💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.28K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በብርድ ወቅት..የለሊት ሠላት ቱርፋቱ...

~
👍1
ብቻ አላህ አይርሳህ!
~
ስምህ በታሪክ መዝገብ ውስጥ መስፈር አለመስፈሩ አያስጨንቅህ። እሱ የስኬት መስፈርት አይደለም። አላህ መርጦ ከላካቸው ነብያት ውስጥ ስንቶቹ ናቸው ስማቸው ለታሪክ የቀረው? ከጥቂትም በጣም ጥቂት! ጠቢቡ ጌታ እንዲህ ይላል፦
﴿وَرُسُلًا لَمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ﴾.
{ባንተ ላይ ያልተረክናቸውም መልእክተኞች (ልከናል።} [ኒሳእ፡ 164]
ግና ታሪክ ባይዘክራቸው፣ ሰው ባያውቃቸውም ሁሉ በእጁ ከሆነው ሃያል ጌታቸው ዘንድ የከበሩ ናቸው፣ ደረጃቸው ከፍ ያለ። አብዛኞቻችን የምንዘናጋበት የኢኽላስ ጉዳይ!

Ibnu Munewor
=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ኡማ ላይፍ፦ https://ummalife.com/IbnuMunewor
👍1
የሆነ ቀን ይመጣል…...

· ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉህ ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡
· በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡
· ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡
· ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡
· በኢሜልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡
· ቆይተህ መጥተህ ‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ተብለህ ብትጠበቅም የለህም፡፡
· ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡
· ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ ላትመለስም ሄደሃል።
· የሞት መልኣክ ወደ አኺራ ከወሰደህ ቆይቷል፡፡

· በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤ ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ስራ አሁን ላይ ሰደቃ ለመስጠት ሁኔታወች ተመቻችተዋል። እጅህ ላይ ባለው ስልክ ለነገው ቤት የተወሰነ ሰድቅ!

منقول
📍 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ 

ጠንክረው መማር ለሚፈልጉ   እውቀት ፈላጊወች በሙሉ  እንካን ደስ አላችሁ 💥💥


የተለያዩ  የእውቀት ዘርፎችን  አላህ በሰጠን እውቀት ልናስተምራችሁ  ሰአታችንን አመቻችተን  ብቅ ብለናል  አልሀምዱሊላህ ።
በዋናንት የምሰጠው ትምህርት 📚 ነህዉ ሙምቲዕ ሸርህ አጅሩምያ
፣ቱህፈቱ ሰንያ  ፣ ሙልሀ   ነሁን ሳያሸቱ ቂርአት መቅራት  እንዴት  ክብብብድ ይላል 
አንደዚሁም በሌላዘርፍ አቂዳ ፣ ፊቂህ ፣ሀዲስ  ወዘተ……

የቂርአት ሰዓት  በኢትዩ ⏱

  âą   ጣት ከፈጅር ሶላተ ቡሃላ
    âą   ከሰአት   7:00_ 9:30
   ⏱   ማታ        3:00 _ 4:30

📚 በኦላንይን   እያሰሙ መማር የምትፈልጉ 

መመዘገብ ይችላሉ
👉
@abuyasir2

👉 @Bint_Ibrahm_yesuna_temari

🔍مدرسة ابي بكر الصديق لتعليم اللغة العربية
👍1
የጊዜን አንገብጋቢነት
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ

የጊዜን አንገብጋቢነትን ...?

ዛሬ ጀማዱ-ሣኒ 4/1445 በወለቴ ሁነይን መስጂድ የቀረበ ምክር

🎙በኡስታዝ አባል አባስ ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
🌸ዛሬ ዉዷ እህቴ ላጤነትን  ቻው ቻው ላጤነት መንገዱን ጨርቅ ያድርግህ ብላለች ።

باركا الله لكما وباركا عليكما وجمع بينكما في الخير
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ።

ቀጣይ ተረኛ ተጋጅ👍
~
👍5
እዉቀት ብቻዉን ማንንም ከፍ አያደርግም።
ስንትና ስንት ተማሪ አለ ከስንትና ስንት መሻይኸ አስተማሪ የበለጠ አላህን በመፍራቱ ምክንያት ባወቀዉ ልክ እዉቀቱን ተግባራዊ በማድረጉ ምክንያት

~
✍የምንሠራዉን ስራ በራሳችን ፍላጎት ሳይሆን አሏህ አስገድዶን ነዉ የሚሉ የጥመት አንጃዎች ምን ይባላሉ?
Anonymous Quiz
32%
ሀ) ጀበሪያ
20%
ለ)) ቀደሪያ
21%
ሐ) ጀሕሚያ
28%
መ) ሁሉም
አልአስማእ ወሲፋት
ኢብኑ/ሙነወር
~ ተውሒዱል አስማእ ወሲፋት ~
~
ዛሬ እሁድ ጁማደል ኣኺራ 04/1445 በወለቴ ሑነይን መስጂድ የቀረበ ማስታወሻ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
_ለአንች ጥሩ ምሳሌና  አርአያ የሆነች ሴት ማን ነች ⁉️

