💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አሏህ ሲደርሱ ነው።

إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡_መርየም 3

~ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን የምትደብቃቸው የህመሞችህ ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት ጌታ ይሰማልሃል ጌታህን በዱዓህ አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው፣ ልመናህን አሰማው። ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ።


=
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች
~
ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا }
"በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34]

አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር።

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የሰዓቲቱ ዕውቀት አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ፡፡ ዝናብንም ያወርዳል፡፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ውስጠ ሚስጥርን ዐዋቂ ነው፡፡
👍2
🔍ስሚኝስኪ...
ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት
ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት
እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት
እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት
ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ
ትንሽም ትልቁም ሁሉም ከሡ ጋርነዉ

እደሚያደርግልኝ እምነቱ ስላለኝ
እጆቸን ዘርግቸ እኔም ስጠኝ አልኩኝ
እሡም ጥያቄየን በባዶዉ አልመለሠኝ
አችን ሰጠኝና ፈፅሞ አስደሠተኝ

የደስታየ ምንጭ የአምላክ ስጦታየ
የልቤ ባለሟል ዉዷ ጓደኛየ
እኔ አችን ለመግለፅ ብዙ ደክሜአለሁ
ፊደላት አዉጥቸ ቃላት ደርድሪያለሁ

ሀረግ ሆኖ ቀረ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ
ልክ እደ ዉቂያኖስ የሆንሽልኝ ሀሴት
የሚስጥሬ ጓዳ የሆሽኝ ቀለበት
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ ባለሽበት

ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁና እናም..

ከእሙ ሂባ ለእሙ አብዲላ

t.me/https_Asselfya
👍1
🔖የአላህ  መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል።

🔖ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
🔖ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
🔖ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።

~ጌታቸዉን ከሚለምኑት  ነህን  ?!

=
  
t.me/https_Asselfya
🔖የሆነ ሰውየ አቡ ደርዳዕ ዘንድ መጣና አሏህ በርሷ የሚጠቅመኝ የሆነችን ቃልን አስተምረኝ? አላቸው
~አቡ ደርዳዕም እንድህ አሉት
~ክብርህን ለአሏህ ስጥ፦
~ የሰደበህን ወይም ያነወረህን ለአሏህ ብለህ ተወው።

📚አል_ሂልያ_1/219)
🔖ሴቶች ለመጽናናት እና ከፈተና ለመዉጣት ማድረግ ያለባቸዉ ሶስት ቁልፍ ነገሮች..!

የሚያስጨንቃችሁን ነገር መቀነስ
ጤናን መጠበቅ
አንች ከሌለሸ ሁሉ ነገርእንደሚቆም (እንደሚቀጥል)መረዳት

~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

قال ﷺ:"من قال حين يصبح:

اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
◌​​የጧት ስንቅ...!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..
🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...!
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት
⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ

  🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር ..
ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት

~
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።

~