የሰው ልጅ አዕምሮው ላይ ከሚሰራዉ ትልቅ ወንጀል አንዱ ነገሮችን ያለማስረጃ ማመን ነው!
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
{صحيح الجامع} [3299]
t.me/https_Asselfya
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
{صحيح الجامع} [3299]
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
✅ ሰባቱ አጥፊ ከባባድ ወንጀሎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📍አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሰባት አጥፊዎችን ተጠንቀቁ አሉ። ሶሐቦችም፦ ምንድ ናቸው እነሱ? በማለት ጠየቁ። ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ፡-
①) በአላህ ላይ ማጋራት
②) ድግምት
③) አላህ በሐቋ ካልሆነ በቀር እንዳትገደል እርም ያደረጋትን ነፍስ መግደል
④) ወለድ "አራጣ" መብላት
⑤) የየቲምን ገንዘብ መብላት
⑥) በጦርነት ጊዜ መሸሽ
⑦) ጥብቅና "ከዝሙት" ዝንጉ የሆኑ ሴቶችን በዝሙት መወንጀል
📚[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

10ሮቹ ትላልቆቹ የቂያማ ምልክቶች
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
【አዲስ ሙሐደራ】
〰➖〰➖〰➖
۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة)
«10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!!
⓵⊰
⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት!
«ይቀጥላል.........!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
〰➖〰➖〰➖
۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة)
«10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!!
⓵⊰
የደጃል መምጣት!
⓶⊰የኢሳ መውረድ!⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት!
«ይቀጥላል.........!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ምርጥ ጓደኛሞች ናቸው ማለት የግድ በየቀኑ ይደዋወላሉ ማለት አይደለም። በ ወር አንዴ እንኳ ሳንደውልላቸው ብርቱ የሆኑ ጓደኞች አሉን!
~
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለወላጆች መልካም መዋልን .....!
~
~
~ህመምህና ትካዜህ ሁሉ ቀን ካንተ ጋር እንዲነሱ አትፍቀድላቸው ዛሬ የተለየ ቀን ነው ብለህ በጉጉትና ጥሩ ነገርን በማሰብ ተነስ‥
ሰባሐል ኸይር
~
ሰባሐል ኸይር
~
✅ ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...
① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።
② የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።
=
منقول

"ትዳር ግርግዳው ትእግስት ሲሆን ዋልታና ማገሩ ደግሞ ውይይት ነው"
ከአሊሞች ሰፈር...
~
ከአሊሞች ሰፈር...
~
~እረመዷንንና ትዳር ጠብቆ እንዴት ይሆናል፦
~ብዙዎቻችን ወደ አላህ ለመመለስ እንደ ሰበብ የምንጠቀማቸውና ሁሌ በጉጉት የምንጠብቀው እረመዷንንና ትዳርን ነው።ይሄ ግልጽ የሆነ ስንፍናችንን አጉልቶ የሚያሳይ ነው።ብዙዎችን ሰምታችሁ ከሆነ፡ለምን ቂርአት አትጀምርም፡ለመን ከጊዜህ ትንሿን ለጌታህ አትሰጥም ስትለው፡ቆይ አንዴ ላግባና በቃ ቂርአቴንም እጀምራለሁ፤ቀጥ እላለሁ፣እስተካከላለሁም ይላል።እርሱኮ አላህ ያዘነለት ሲቀር ጭርሻ ሲያገባ የሚብስበት አለ።ሌላኛውን ደግሞ ለምን አትሰግድም እስከ መቼ ትሸወዳለህ በዚሁ ብትሞትስ"?ስትለው ቆይ ረመዷን ይምጣና ልብሴን ጡክርክር አድርጌ መስጅድ እገባለሁ ሶለቴን ከዛ ቡሃላ አልተውም ይላል።ሰነፍ በለው ሞት ያንተን ትዳርና ረመዷን እስከሚመጣ ይታገስኃል።
አላህ የሸይጧንን ጉትጓቴ ከላያችን ላይ አንስቶ ጥንካሬን ሰጥቶን በጠዋታ በማታ እርሱን የምናመልከው ያድርገን።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

~ኦርጂናል ስልኮች እና የስልክ አክሰሰሪዎች ሲፈልጉ ካሉበት ሆነው ይደውሉ በታማኝነት ባሉበት እናደርሳለን!!
ስልክ 0947-778381
0927-667184
➴➴ተጠቀሙበት
t.me/MohammedOnlineBisness
t.me/MohammedOnlineBisness
ስልክ 0947-778381
0927-667184
➴➴ተጠቀሙበት
t.me/MohammedOnlineBisness
t.me/MohammedOnlineBisness
✅ ማን እንደ ዚክር!
〰〰〰〰〰
ከአብደላህ ቢን የሲር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿أَنَّ رَجُلًا قَالَ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنَّ شَرَائِعَ الْإِسْلَامِ قَدْ كَثُرَتْ عَلَيَّ، فَأَخْبِرْنِي بِشَيْءٍ ؛ أَتَشَبَّثُ بِهِ، قَالَ : " لَا يَزَالُ لِسَانُكَ رَطْبًا مِنْ ذِكْرِ اللَّهِ ﴾
“አንድ ሰው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሆይ! ‘የኢስላም ድንጋጌዎች በዝተውብኛል’ አንድ አጥብቄ የሚይዘውን ነገር ይንገሩኝ ሲላቸው። ‘ምላስህ አላህን በማውሳት ከመርጠብ አይወገድ’ አሉት።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3375
ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላል፦
﴿إنّ مُدمن الذّكر يَدخلُ الجّنة وهُويضحك﴾
“ዚክር (አላህን ማውሳት) ላይ የዘወተረ (የሙጥኝ ያለ) እሱ እየሳቀ ጀነት ይገባል።”
📚 አልዋቢሉ ሰይብ: 74