➀-) ነብዩ  መልእክተኛ  ከመሆናቸው ቀደም ብላ  የተወለደች

⓶-) ነብዩ  በጣም  የሚወዷት፣ ከሌሎች ልጆቻቸው በበለጠ መልኩ የሚቀርቧት፣ሚስጥራቸዉንም የሚያጋሯት

➂-) አላህን አመስጋኝ፣ በብዛት አምላኪ፣ቁጥብና ትጉህ  ሴት በመሆኗ  ነብዩ  ለቁጣዋ  የሚቆጡላት

⓸-) በአረማመዷ፣በአካሄዷ  እንድሁም በአወራሯ  ነብዩን  መሳይ

➄-) ከነብዩ  ቤት ስትገባ  ነብዩ  ተነስተው  ስመውና  እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ብለው የሚቀበሏት።እርሷም ነብዩ  ከቤቷ  ሲመጡ  በተመሳሳይ የምትቀበል።

➅-) ነብዩ ﷺ በብዛት የሚቃለዷት።እሷ ማለትኮ የአካሌ ክፋይ ቁራጭ ሰውነቴ ነች እያሉ የሚያሞካሿት።

➆-) የዚች ኡማህ  ሴቶች ሁሉ አለቃ  ነች የሚል ማእረግን  የተጎናጸፈች

➇)- የጀነት ወጣቶች  አለቃ  መሆናቸው  ለተረጋገጠላቸው ልጆች እናት የሆነች 

➈-) በምድር ላይ ሙሉእነትን ከተጎናጸፉት አራት ምርጥ ሴቶች  መካከል  መመደቧ  የተረጋገጠላት

➉-) እሷም ይሁን  እህቶቿ  በሁለተኛነት ያልተገቡ ያልተገባባቸዉም ሴት

➀➀-) እሷን  ያስቸገረ  ነብዩን  እንዳስቸገረ  እንደሆነ  የተነገረላት

➀➁-) የአጎቷን  ልጅ ያንን  ምርጡን  ሰው  ከበድር ጦርነት በኋላ ያገባች

➀➂-) ስታገባ  ጥሎሽ ጠፍቶ  ጮኛዋ  ያለችውን የጦር ልብስ አውልቆ  የሰጣት

➀➃-) ወደባሏ  ዘንድ ስትሄድ አባቷ  ትራስን፣የዉሀ  እቃንና ፎጣ  መሳይ ልብስን ሰጥቶ  የሸኛት

➀➄-) ከባሏ  ቤት  ለሰርግ  የሚታረድ ስላልነበረ  ሰዕድ ቢን ዑባዳ  በግ  በማረድ፣ሌሎች አንሷሮች ደግሞ  እህልን በማመቻቸት የሰረጉላት

➀➅-) ያ  ጀግናው ባሏ ይዟት ወደ ቤቱ ሲሄድ፣ነብዩም  ﷺተከትለው ከቤት ገብተው    አላሁመ  ባሪክ ፊሂማ ወባረከ  ዐለይሂማ  ወባሪክ ፊነስሊሂማ ) ብለው ዱዐእ  ያደረጉላትና  ዱዐቸዉም  ተቀባይነትን  አግኝቶ  የምርጦች እናት ለመሆን የበቃች

➀➆-) የሀሰን  የሁሰይን፣የሙሀሲን፣የዘይነብ እና የኡሙ ኩልሱም  እናት

➀➇-) የነብዩ    የዘር ሀረግን  ያስተላለፈች ብቸኛዋ  ልጅ

💎ፋጢማ  ቢንት
#ሙሀምድ
رضي الله عنها وعن زوجها واولادها
✅ በመስገጃሸ ላይ ታግስሸ በዱአ አግዠኝ ተብለሻል.....

~
🔖 አራት እዉቀት የሚያሳጡ  ነገሮች:

❶👉 ራስን መናቅ ረስህን ስትንቅ ቀላል ነገሮችን እንኳን ለመረዳት አትሞክርም።
❷👉 ረስን ማካበድ:  ራሱን የሚያካብድ ሰው መሳሳት አይፈልግም። ካልተሳሳትክ ደግሞ እውቀት አታገኝም።
❸👉 ችኩልነት: ዛሬ አምብበህ ዛሬ አዋቂ መሆን አትችልም
❹👉 ሰውን መናቅ:  ሰውን የሚንቅ ሰው በእውቀት ከሚበልጠው ሰው እንኳን መማር አይችልም።
✅ ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ ..
🔍أَسْتَغْفِرُ اللهَ (3 x)
اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ، وَمِنْكَ السَّلاَمُ، تَبَارَكْتَ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَاْلإِكْرَامِ.


~‘አላህን ምህረትን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡} አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡

🔍لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ، اَللَّهُمَّ لاَ مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلاَ مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلاَ يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ.
~‘ከአላህ በስተቀር  በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣ
ን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህ ሆይ! አንተ የሰጠኸውን ነገር የሚከለክል የለም፡፡ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ የክብር ባለቤትከአንተ ዘንድ ክብሩ ቅንጣት አይፈይደውም፡፡

~‘ሱብሐነልሏህ .,33
~አልሃምዱሊልላህ  .33
~አላህአክበር ,33ጊዜ

~.ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡  የሚገባው ለርሹ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡

t.me/https_Asselfya
Audio
(فَسۡـَٔلُوۤا۟ أَهۡلَ ٱلذِّكۡرِ إِن كُنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)

«ማታውቁ ከሆናቹህ አዋቂዎችን ጠይቁ በሚል የደረገ መሳጭ ኹጥባ!!»

🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى

=

𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1