✅ የመኝታ ዚክር ...
〰️〰️〰️
بسمك ربي وصعت جنبي وبك ارفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين »
~ትርጉም፦(
🔖መተኛትህን ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ!
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️
بسمك ربي وصعت جنبي وبك ارفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين »
~ትርጉም፦(
ጌታዬ ሆይ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለሁ፥ነፍሴ ከያዝካት እዘንላት፣ከለቀቅካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅባት ጠብቃት።🔖መተኛትህን ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ!
t.me/https_Asselfya
የምኞታችንን በአንዴ ብናገኘዉ
አይገባንም ነበር የትዕግስት ዋጋዉ
ሁልጊዜ መደሰት ቢሆን ሕይወታችን
አናቀዉም ነበር የደስታ ጣዕሙን
✍️🥀......🥀
አይገባንም ነበር የትዕግስት ዋጋዉ
ሁልጊዜ መደሰት ቢሆን ሕይወታችን
አናቀዉም ነበር የደስታ ጣዕሙን
✍️🥀......🥀
✅ በሸለቆው ላይ በእርጋታ ና በቀስታ ኑር!!
العلم وادٍ، فإذا هبطت وادياً فعليك بالتُؤدة حتى تخرجَ منه
ابن شهاب الزهري
ኢውቀት ሸለቆ ነው። አንድን ሸለቆ የወረድክ(የገባህ) ጊዜ እሰክትወጣ ድረስ በእርጋታ(በቀስታ) አደራህን።
#ሞተህ ጌታህን እስክትገናኝ ድረስ ማለታቸው ነው።

👉በዚክር መበርታት ካላቸው ጥቅሞች መካከል፡-
ለምሳሌ:- የጠዋት እና የማታ ዚክር ፣ መፀዳጃ ቤት ስንገባ እና ስንወጣ የሚባለዉን አዝካር፣ ከመኝታ በፊት የሚደርግዉን ዚከሮችን ማድረግ ..
ለአኼራችንም ከመጥቀሙ ጋር
ለዛም ነው ➛ተወዳጁ ነብይ ﷺ ፡- ‹‹አንድ ሰው ራሱን ከሸይጣን አያድንም በዚክር ቢሆን እንጂ፡፡›› ብለው ያስተማሩን
📚ቲርሚዚ 28673
t.me/https_Asselfya
ለምሳሌ:- የጠዋት እና የማታ ዚክር ፣ መፀዳጃ ቤት ስንገባ እና ስንወጣ የሚባለዉን አዝካር፣ ከመኝታ በፊት የሚደርግዉን ዚከሮችን ማድረግ ..
ለአኼራችንም ከመጥቀሙ ጋር
👉 ከጅን:ከቡዳ;ከድግምት ራሳችንን መጠበቅና ማዳን የምንችልበት ዋነኛው ሰበብ ነው።ለዛም ነው ➛ተወዳጁ ነብይ ﷺ ፡- ‹‹አንድ ሰው ራሱን ከሸይጣን አያድንም በዚክር ቢሆን እንጂ፡፡›› ብለው ያስተማሩን
📚ቲርሚዚ 28673
t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💎ዉበት ከተፈጥሮ ...💎
ቋንቋቸው አልገባ ብሎን እንጂ በዝምታቸው ውስጥ ብዙ ተናጋሪዎች አሉ።ሰው ሲያወራ እንጂ ዝም ሲል ማንበብ ስለማንችል ዝም ባለ ጊዜ የጠፋ "ብላክ ቦርዶ" ይመስለናል።አልተረዳችሁኝም?!
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
*فَلِلَّهِ ٱلْحَمْدُ رَبِّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَرَبِّ ٱلْأَرْضِ رَبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለዓለማት ጌታ የተገባው ነው፡፡
*وَلَهُ ٱلْكِبْرِيَآءُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ۖ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ*
ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊ ጥበበኛ ነው፡፡
📕ሱረቱል ጃሲያ 36_37
=
ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለዓለማት ጌታ የተገባው ነው፡፡
*وَلَهُ ٱلْكِبْرِيَآءُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ۖ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ*
ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊ ጥበበኛ ነው፡፡
📕ሱረቱል ጃሲያ 36_37
=
➦
ሰለፊዋ ----ቆንጆ በሂጃብ ያማርሽው፡
ማማር ለማንደሁ ጠንቅቀሽ ያወቅሺው፡
በያደባባዩ -ፎቶ ማፖስቺው፡
ለፃፈልሽ -ሁሉ ፊት ማትሰጪው፡
ማማር በሂጃብ ነው እህቴ ጠንክሪ፡
በሱ ---የመጣውን አትደራደሪ፡
አንገት ሰበር አርጊ ሀያዕም ይኑርሽ፡
ቀልቃላ --አትሁኚ ሰለፍይ ሆነሽ !!!Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የውመል ጁሙአ አንድ ሰአት አለች ....
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ ተቀምጦ አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።
🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን ሙስሊሞችን የበላይ እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ ተቀምጦ አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።
🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን ሙስሊሞችን የበላይ እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
~ከእንግዳ ሁሉ መጥፎው ሰው ቤት የየዉን ሁሉ ገብቶ የሚያወራ።
ሰው ቤት ስትገቡ ዐይናችሁን ጨፍኑ፣ ስትወጡ ስለዚያ ቤት ምንም የማትናገሩ ዲዳ ሁኑ።
~
ሰው ቤት ስትገቡ ዐይናችሁን ጨፍኑ፣ ስትወጡ ስለዚያ ቤት ምንም የማትናገሩ ዲዳ ሁኑ።
~
~ኢላሂ ••
በልጅነቴ አዝነው ተንከባክበው እዚህ ያደረሱኝን ወላጆቸን አንተ እዘንላቸው ተንከባከባችው።
በልጅነቴ አዝነው ተንከባክበው እዚህ ያደረሱኝን ወላጆቸን አንተ እዘንላቸው ተንከባከባችው።
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ !
ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
سورة المائدة
الشيخ ماهر المعيقلي
✅ ቁርአንን መቅራት ወይም ማድመጥ በፈለግክ ጊዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራ!
~ማስተንተን {ተደቡር}
~በቁርአን መስራትን
~አጅር ማግኘትን
~ጌታህን ማናገርን
~በእርሱ መታከምን አስብ።
~
t.me/https_Asselfya
~ማስተንተን {ተደቡር}
~በቁርአን መስራትን
~አጅር ማግኘትን
~ጌታህን ማናገርን
~በእርሱ መታከምን አስብ።
~
t.me/https_Asselfya
~ማን ያውቃል!
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!
~ሠባሐል ኸይር .
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!
~ሠባሐል ኸይር .