💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
02 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (②)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029
~ስህተቴን ፊት ለፊቴ ለነገረኝ፣ በመልካም ስራዬን ፊትለፊቴ ላላሞገሰኝ! የአላህ እዝነት ይውረድ!!
~
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ


ክፍል አንድ 0⃣1⃣

👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች

ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች

⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦

▪️ሙስሊም የሆነ👉 ካፊር ይወጣል
▪️ለአቅመ አዳም የደረሰ👉 ህፃን ይወጣል
▪️አቅሉ ጤነኛ የሆነ👉 እብድ ይወጣል
▪️መንገደኛ ያልሆነ👉 ሙሳፊር ይወጣል
▪️መፆም የሚችል👉 የማይችል ሰው ይወጣል
▪️ጾምን ከልካይ ከሆኑ ነገሮች ሰላም የሆነ▪️ ፃም ከልካይ ምክንያት ያለበት ይወጣል

ይህንን መስፈርት ያሟላ ሰው ወዳው በግዜው መጾም እንዳለበት የቁረአንና የሀድስ መረጃ እንዲሁም የሙስሊሞች ስምምነት ያመላክታል።

◾️ شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًۭى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍۢ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ
➀(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (ሀቅና ከባጢል) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ይፁም።

قال النبيﷺ: ((إذا رأيْتُمُ اله‍لالَ فصُومُوا))
➁【ጨረቃን ባያችሁ ግዜ ረመዷንን ጹሙ】
📚 مُتَّفَقٌ عَليْهِ

ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ያሟሉ ሰዎች ረመዷንን ያለ ቀዷእ ወዳው በትኩሱ እንደገባ መፃም ግዴታ በመሆኑ ላይ የሙስሊሞች ስምምነት እንዳለ ኢብኑ ኡሰይሚን ገልፀዋል።
📚 مجالس شهر رمضان (٤٦)

🔘 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ
               ፧              ፧
               ፧              ፧
t.me/https_Asselfya
አንዳንድ ጊዜ ምንም እንደማያገባን ነገር ሆነን፣ ሳንሸበር ሳንጨነቅ፣ ምን ጉዳዬ ምን አገባኝ ብለን ሕይወትን ዝምብለን ስንኖራትም  ደስ ይላል።

~
t.me/https_Asselfya
የወደክበትን ቦታ ሳይሆን ያንዳለጠህን ቦታ አብዝተህ እየዉ ነገ መልሶ እንዳያንዳልጥህ  ትጠነቀቃለህ !!

=

http://t.me/https_Asselfya
📍በቁርአን እንተዋወስ!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️وَيَوْمَ يُحْشَرُ أَعْدَآءُ ٱللَّهِ إِلَى ٱلنَّارِ فَهُمْ يُوزَعُونَ
የአላህም ጠላቶች ወደ እሳት የሚሰበሰቡበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነርሱም የሚከመከሙ ኾነው ይነዳሉ፡፡

▪️حَتَّىٰٓ إِذَا مَا جَآءُوهَا شَهِدَ عَلَيْهِمْ سَمْعُهُمْ وَأَبْصَٰرُهُمْ وَجُلُودُهُم بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
ጀሀነምን በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል፡፡

▪️وَقَالُوا۟ لِجُلُودِهِمْ لِمَ شَهِدتُّمْ عَلَيْنَا ۖ قَالُوٓا۟ أَنطَقَنَا ٱللَّهُ ٱلَّذِىٓ أَنطَقَ كُلَّ شَىْءٍۢ وَهُوَ خَلَقَكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍۢ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ

ለቆዳዎቻቸውም «በእኛ ላይ ለምን መሰከራችሁብን?» ይላሉ፡፡ «ያ አንዳቹን ነገር ሁሉ ያናገረው አላህ አናገረን፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ጊዜ ፈጠራችሁ፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ» ይሏቸዋል

▪️وَمَا كُنتُمْ تَسْتَتِرُونَ أَن يَشْهَدَ عَلَيْكُمْ سَمْعُكُمْ وَلَآ أَبْصَٰرُكُمْ وَلَا جُلُودُكُمْ وَلَٰكِن ظَنَنتُمْ أَنَّ ٱللَّهَ لَا يَعْلَمُ كَثِيرًۭا مِّمَّا تَعْمَلُونَ
ጆሮዎቻችሁ ዓይኖቻችሁና ቆዳዎቻችሁም በእናንተ ላይ ይመሰክርብናል ብላችሁ የምትደበቁ አልነበራችሁም፡፡ ግን አላህ ከምትሠሩት ብዙውን አያውቅም ብላችሁ ጠረጠራችሁ፡፡

📚(ሱረቱል ፉሲለት 19_22)

    t.me/https_Asselfya
~በሕይወት  ትልቁ  ቁም  ነገር  ትምህርት  መውሰድ  ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን  ይታወሰናል፡፡  ሁሌም  እንማር፣  ሁሌም  ለመለወጥ ዝግጁ  እንኹን፣  ሁሌም  ብሩሕ  ተስፋ  ይኑረን፡፡  ብልህ  ሰው  ዛሬ  ላይ ዐዋቂ  ነኝ፣  ትክክል  ነኝ፣  እኔ  ብቻ  የሚል  ሳይኾን  ዛሬ  ላይ የሕይወትን  ትምህርት  ከሕፃናት  ሳይቀር  ለመማር  የተዘጋጀ  ነው፡፡"
       ~               
   t.me/https_Asselfya
03 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (③)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029