💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.7K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
ኢብኑ/ሙነወር
“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች”
~
ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~አስፈላጊ ነገሮች ተጠቅሶበታልስራችንን እየሠራን ብዙ ነገር ማድመጥ እንችላለን ።በርቱ ....

ትንሽ ቁጭ ስንል ቁርአናችንን እንቀራለን አላህ ያግዛችሁ በስተመጨረሻ ጣፋጭ ቁርአን አመጣለሁ

~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~ቀደምቶች ከአላህ ዉጭ ባለነገር በእዉነት ከምምል በዉሸት በአላህ ስም ብምል ይሻለኛል ይሉ ነበር ።

~አሁን ግን በእዉነት በአላህ ስም ተምሎለት አያምንም።እዉነት የሚመስለዉ ከአላህ ዉጭ ባለነገር ሲማልለት ቢሆን እንጅ አጀብ!! ወዳጀ!! አላህን በማመጽ ፍጡርን መታዘዝ የለም ።

....
~ ብስራት ለዉዷ እህቴ !!!


~ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ ...
     
🔖«ከተዉሂድ ቀጥሎ ....ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣
🔖የረመዳንን ወር ከፆመች፣
🔖ብልቷን ከጠበቀች፣
🔖ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።

📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል

=
t.me/https_Asselfya
Audio
🛑👉በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!

«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»


ክፍል ⓵

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ

=
https://telegram.me/abutoiba
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
ተቀላቀሉ ያጀመዓ የቲሞችን ከአላህ በታች እኛ ካልፈቀድናቼዉ ማነዉ የሚፈቅዳቼዉ ?

👇
https://t.me/+kTTRD6D2WwJhZGI0
‏قال الشيخ #عبدالرزاق_البدر - حفظه الله - :

سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .


● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡ ▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ ~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ 📚ሱረቱል አል ሒጅር =
وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ

➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡

فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا

➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።

وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا

➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።

وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ

➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።

📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)



t.me/https_Asselfya
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾


البقرة: 186]
•••🤲
ረመዷን - 16
***

ትናንት የተቀበልነው ወር (አዎ ትናንት) አንድ ቀን የፆምን ሳይመስለን ይኸው ሮጦ አጋማሹን አለፈ፡፡
እነዚያን ያለፉትን አሥራ አምስት ቀናት በምን አሳለፍን?፡፡ አተረፍን ወይስ ከሰርን?፡፡ አገኘን ወይስ አጣን?፡፡ ዛሬ 16ኛው ላይ ቆመን ራሣችንን እንገምግም እስቲ፡፡
ፆማችን እንዴት ነበር?፡፡ ከፆም፣ ቁርአን፣ ከተራዊሕ፣ ከግዴታና ሱና ሶላቶች፣ ከዚክር፣ ከሶደቃ ጋር የነበረን ግንኙነት እንዴት ነበር?፡፡

በርግጥ ያለፉት ቀናት በምንም ይሁን በምን ይለፉ ላይመለሱ አለፉ፡፡ የቱን ያህል ብንሮጥ ካሁን በኋላ አንደርስባቸዉም፡፡ ብንፀፀት መልሰን አናመጣቸዉም፡፡ ቢቆጨን ዳግም አናገኛቸዉም፡፡ በቀናቱ ዉስጥ ብዙ አጉድለን ይሆናል፡፡ ቢሆንም መልሰን ልንሞላቸው አይቻለንም፤ ያጠፋነዉን ለማስተካለከል ዕድሉ የለንም፡፡  እያንዳንዱ ቀን የተሠራበት ሥራ ተመዝግቦ ፋይሉ ተዘግቷልና፡፡ ግና የተቀሩት ቀናት እንደ ዕድል ተሠጥተዉናል፣ ያጎደልነዉን እንሙላ፣ በደከምንባቸው ጉዳዮች እንበርታ፡፡

ያ ረብ በረሕመትህ አለን።

منقول
t.me/https_Asselfya
Audio
🛑👉በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!

«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»


ክፍል  ⓶ የመጨረሻ

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ

=
https://telegram.me/abutoiba
ሙስሊሞች የሚጭኗት አህያ ከሙሽሪኮች ትሻላለች

እነሱ ማለት  ከእንስሳ የባሱ ናቸው ተብለዋሉ

እንስሶች እኮ እረኛውን የወሰዳቸው ቦታ ይሄዳሉ እንዚህ ግን የተላከላቸውን መልክተኛ አንታዘዝም በማለታቸው ከእንስሶች ብሰዋሉ አህያዋ ተሻለች ማለት ነው

أَمۡ تَحۡسَبُ أَنَّ أَكۡثَرَهُمۡ یَسۡمَعُونَ أَوۡ یَعۡقِلُونَۚ إِنۡ هُمۡ إِلَّا كَٱلۡأَنۡعَـٰمِ بَلۡ هُمۡ أَضَلُّ سَبِیلًا }

[سُورَةُ الفُرۡقَانِ: ٤٤]


t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ረመዷን በኢማኑ ጠንካራና ደካማው የሚለይበት ወር ነው።

«በኢማን የተሞላ ሽማግሌ ተራዊህ እስከመጨረሻው ሲሰግድ በኢማኑ የደከመ ወጣት ግን መቆም አቅቶት ከተራዊህ ይሸሻል።»