💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
ዉዶች እስከመጨረሻ እልከዉናበ pdf መልኩ ላዘጋጀዉ ፈልጌ ነዉ ኢንሻአላህ
~
~
{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا…
القارئ عبدالله الموسى |تلاوة خاشعة
✅ ጣፋጭ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ
~አላህ ሆይ !
እንዲሁ ተነፋፍቀን እንዳትከለክለን
የዛ ሰው አድርገህ በሰላም አድርሰን
ጥፋታችን ገዝፏል በረህመትህ እየን
እዝነትህ ሰፊ ነው መሀርታህ ለግሰን
መሸሻም የለንም ተስፋችን አንተው ነህና
t.me/https_Asselfya
~አላህ ሆይ !
እንዲሁ ተነፋፍቀን እንዳትከለክለን
የዛ ሰው አድርገህ በሰላም አድርሰን
ጥፋታችን ገዝፏል በረህመትህ እየን
እዝነትህ ሰፊ ነው መሀርታህ ለግሰን
መሸሻም የለንም ተስፋችን አንተው ነህና
t.me/https_Asselfya
⭕️👉ስ ለ ሻዕባን ወር አጫጭር ጥቆማዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☞ በሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን
«ሙስሊሞች ሆይ ያለነው በሻዕባን ወር ላይ ነውና በዚህ ወር ዙርያ አንድ ስድስት ነጥቦችን በማውሳት ልንከተለው ስለሚገባን ግዴታችን እናብራራለን።
📍የመጀመርያው ነጥብ
የሻዕባን ወር ከሌሎች ወራት በተለየ ሁኔታ በፆም ይለያልን? አዎን ይለያል ። ምክንያቱም ነቢዩ [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] «በዚህ ወር ፆም ያበዛሉ። ከወሩ ጥቂት ቀናት እስኪቀራቸው ወሩን ይፆሙት ነበርና።»
በዚህም ሱና መሰረት የአላህ መልእክተኛን [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] በመከተል በዚህ በሻዕባን ወር ፆም ማብዛት አለብን።
📍ሁለተኛው ነጥብ
የሻዕባን ወር አጋማሽ ቀን ፆምን የተመለከተው ነው። ይህንን ቀን ለይቶ መፆምን የሚመለከቱ ከነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያልተገኙና ትክክለኛ ያልሆኑ ደካማ ሀዲሶች ተነግረዋል። በነዚህ ተመርኩዞ ይህንን ዒባዳ መፈፀም ደግሞ አይቻልም። ከነቢዩ ለመተላለፉ ባልተረጋገጠ ማንኛውም ነገር አላህን ማምለክ አይፈቀድም። በመሆኑም የሻዕባን አስራ አምስተኛው ቀንን ለይቶ መፆም የሌለ ነገር ነው። ከመልእክተኛው ለመገኘቱ መረጃ ከሌለ ደግሞ ቢደዐ ነው።
📍ሶስተኛው ነጥብ፤ የሻዕባን ወር አስራ አምስተኛው ቀን ሌሊት ትሩፋትን ይመለከታል።
ልክ ቀኑን መፆም የተረጋገጠ መረጃ እንደሌለው ሁሉ ለሌሊቱም ከሌሎች ሌሊቶች በላጭ ነው ተብለው የተነገሩት ሀዲሶች ከነቢዩ [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ለመነገራቸው ትክክለኛ መረጃ የሌላቸው ደካማዎች ናቸው።
ስለሆነም የሻእባን አጋማሽ ሌሊት ልክ እንደ ረቢዕ ወር ሌሊት፣ እንደ ረጀብ ወር ሌሊት እንጂ የተለየ ነገር የለውም። ተነገረ የተባለውም መረጃ ቀድሜ እንደገለፅኩት ደካማዎች ናቸው።
📍አራተኛው ነጥብ
ይህችን የአስራ አምስተኛዋን ሌሊት ለየት አድርጎ ዝግጅት ፈጥሮ ማሳለፍ ቢደዐ ነው። ነቢዩ [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ለየት አድርገው ያሳዩን፣ ሌሊቱን የሚሰገድ አምልኮትም ዝግጅትም የለምና። ስለዚህ ምሽቷ ልክ እንደ ሌሎች ምሽት ናት። አንድ ሰው ከዚያች ሌሊት በፊትም የለይል ሰላት መስገድ ልምዱ ከነበረ በዚያች ሌሊትም ተነስቶ መስገዱ ልክ እንደበፊቱ ነውና ችግር የለውም። ካልሆነና በፊት የማይሰግድ ከነበረ ዛሬ በሻዕባን "ለይለቱ ኒስፍን" ለየት አድርጎ መስገድ የለበትም። ምክንያቱም ከአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያልተገኘ ተግባር ነውና። ከዚህም የከፋው ደግሞ አንዳንዱ ሰው የሆነ ያህል ረከዓ በዚህ ምሽት ይሰገዳል በሚል ለየት ያደርገዋል። ይሁንና ከነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ይህንን ምሽት ነጥሎ ለየት ማድረግ ስላልተገኘ ይህችን ምሽት በሰላት ልዩ አናደርግም።
📍አምስተኛው ነጥብ
የአላህ ሱብሃነሁ ለነገሮች የሚያደርገው ውሳኔ በሻዕባን አስራ አምስተኛዋ (አጋማሽ) ምሽት ነውን❓
ምላሹም አይደለም ሲሆን፤ ምሽቷም የመወሰኛይቱ ሌሊት [ለይለቱል ቀድር] አይደለችምና ነው። ምክንያቱም "ለይለቱል ቀድር" በረመዳን ውስጥ የምትገኝ ምሽት ናት። ሃያሉ አላህ እንዳለው፤
”إنا انزلناه“
"እኛ አወረድነው" ማለትም ቁርኣንን ለመጀመርያ ግዜ ያወረድነው ማለቱ ነው። ይህም ሙሉ ምዕራፉ ሲነበብ እንዲህ ይላል፤
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ﴿١﴾ وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ ﴿٢﴾ لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ ﴿٣﴾ تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ ﴿٤﴾ سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ ﴿٥﴾
