💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~አንዳንዴ ...ከመዳም ኩሽና ወጣ በሉና..ፏ.ብትን በሉ። ዱኒያ አይደለችምን? አላህ በሚወደዉ ነገር ...ለራሳችሁ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁኑለት

~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :-

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]


እነዚያ እመኑ በተባሉት ሁሉ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

~

t.me/https_Asselfya
↳አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን↰
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች፦ አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን!?↰

↳ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9025
( ) ||
Abdelaziz Sheim
~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ተጋበዙ..

▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش)

القارئ: عبد العزيز سحيم

t.me/https_Asselfya
Audio
أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ

تخصيص شهر رجب بالصيام
صلاة الرغائب
ليلة الإسراء والمعراج

خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

📍በድጋሜ የተለጠፈ..!

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030
ለልባችን ልብ እንስጥ!
~
ምናልባት አለባበሳችን ሱናውን የጠበቀ፣ ውጫችን ያማረ ሊሆን ይችላል። ከሆነ እሰየው። ይሄ ትልቅ መታደል ነው። ሰው ለልማድና ለፋሽን በተረታበት ዘመን ኢስላማዊውን ስርአት መጠበቅ ትልቅ ፀጋ ነው፣ ምስጋና ለአላህ ይሁንና። ነገር ግን ውስጣችንን እንዳንረሳ፣ ልባችንን እንዳንዘነጋ ትኩረት እናድርግ። ለልባችን ልብ እንስጥ። የብዙዎቻችን ልቦች ከድንጋይ የደረቁ ሆነዋል። ልባችን በቂም፣ በክፋት፣ በንቀት፣ በጥላቻ ተሞልቷል። በደል በጣም በዝቷል። ግብይታችን አላህን መፍራት ርቆታል። ጋብቻችን ተቅዋ የሸተተው እየሆነ አይደለም። ወንዱ ጨካኝ፣ ስግብግብ፣ ኃላፊነት የማይሰማው፣ ከወንድነት የተኳረፈ ሆኗል። ሴቱ መረን ለቆ፣ እንደታመመ እንኳን አያውቅም። ዘረኝነት ቤት ሰርቶብናል። ምላሳችን ዚክር ረስቷል። ዒባዳችን ጣእም አልባ የበድን እንቅስቃሴ ሆኗል። ከቁርኣን በእጅጉ ርቀናል። በዛዛታ ሰምጠናል። ይሄ ሁሉ የልብ መታወክ ችግር ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
{أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ}
"አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል። እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች!" [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599]

ባጭሩ ውስጣችን ከልባችን በላይ ትኩረት ይፈልጋል።

Ibnu Munewor
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL


ﻗﺎﻟﺖ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﺑﻨﺖ ﺃﺑﻲ ﺑﻜﺮ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤ

«ﺍﻟﻨﻜﺎﺡ ﺭﻕ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ، ﻓﻠﺘﻨﻈﺮ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻨﺪ ﻣﻦ  ﺗﻀﻊ ﺭﻗﻬﺎ».

📓ﺑَﻬﺠﺔ ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺲ ﻭﺃﻧﺲ ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺲ ١٨٣/١
Audio
~ሽንት ቤት መቆየት ..

🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

@abduljebarmohammednur
መካሪዎችህ ከአጨብጫቢዎች የበለጠ ላንተ ጠቃሚ ናቸው

~
3ቱ ስራዎች ሲቀር
Daru tewhid
ሞተህም ማይቋረጡ ስራዎች....!?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

    t.me/Darutewhide
~ሥራዎች ሁሉ በንያ ናቸው። ከፍቅር በስተቀር።ሱ በተግባር መገለጽ አለበት የሚል አቋም አለኝ።

~
ከእናታችን አዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللهَ أَوحى إليَّ: أنه من سلك مسلكًا في طلبِ العلمِ سهَّلتُ له طريقَ الجنَّةِ﴾

አላህ ወደኔ ወህይ አውርዶልኛል ኢልምን ‘እውቀትን’ ለመፈለግ መንገድ የጀመረን አላህ ለሱ ደግሞ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ:
"አስቸኳይ መልዕክት !
~~~~~~~~~~~~~
አሠላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶቼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ ዘህራ ጣሃ እባላለው አለች።ከወራቤ ፈይነት ሩቃ ቤት ነው ጠፍቼ የወጣሁት አለች ። የምታውቋት በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ትችላለችሁ ። 0930887835 ወይም 0949283077
ኢብኑል ቀይም رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አሉ፦


🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር።

ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች
🔹አሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች
እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።
💎وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،
🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.

📙 روضـة المحبيـن ( صـ321 ‎)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
~"አብዝተህ አትለስልስ ትጨፈለቃለህ: ~አብዝተህ አትደረቅ ትሰበራለህ.

ከማቃለ ኡስታዙና ....
   
☑️ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።

📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4

ፈጅር.........
t.me/https_Asselfya
ዝም ያለ አደበት ጣፋጭ ዜማ አለዉ !

እህቴ ሆይ ብዙ ከማዉራት ዝምታን ምረጭ !
ከማማት መምከርን ምረጭ !
ለራሴ ከማለት ለእህቴ ማለትን ምረጭ ለራስሽ የወደዲሽዉን ለሙስሊም እህትሽ መዉደዲ ግደታሽ ነዉና !

~አንዳዴ  የማጠብቃዉ ነገር በማትፈልጊዉ ሠአት ቢከሠትም አች ግን ታገሽ ትዕግስት ከኢማን አንዲ ቅርንጫፍ ነዉና ! አላማሽን ለማሤካት ብቻ ተራመጂ የአሏህን ፊት ብቻ ፈልገሽ ኢባዳ ስሪ አብሽሪ የኔ እንቁ !

t.me/https_Asselfya
ለራስ ማሠብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለምራሱን የማይወድ ሰዉ ሌላዉን አይወድም።

ራስሽን ተከባከቢ  ለራስሽ ግዜና ቦታ ስጪ ራስሽን አዳምጪ ለማንም ራስሽን ዝቅ እዳታደርጊ በልጠሽ ተገኚ ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኝዋለሽ።

~
t.me/https_Asselfya
👍1
~ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡
አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኗኑርም፡፡
ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡
መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡
ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣

ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡

t.me/https_Asselfya
~ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙ..

‏﴿قُلْ بِفَضْلِ اللهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَلِكَ فَلْيَفْرَحُوا هُوَ خَيْر مِمَّا يَجْمَعُونَ﴾