This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
قال ﷺ:"من قال حين يصبح:
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት
⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ
🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር ..
ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት
~
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት
⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ
🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር ..
ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
🔖አራት ሴቶች ደስታን ይዘራሉ፦
~እናት ፦
~ሚስት፦
~እህት፦
~ልጅ።
=
~እናት ፦
~ሚስት፦
~እህት፦
~ልጅ።
=
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ ~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ ! قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ ~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን.…
وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ
~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን?
وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡
=
t.me/https_Asselfya

👍2
وديع اليمني - قل ياعبادي الذين أسرفوا على أنفسهم
قناة تلاوات خاشعة ¦ tvquran@
•«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ በላቸዉ፡፡ አላህ ወንጀሎችን በሙሉ ይምራል፡፡ እነሆ አላህ ተፀፅቶ ወደሱ ለተመለሠ ሁሉ መሓሪና አዛኝ ነው፡፡
~
~
ርብርብ ለጋራ ግብ
~
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን
1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣
2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው።
የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው።
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba
ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ።
እህቶች በዚህ👇
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea
ወንድሞች በዚህ👇
@FuadBezu
@red_one1212
ስልክ 0913666695
0903939033
የቴሌግራም ቻናላችን👇
t.me/NikabJilbab
የቴሌግራም ግሩፓችን 👇
t.me/nikab_jilbab_group

ኢኸዋኒይ ከሆንክ ውሸታም ከመሆን ቅሮት የለዉም...!!ኢኸዋኖች ዉሸታሞች ናቸዉ።
~
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
*የአፋልጉኝ ጥሪ ወንድማችን አሊ ሁሴንን*
*አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
*ዉድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ በፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን*
*አሊ ሁሴን አዴም ይባላል*
*የትዉልድ ቦታዉ ቦረና ወግድ ወረዳ ቀበሌ 03 ቁጢሶ ይባላል*
*እንዴማንኛዉም ሰዉ ወዴ ስዴት ከአምስት አመት በፊት ወዴ ስዴት ያመራል በበሳሶ ድበር ላይ እንዳለ በስድስት ወሩ ደዉሎልን ነበር ከዚያ ወድህ ደዉሎልን አያቅም ያያችሁ ወይም የሠማችሁ ንገሩን ወንድማችንም በህይወት ካለህ አለሁ በለን እና ቤተሠቦቹም በሀሣብና በጭንቀት ከዛሬ ከነገ ልጃችን ይዴዉላል ድምፅን እንሰማይሆን እያሉ ሁሌየ በሀሣብ ላይ ናቸዉ ለአላህ ስትሉ ለትላልቅ ሚድያ ሸር ሸር አርጉልን* በተለይ እራጎ አካባቢ ያላችሁ ወዲሞች አይተነዋል ስላሉን እሱም ደግሞ የሀገሩንና የቤተሠቡን ስም ተናግሮ ስልክ ቁጥር እደጠፋበት ተናግሯል የሚል አክባር በመስማት በተሰብ በጉጉትና ከአላህ ተስፍ ባለመቁረጥ የልጃችንን እክባር ታላህ በታች ስበብ ሁኑን በማለት በአላህ ስም እጠይቃለን ?
*ስልክ ቁጥር*
*00251996469084 አባቱ ሁሴን አዴም*
*0097156744815እህቱ ታምሬ ሁሴን*
*00966503959573 የሮም ይመር*
*00971529281032* ሀዋ ቃሲም አደም
*ደዉላችሁ አሣዉቁን ለአላህ ስትሉ ሸር ሸር አርጉልን* ወዲም እህቶች ?

በዒልም መንገድ ላይ!
ስለ ቀልባችን
በኢልም መንገድ ላይ
አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ተወስተዋል አድምጡ
~
አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ተወስተዋል አድምጡ
~
🔖እየጮሁ ማልቀስ የሚቀይረዉ ነገር የለም።በዚያ ላይ አመፅ ነዉ እንደዉም ከትልልቅ ወንጀል ነዉ።
~እየጮኸች የምታለቅስ ሴት..!ከመሞቷ በፊት ወደ አላህ ቶብታ ያልተመለሠች ከሆነ በሷ ላይ ቀሚስ ኑሮ ይህ ቀሚስ የቀለጠ ነሐስ ነዉ ብለዉታል ኢብኑ አባስ ፦ከጀረብ የሆነ ቀሚስ ለብሳ የዉመል ቂያማ እንድቆም ይደረጋል።እነዚህ ነገሮች እሳቱን የማቀጣጠል የገዘፈ ሀይል አላቸዉ።
~ግን እስካልቶበተች ድረስ ነዉ የቶበተች እንደሆን ከዚህ የገዘፈ ወንጀልን ሠርተን ወደ አላህ ከተመለስን አላህ ተዉበታችንን ይቀበለናል። ጌታችን እንዲህ ይላል።
قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعً

~ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና !
ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል።
~
ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል።
~
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.