ ከተመለስን አላህ ተዉበታችንን ይቀበለናል። ጌታችን እንዲህ ይላል።

قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعً
=
t.me/https_Asselfya
~ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና !
ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል።

~
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.
የወንጀሌ ብዛት  ቁጥር ስፍር የለው
መልካም ሾል የለኝ  የምተማመነው

በማይጠቅምበት ቀን  ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ  የለኝም መዳኛ

ሰዎች ሲገምቱኝ  መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ  ምስኪን ወንጀለኛ።

ጌታዬ ሆይ ማረኝ  ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ  ምህረትህ ነውና።
✅ አል _ሐጁል መብሩር....!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

~መብሩር የሆነ ሐጅ ምንዳዉ ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም።

~ሐጅ መብሩር ማለት፦ የሐጅ መሠረቶችንና ግዴታዎችን በጠበቀ መልኩ የተከናወነና ከወንጀሎችና ከግድፈቶችም የጠራ ሐጅ ማለት ነዉ።

🔖ሐጅ መብሩር እንዲሆን ትፈልጋለህ?አዎን ያልክ እንደሆነ ቀጥሎ ያሉትን ሁለት# ጥያቄዎች እራስህን ጠይቅ!
⓵ኛ እንዴት ነዉ ሐጄን ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ መስራት የምችለዉ ?

⓶ኛ ሐጅ ሠረቸ ያገኘሁትን ምንዳ እንዳይበላሽና ተቀባይነት እንዳያጣ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?

~ብዙ ሠዎች ለሐጅ ሐርመዉ ሳለ ነገር ግን የጀመሩትን ትልቅ ኢባዳ የማክበር ምልክት አይታይባቸዉም ፦ሐራምን መራቅና ኸይር ስራ ላይ መበርታትም ይጎድላቸዋል። እያንዳንዱን የሐጅ ኡምራ ተግባርም ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም በፈፀሙት መሠረት የመፈጸም ጉጉት አይታይባቸዉም። እንደዚሁም በርካታ ሠዎች ሐጅ ካደረጉ በኋላ አንዳንድ የድሮ መጥፎ ስራዎችና ጥሩ የማይባሉ ባህሪዎቻቸዉ ከሐጁም በኋላ እነሱ ላይ ይታያል። ይህ ሐጃቸዉ መብሩ ያለመሆኑ ምልክት ሊሆን ይችላል ! ስለዚህ ከሐጁ ተጠቃሚ ልንሆን ዘንድ ማወቅና መተግበር ይጠበቅብናል።

=
t.me/https_Asselfya
~ሰኬትን ማለም ብቻ ዋጋ የለም። ያለሙትን ለማሳካት በጠዋት መነሳት ግድ ይላል።

=
. t.me/https_Asselfya
• ‏قالتْ أسماءُ بنـتُ أبيْ بَكرٍ :
«كـنَّا نُـغطِّـي وُجـوهَـنَا مـنَ الـرِّجال»

📗المُستدرَكُ للحاكم (١٦٨٢)

                          ˓٭˛✿🌹🍃
👍2
🔖ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ...!

ሚስቱን ሀኪም ቤት ይዟት ይሄድና ጠቢቡ (عندها دهن على الكبد) ይላል
ጉበቷ ላይ ስብ አለባት ማለት ነው

~ሚስቱ ለባሏ ዶክተሩ  ምንድን ነው ያለው ስትለው፦

~አንቺ ቸግሮኛል ቲያለሽ ዶክተሩ ጮማ በጮማ ሆነሻል እያለሽ ነው.¡

~
~"አላህ ከከለከለው ነገር እይታን ዝቅ ማድረግ፣ የአላህን ዉዴታ ይወርሳል።"

=