Al-Qadr☞ القدر:- [1-5]
[እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ (1)መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (2)መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ (3) በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ (4) እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡(5)]
ይህ ክስተትና ምሽቱም መቼ እንደሆነ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፤
(شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖوَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّـهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّـهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ) البقرة:- 185
[(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው፡፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን (በልኩ) መጾም አለበት፡፡ አላህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም፡፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ (ይህን ደነገግንላችሁ)፡፡ (185)]
በዚህም መረጃ መሰረት ለይለቱል ቀድር ማለትም ፈጣሪያችን አላህ ለማንኛውም ነገር ሁሉ አመታዊ ውሳኔ የሚሰጥበት ምሽት በረመዳን ወር ውስጥ የምትገኝ አንዲት ሌሊት መሆኗን እንረዳለን። ምክንያቱም ሌሊቷ ቁርኣን የወረደባት ሌሊት ነች ። ቁርኣን ደግሞ የወረደው በረመዳን ወር ነውና የመወሰኛይቱ ምሽትም የምትገኘው በረመዳን እንጂ በሌላ ወር አይደለም። ስለሆነም የሻዕባን አጋማሽ ሌሊት "ለይለቱል ቀድር" የመወሰኛይቱ ምሽት አይደለችም። በዚያች ሌሊትም ለአመቱ የሚሆን ምንም የሚወሰን ነገር የለም።
📍ስድስተኛው ነጥብ፦ የሻዕባን ወር አጋማሽ ቀን ላይ አንዳንዶች ምግብ አዘጋጅተው ለድሆች በሚል የሚያከፋፍሉትና የእናት እራት፣ የአባት እራት ወይም የወላጆች እራት የሚሉት [እንዲሁም ባገራችን የእህል ዘሮችን ባንድ ላይ ሰብስቦ በመቀቀልና ከዚያም መጀመርያ ግቢ ውስጥና ውጪም በመበተን አመቱ የጥጋብ የርጋታ ይሁንልን የሚሉት] ሁሉ ከነቢዩ ያልተላለፈልን ከሰሃቦችም ሪድዋኑላሂ አለይሂም ያልተገኘ መጤ የሆነ ቢድዐ ነው።
👆 እነዚህን ስድስት ነጥቦች ጠቅሼ ብቆጥራቸውም ሌሎች ላብራራቸው የሚገቡ ሆነው ያለፍኳቸው እንዳሉ ግልፅ ነው። አላህ እኛንም እናንተንም ሱናን የሚያሰራጩ፣ ቢድዐን የሚያስጠነቅቁና ተመርተው የሚመሩ (ቅን ሆነው የሚያቀኑ) ያድርገን። ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በጁምዓ ኩጥባቸው ወቅት እንደገለፁት ከምሪቶች ሁሉ በላጩ የሳቸው ምሪት ነውና ቅኑን መንገድ የሚከተሉ፣ በሳቸው አመራርም የሚመሩ ያድርገን። «በማስከተል፤ ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ኪታብ ነው። ከአመራሮች ሁሉ በላጩም የሙሀመድ ምሪት ነው። መጥፎ ጉዳይ ማለት መጤዎቹ ናቸው። ሁሉም ፈጠራዎች ጥመት ናቸውና።»ብለዋል።
منقول
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

📍የሒጃብ ጥፍጥና⁾ { እና } ⁽❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌⁾ 👉🔖ክፍል ሁለት ▪️ስለሒጃብ በሁለተኛ ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ➥ሌለኛዋ እህት ደግሞ ፦ "ለምን ነገሮችን እናከባብዳቸዋለን ኢስላም ገር የሆነ ሀይማኖት ነው {ነአም ገር ነው } ። ታዲያ ሰወች ለምን አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጉታል ? ሂጃብ ሴትን ልጅ ከሚያስጨንቋት ነገሮች አንዱ በመሆኑ ለምን እንድትቸገር…
📍⁽የሒጃብ ጥፍጥና⁾
{ እና }
⁽❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌⁾
➟ክፍል ሶስት
▪ስለሒጃብ በሶስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ
👉ሌላኛዋ እህታችን ደግሞ ! "በኢስላም ስራ (ከስብ) ከአምልኮ ተግባር ይቆጠራል ተብሏል ፤ ስራን መፈለግ ደግሞ ኢስላማዊ ግደታ ነው ፤ሂጃብ ለብሶ የስራን ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ጉዳይ ነው በዚህ የተነሳም ሂጃብ ላለማድረግ ተገድጃለሁ፤ ምክንያቱም ለኑሮ የሚያስፈልጉኝን ወጪወች ለማግኘት መስራት ይኖርብኛል ። በማለት ሀሳቧን ትገልፃለች !
