Audio
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
~መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
~አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን።
t.me/https_Asselfya
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
قال الشيخ #عبدالرزاق_البدر - حفظه الله - :
سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .
● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .
● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡ ▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ ~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ 📚ሱረቱል አል ሒጅር =
✅ وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ
➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡
✅ فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا
➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።
✅ وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا
➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።
✅ وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ
➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።
📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)
t.me/https_Asselfya
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾
[ البقرة: 186]
•••🤲
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾
[ البقرة: 186]
•••🤲
ረመዷን - 16
***
ትናንት የተቀበልነው ወር (አዎ ትናንት) አንድ ቀን የፆምን ሳይመስለን ይኸው ሮጦ አጋማሹን አለፈ፡፡
እነዚያን ያለፉትን አሥራ አምስት ቀናት በምን አሳለፍን?፡፡ አተረፍን ወይስ ከሰርን?፡፡ አገኘን ወይስ አጣን?፡፡ ዛሬ 16ኛው ላይ ቆመን ራሣችንን እንገምግም እስቲ፡፡
ፆማችን እንዴት ነበር?፡፡ ከፆም፣ ቁርአን፣ ከተራዊሕ፣ ከግዴታና ሱና ሶላቶች፣ ከዚክር፣ ከሶደቃ ጋር የነበረን ግንኙነት እንዴት ነበር?፡፡
በርግጥ ያለፉት ቀናት በምንም ይሁን በምን ይለፉ ላይመለሱ አለፉ፡፡ የቱን ያህል ብንሮጥ ካሁን በኋላ አንደርስባቸዉም፡፡ ብንፀፀት መልሰን አናመጣቸዉም፡፡ ቢቆጨን ዳግም አናገኛቸዉም፡፡ በቀናቱ ዉስጥ ብዙ አጉድለን ይሆናል፡፡ ቢሆንም መልሰን ልንሞላቸው አይቻለንም፤ ያጠፋነዉን ለማስተካለከል ዕድሉ የለንም፡፡ እያንዳንዱ ቀን የተሠራበት ሥራ ተመዝግቦ ፋይሉ ተዘግቷልና፡፡ ግና የተቀሩት ቀናት እንደ ዕድል ተሠጥተዉናል፣ ያጎደልነዉን እንሙላ፣ በደከምንባቸው ጉዳዮች እንበርታ፡፡
ያ ረብ በረሕመትህ አለን።
منقول

🛑👉
«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
ሙስሊሞች የሚጭኗት አህያ ከሙሽሪኮች ትሻላለች
እነሱ ማለት ከእንስሳ የባሱ ናቸው ተብለዋሉ
እንስሶች እኮ እረኛውን የወሰዳቸው ቦታ ይሄዳሉ እንዚህ ግን የተላከላቸውን መልክተኛ አንታዘዝም በማለታቸው ከእንስሶች ብሰዋሉ አህያዋ ተሻለች ማለት ነው
أَمۡ تَحۡسَبُ أَنَّ أَكۡثَرَهُمۡ یَسۡمَعُونَ أَوۡ یَعۡقِلُونَۚ إِنۡ هُمۡ إِلَّا كَٱلۡأَنۡعَـٰمِ بَلۡ هُمۡ أَضَلُّ سَبِیلًا }
[سُورَةُ الفُرۡقَانِ: ٤٤]
t.me/https_Asselfya
Forwarded from «አቡ ሑረይራ Online የቂራአት መድረሳ»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው።
«በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»🪴قال ابـن الجـوزي رحمه الله:
تالله، لو قيل لأهل القبور تمنوا لتمنوا يوماً من رمضان.
🪴 التبصـرة - (٢/٨٥)
ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
~በአላህ ይሁንብኝ የቀብር ባለቤቶች እስቲ የሆነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን በተመኙ ነበር።
t.me/https_Asselfya
መዲነተል ሙነወራ የመሞት ደረጃው‼️
«በመዲና ውስጥ መሞት የቻለ ሰው መዲና ውስጥ ይሙት፣ መዲና ውስጥ ለሞተ ሰው የኔ "ሸፍዓ" ታገኘዎለች»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6015)
~
حسنـــــات لا تعـــدّ ولا تُحـصــى.
قال رسُول الله ﷺ:
"مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ
=كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً".
قال رسُول الله ﷺ:
"مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ
=كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً".