☞የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) ሁልግዜ በንብረት ላይ ብቻ መገደብ ትክክለኛ ግንዛቤ አይደለም።
منقول
t.me/https_Asselfya
ውበት፣ መልካም ስነምግባር፣ መልካም ትዳር፣ ጠቃሚ እውቀት፣ ጤንነትና የመሳሰሉት ፀጋዎች የአላህ ሪዝቅ (ሲሳይ) ናቸው። እንዲሁም አላህ ስህተትህንና ነውርህን መሸፈኑና አለማጋለጡ በተጨማሪም እዝነቱ ሪዝቅህ ሊሆን ይችላል። በሰዎች ልቦና ለአንተ ውዴታን ማድረጉም ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው። የተረጋጋ ልቦና ያለው ሰው በእርግጥም የተሰየሰ ነው። ሪዝቅህን በቁሶች ላይ ብቻ አትገድብ። የተብቃቃህና አላህን አመስጋኝ ሁን።منقول
t.me/https_Asselfya
🔖የሱናዋ እህቴ...
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~መንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር!!
~
t.me/https_Asselfya
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~መንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር!!
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የሱናዋ እህቴ... እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ ~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ ~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት ~መንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት ~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር ~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር!! ~ t.me/https_Asselfya
¤አውቃ ምታሣውቅ ንቁ የተግባር ሤት
¤ሒጃቧን_ጠባቂ_ቁጥብና_ትሁት
¤ሞዴሎቿን አውቃ ምትሔድ በፋናቸው
¤ እህቶቿን በአደብ ምትወዳጃቸው
¤ሁኝ አስተዋይ እንስት እንደቀደምቶችሽ
¤ለነርሡ_የበቃው_ላንችም_የሚበቃሽ!
¤ሒጃቧን_ጠባቂ_ቁጥብና_ትሁት
¤ሞዴሎቿን አውቃ ምትሔድ በፋናቸው
¤ እህቶቿን በአደብ ምትወዳጃቸው
¤ሁኝ አስተዋይ እንስት እንደቀደምቶችሽ
¤ለነርሡ_የበቃው_ላንችም_የሚበቃሽ!
አላህ ንግዳችሁን አትራፊ አያድርገው
~
ባንኮች ከመስጂድ ግቢ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ስራ ሲሰሩ ዝም ብሎ ማየት አይገባም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
إِذَا رَأَيْتُمْ مَنْ يَبِيعُ أَوْ يَبْتَاعُ فِي الْمَسْجِدِ فَقُولُوا : لَا أَرْبَحَ اللَّهُ تِجَارَتَكَ
{መስጂድ ውስጥ የሚሸጥ ወይም የሚገዛ ካያችሁ 'አላህ ንግድህን አያትርፍልህ' በሉት።" [አልኢርዋእ፡ 1295]
ለእንዲህ አይነት ጥፋት ተጠያቂዎቹ የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ሙስሊም የሆኑ የባንክ ሰራተኞች፣ የባንኮቹ "የሸሪዐ" አማካሪዎች ናቸው። ሁላችሁም አላህን ፍሩ። መስጂዶች የአምልኮት ቦታዎች እንጂ የቢዝነስ ማእከላት አይደሉም።
እኛ ደግሞ ጉዳዩን ለኮሚቴ ብቻ ልንተው አይገባም። መስጂዶችኮ የኮሚቴዎች የግል ንብረቶች አይደሉም። መስጂዶች የአላህ ቤቶች፣ የሁሉም ሙስሊም መገልገያዎች እንጂ የማንም የግል ሁዳድ አይደሉም። በመልካም ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል ሁላችንንም ይመለከታል። ስለዚህ ሃይማኖታችን የማይፈቅዳቸው ተግባራት ሲፈፀሙባቸው ስናይ ምናገባኝ ልንል፣ ዝም ብለን ልናልፍ አይገባም። ሁከት በማይፈጥር መልኩ እንዲወጡ ልናደርግ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተፈኩር.....!
🎤الشيخ: العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله
🎤الشيخ: العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله
✅"ይሻላል!"
📍ከመጥፎ ጓደኛ ☞ብቸኝነት ይሻላል
📍ከማይረባ ወሬ ☞ዝምታ ይሻላል
📍ከዝምታ ይልቅ☞ ዚክር ማለት ይሻላል
📍ከፍልስፍናና ከአህለል ቢድዓ ዕውቀት☞ ጅህልና ይሻላል
📍ከመጥፎና አላህን ከማይፈራ የትዳር አጋር☞ ላጤነት ይሻላል
📍መጥፎ ከሆነና በሁለቱም ዓለም ከማይጠቅም ልጅ☞ መሀንነት ይሻላል
📍ለይል ሲሰግዱ አድሮ በማግስቱ ከማውራት☞ፈርድ ሰግዶ ተኝቶ ማደር፣ ጾምኩኝ ለማለት ከመጾም ደግሞ
☞ እየበሉ መዋል ይሻላል
📍የማይረባ ነገር እየሰሩ ወይም አላህን እያስቀየሙ ቁጭ ብሎ ከማደር☞ ተኝቶ ማደር ይሻላል
📍ሰደቃ ሰጥቶ ከመመጻደቅ
☞ አለመስጠትና መልካም ንግግር ይሻላል
📍ሰውን ከማማት
☞መምከር ይሻላል
➴ሰውን ከመመቅኘት
☞ እርሱ ከደረሰበት ለመድረስ መስራት ይሻላል
➴ውስጥን ሳያጠሩ ውጭን ከማሳመርና ብዙ ስራን ከመስራት
☞ውስጥ ጠርቶና ተስተካክሎ ትንሽ ስራ መስራት ይሻላል
➴በርካታ ሙሓደራዎችን ከማድመጥ ☞ትርጉሙን የሚያውቁትን አንድ የቁርኣን አንቀጽ እያስተነተኑ ደጋግሞ ማድመጥ ወይም ማንበብ ይሻላል
➴የካፊር ፀባዩ ምንም ቢያምር ከርሱ☞ የፀባይ ችግር ያለበት ሙስሊም ይሻላል
➴ከሰነፍና ደካማ ሙእሚን
☞ ንቁና ጠንካራ ሙእሚን ይሻላል
📍ዱኒያ ላይ ስሜትን እየተከተሉ ከመዝናናት ☞ላጭር ጊዜ ስሜትን ተቆጣጣሮ ጀነት ላይ ሁሌም መደሰት ይሻላል
📍ሰዎችን ከመለመንና ከነሱ ስጦታ
☞አላህና የርሱ ስጦታ ይሻላል!

የሰው ልጅ አዕምሮው ላይ ከሚሰራዉ ትልቅ ወንጀል አንዱ ነገሮችን ያለማስረጃ ማመን ነው!
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
{صحيح الجامع} [3299]
t.me/https_Asselfya
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
{صحيح الجامع} [3299]
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
✅ ሰባቱ አጥፊ ከባባድ ወንጀሎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📍አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሰባት አጥፊዎችን ተጠንቀቁ አሉ። ሶሐቦችም፦ ምንድ ናቸው እነሱ? በማለት ጠየቁ። ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ፡-
①) በአላህ ላይ ማጋራት
②) ድግምት
③) አላህ በሐቋ ካልሆነ በቀር እንዳትገደል እርም ያደረጋትን ነፍስ መግደል
④) ወለድ "አራጣ" መብላት
⑤) የየቲምን ገንዘብ መብላት
⑥) በጦርነት ጊዜ መሸሽ
⑦) ጥብቅና "ከዝሙት" ዝንጉ የሆኑ ሴቶችን በዝሙት መወንጀል
📚[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

10ሮቹ ትላልቆቹ የቂያማ ምልክቶች
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
【አዲስ ሙሐደራ】
〰➖〰➖〰➖
۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة)
«10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!!
⓵⊰
⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት!
«ይቀጥላል.........!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
〰➖〰➖〰➖
۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة)
«10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!!
⓵⊰
የደጃል መምጣት!
⓶⊰የኢሳ መውረድ!⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት!
«ይቀጥላል.........!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ምርጥ ጓደኛሞች ናቸው ማለት የግድ በየቀኑ ይደዋወላሉ ማለት አይደለም። በ ወር አንዴ እንኳ ሳንደውልላቸው ብርቱ የሆኑ ጓደኞች አሉን!
~
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለወላጆች መልካም መዋልን .....!
~
~
~ህመምህና ትካዜህ ሁሉ ቀን ካንተ ጋር እንዲነሱ አትፍቀድላቸው ዛሬ የተለየ ቀን ነው ብለህ በጉጉትና ጥሩ ነገርን በማሰብ ተነስ‥
ሰባሐል ኸይር
~
ሰባሐል ኸይር
~