●ውድና የተከበርሽው እህቴ ! የሚከተሉትን የቁርአን አንቀፆች እንመልከት ጌታችን አላህﷻ እንድህ ይላል፦
وَفِى ٱلسَّمَآءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
«ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው»፡፡
.
إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلرَّزَّاقُ ذُو ٱلْقُوَّةِ ٱلْمَتِينُ
«አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው»፡፡
↬እንግድህ ሙስሊም ነን እስካልንና የሁሉንም ፍጡራን ሲሳይ የሚሰጠው አላህ ነው ብለን ካመንን ዘንዳ ሲሳያችን ከየት ይመጣልናል ብለን ለምን ይሆን የምንጨነቀው !
ሁሌም ቢሆን የሰጭውን ( የአላህን) በር ማንኳኳትና ሲሳያችንን እንድለግሰን መጠየቅ ይኖርብናል ፤ አላህ ሁሉን ሲሳያችንን እንድለግሰን በማሰብ ከማንም ፍጡር ምንም ነገር መከጀል የለብንም፤ የአላህን ﷻ በር ለማንኳኳት ደግሞ ራሳችንን ለእርሱ ማስገዛትና ትእዛዙን ማክበር የግድ ይለናል ፤ ከዚጋ ሌላው ማወቅ ያለብን ነገር አላህ ወደዚች ምድር ሲያመጣን ለኑሮ የሚያስፈልጉንን ነገሮች አሟልቶ በመስጠት መሆኑን ነው።
↳ተወዳጁ ነብይ (ﷺ) እንድህ ይላሉ፦
" ማንኛዋም ነፍስ በዚህ አለም የምትቆይበትን ጊዜ ሳትጨርስና የተወሰነላትን ሲሳይ (ሪዝቅ) ሳታጠናቅቅሞት አያገናትም" ።
↬የሲሳያችንን(ሪዝቅ) በር ይከፍታሉ የሚባሉ ሌሎች ሰበቦች ካሉ ተቅዋ ( አላህን መፍራት) እና ትእዛዛቱን በሚገባ መከተል ናቸው ፤ ከዚህ ውጭ ግን ከፍጡራን አንዱን በማስደሰትና የፈጣሪን ትዕዛዝ ወደ ኋላ በማድርግ የሚገኝ አንዳች ሲሳይ የለም።
አላህ (ﷻ) እንድህ ይላል ፦
وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ ٱلْقُرَىٰٓ ءَامَنُوا۟ وَٱتَّقَوْا۟ لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَٰتٍۢ مِّنَ ٱلسَّمَآءِ وَٱلْأَرْضِ وَلَٰكِن كَذَّبُوا۟ فَأَخَذْنَٰهُم بِمَا كَانُوا۟ يَكْسِبُونَ۞
የከተማዋም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በእነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር፡፡ ግን አስተባበሉ፡፡ ይሠሩት በነበሩትም ኃጢኣት ያዝናቸው፡፡
●በሀድሰል ቁዱስ አላህ (ﷻ) እንድህ ይላል፦
"አንተ የአደም ልጂ ሆይ! በስልጣን ላይ ስላሉ ሰወች አትፍራ ፤ የእኔ ንግስና እስካሁንም አለና ።የሲሳይህን መዘግየት እያየህ ስጋት አይደርብህ ፤ የእኔ ሃብት ተዝቆ አያልቅምና፤ የአደም ልጂ ሆይ! ሁሉንም ነገሮች የፈጠርኩት ላንተ ነው፤ አንተን ደግሞ የፈጠርኩህ ለእኔ ብቻ ነው። የኔን መንገድ ብትጠብቅና ታዛዥ ብትሆን ሁሉም ነገር አንተን ይከተላል።"
➫እንግድህ ውድ እህቴን የምመክረው የአላህን ትእዛዝ በማክብርና እርሱን በማስደሰት መንገድ ላይ አዘውትሪ በማለት ነው። እንድህ የምታደርጊ ከሆነ ሁሉም ነገር ይታዘዝሻል፤ እንድሁም ምርጥ የሆነውን ሲሳይ (ሪዝቅ) ከማታስቢው አቅጣጫ አላህ ይሰጥሻል። የአለማት ጌታ እና አስተናባሪ የሆነው አላህ እንድህ ይላል
وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجْعَل لَّهُۥ مَخْرَجًۭا
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
📝ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya

ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM