💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን።

t.me/Darutewhide
~የሸዋል ስድስት ቀናትን ጾም የሚመለከቱ ነጥቦች.

t.me/IbnuMunewor/4393
t.me/IbnuMunewor/4393
-
مَن كـانَ يَعبد الله فِـي رمَـضَان
فَإن رَمـضَان  رحلَ
ومَن كَان يَعبـدُ الله فَإِنّ الله حَي لَايَمُوتُ.
وَ مَن يَعرِفُ الإِسلامَ فِي رَمـضَان
فَالإِسلاَم حقُ و الحقُ بَاق🌷
🔖በየቀኑ ማሣደግ ያሉብን ነገሮች..!

⓵))በራስ መተማመን በየቀኑ መጨመር

⓶))ጥልቅ መሻታችንን ማሳደግ

⓷))በየቀኑ የግዜ አጠቃቀምን ማሳደግ

⓸))ጠንካራ ማንነትን ማሳደግ

⓹))ማለዳህ ማማር አለበት

⓺))ራስህን እያወክ መሄድ አለብህ

⓻))ሙያ ፦እዉቀትህን በየ ግዜዉ ማሳደግ

⓼))በየቀኑ ደስታህን መጨመር

t.me/https_Asselfya
ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ‼️


የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-

«ከሥራችሁ ሁሉ በላጭ የሆነ፣ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመቁረጥ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን? በማለት ጠየቁ፣ ሰሃቦችም አዎ ያረሱለላህ! አሏቸው፣ አላህን ማውሳት ነው በማለት መለሱ»።

📚ቲርሚዚ ዘግበውታል

اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»

t.me/https_Asselfya
"አጠር ያለች ግጥም ለውዷ እህቴ"
~
*ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ*
*ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ*

*ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ*
*የአላህን  ትዛዝ  ጠብቂው እህቴ"*

*ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪየ እንደይደፍራት*
*"ባለጌና አጃቢ በሩቁ እንዲፈራት"*

*ስሟን እንዲጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት*
*በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት"*

*ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት"*
*ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት*
منقول
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️

‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

ወድማችን መካሻው አብዲላህ ሙሀመድ 
ሁለቱም ኩላሊቱ በገጠመው ህመም  ምክንያት ፌል በማድረጋቸው አድስ አበባ በሚሊኒክ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) እየተደረገለት የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ግን የሀኪሞቹች ቦርድ ውሳኔ መሰረት ውጭ ሀገር ሂዶ የኩላሊት ነቅለ ትከላ እንዲያደርግ ግድ ሆኖበታል:: ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ ይህንን ህክምና ለማረግ አቅም ስለሌላለን የቻላችሁትን እንድታግዙን በማለት በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን::

ውድ እህት ወድሞች የወንድሜን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑኝ ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን።


የሱና እህታችሁ ..!
✍️SeAda Abdelah

የአካዉንት ቁጥር
↓↓↓

📠ንግድ ባንክ  ↓↓
                ☞1000580802684

📠አባይ ባንክ↓↓
             ☞2061011073393010  

ንያችሁን በዚህ አካውንት ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም ! ↑↑

👉የቴሌግራም ግሩፕ ➴➴➴
https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk

👉የዋትሳፕ ግሩፕ➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/KEzb7riJGRu4emfwhAYlqW

=
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
“የምታገቡት የትዳር አጋራችሁን ብቻ አይደለም፣ የእነሱን ዘመዶችንም ጭምር ነውና አመራረጣቹህን ከቤተሰቧ ጀምሩ!
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
ዝምታ

አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።

=
💡አስደሳች ዜና!

🗓እነሆ የፊታችን ሰኞ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ

ኮርሱ የሚጀምረው፦ከፊታችን ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―

ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔖አታላይ በበዛበት ግዜ ጥብቅ የሆኑ እንስቶችን አሏህ በእዝነቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሃላል ይሰትራቸዉ

=
አልሓምዱሊላህ ያረብ .በእስር ቤት እህት ወንድሞቻችን ከስንት ስቅይት በኋላ...

በዛሬው ዕለት ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል