💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~በጣም የከፋው ነገር አላማወቅህ ሳይሆን አለማወቅህን አለማወቅህ ነው። ምክንያቱም አውቃለው ስለምትል ለመማርም አትጥርምሰው ሊያስረዳህ ቢሞክርም ለመቀበል ዝግጁ አትሆንም።
የሚገርመዉ

አድ ሠዉ ስለትዳር ሲፅፍ አግብቶ ስለመፋታት ሢፅፍ ተፋቶ ስለመከፋት ሲፅፍ ተከፍቶ ስለህመም ሲፅፍ ታሞ በቃ በሚያደርገዉ ነገር ሁሉ ከሡጋ ያያይዙታል ሀታ ስለሞት ቢፅፍራሡ ሞቶ የሚመስላቸዉስ መች ይጠፉና ።
~ሶስት ነገሮች በህይወታችን የማንመልሳቸው ......
➀ኛ የተናገርነው ቃላት
ያለፈ ግዜ
ያሳለፍነው ምርጥ ወቅት

~
t.me/https_Asselfya
👍1
የመኳረፍ አደጋዎች
~
መኳረፍ የሚያስከትላቸው ብዙ አደጋዎች አሉት። በዚህም የተነሳ ነብዩ ﷺ ሙስሊሞች እርስበርሳቸው ከሶስት ቀን በላይ እንዳይኳረፉ አሳስበዋል። በተጨባጭ ዲናዊ ጉዳይ መነሻ የሚኖርን ማኩረፍ በተመለከተ በተገቢነቱም ላይ ሆነ በቆይታው ላይ ለመወሰን የራስን ስሜት ወደ ጎን በማድረግ ጥቅምና ጉዳቱን ማስላት ያስፈልጋል። በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የሚገጥምን መቀያየም በተመለከተ ግን ከሶስት ቀን ያለፈ መኮራረፍ ጥብቅ ክልከላ የመጣበት ጉዳይ ነው። ብዙ የሚከተሉት መዘዞችም ይኖራሉ። የተወሰኑትን ልጥቀስ፦

1.  የተኳረፉ ሰዎች የሚሰሩት መልካም ስራ ወደ አላህ አይወጣም። ይሄ እጅግ ከባድ የሆነ የኩርፊያ ውጤት ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الِاثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ، فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لَا يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا، إِلَّا رَجُلًا كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ، فَيُقَالُ : أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا ".
“የጀነት በሮች ሰኞ ቀንና ሐሙስ ቀን ይከፈታሉ። ከዚያም ለያንዳንዱ በአላህ ላይ ምንም የማያጋራ ሙስሊም ምህረት ይደረግለታል። በእሱና በወንድሙ መካከል ጥላቻ (ቂም) ያለበት ሰው ሲቀር። ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ይባላል።” [ሙስሊም፡ 2565]
2.  መኳረፍ ከዲን ይዘጋል። መመካከር (ነሲሐ) በሐዲሥ ዲን (ኢስላም) ተብሎ እንደተገለፀ አስታውሱ። የተኳረፈ ሰው ይህንን ዲን ሊተገብር አይችልም።
3.  መኳረፍ አንድ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለውን ሐቅ እንዳይውወጣ በር ይዘጋል። ሲገናኙ ሰላምታ ማቅረብ፣ ቢታመሙ መጠያየቅ፣ ሀዘን ቢደርስ ማፅናናት (ተዕዚያ መድረስ)፣ በድግስ ላይ መጠራራትና መገኘት፣ ቢሞቱ ጀናዛ ላይ መስገድ፣ መሸኘትና መቅበር ይቀራል መኮራረፍ ሲኖር። ይሄ በጣም ከባድ ነገር ነው።
4.  መኳረፍ ሌላም ፀያፍ ነገር አለው። ያኮረፉት ሰው በሚገጥመው ችግር መደሰት፣ በሚያገኘው መልካም ነገር ደግሞ ማዘንና መከፋትን ያስከትላል። ይሄ ከኢስላማዊ አደብ በእጅጉ የራቀ ዘግናኝ ጥፋት ነው።
5.  መኳረፍ ያኮረፉት አካል በሚቸገር ጊዜ ከጎኑ እንዳይቆሙ ያግዳል። የተኮረፈው አካል ወላጅ፣ እህት፣ ወንድም፣ ቅርብ ቤተሰብ ሲሆን የሚኖረውን መቆራረጥ ደግሞ አስቡት። “ዝምድናን ቆራጭ ጀነት አይገባም” የሚለውን አስታውሱ።
6.  መኮራረፍ አንዱ ሌላውን መስደብ፣ ማማት፣ ሚስጥር ማውጣት፣ በውሸትም በእውነትም ማነወርና ስም ማጥፋት ይከተለዋል። ይሄ ደግሞ ከከባባድ ወንጀሎች ውስጥ የሚቆጠር ሌላ ተደራቢ ጥፋት ነው።
(የቡሉጉል መራም ሸርሕ ከሆነው ሚንሓቱል ዐላም ኪታብ፡ 10/114 የተወሰደ)

ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👉የብሀል የሴቶች የወንዶችም የተለያዩ አልባሳትን በሚፈልጉት ዲዛይነር ሰርተን እናስረክባለን
👉 አዲራሻችን አዲስ አበባ መገናኛ የሁሉ መገኛ ነኝ
👉 በምትፈልጉት ዲዛይነር በእጃችን ሰርተን እንዲናስረክበዎት ከፈለጉ
➘➘➘➘➘➘➘
‎00 251 91 860 2483‎
00966597864485 ደውለው ይዘዙን

💎 ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ
t.me/+9s7xTB2gKWZhOTZk
t.me/+9s7xTB2gKWZhOTZk
~ ደስታን ለማግኘት ብለህ የተለያየ ቦታ ልትሄድ ትችላለህነገርግን መስጂድ ገብተህ ረከዓተይን ሰግደህ ፣ ቁርኣን ቀርተህ ፣ ዱዓ አድርገህ የምታገኘውን ደስታ እና የልብ እርካታ የትም ቦታ ብትሄድ አታገኘውም።

መልካም ....

t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፍጭ  የማለዳ ቁርአን ግብዣ

ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው

=
ትእግስት!
〰️〰️〰️
ዝሙት ላለመስራት ፣ ፊልም ላለማየት ፣ አጅነብይ ላለማየት .. በጥቅሉ አላህ ሐራም ያደረገውን ላለመፈፀም ትእግስት ያስፈልጋል። ሰላት ለመስገድ ፣ ዚክር ለመዘከር .. አላህ ያዘዛቸውን ተግባራት ለመፈፀምም ትእግስት ወሳኝ ነው


~ጌታዬ ሆይ! ይቅር በለንአንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።

~
t.me/https_Asselfya
~ልጀ ሆይ !!አንተ ኸይርን ነይት ...
ኸይርን(መልካምን) እስከነየትክ ድረስ ከኸይር አትወገድም

(ኢማሙ አህመድ)

~
فَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ ٱلشَّمْسِ وَقَبْلَ ٱلْغُرُوبِ
በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው፡፡

~
ባለቤትህን_አትጥላት !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ሙእሚን ወንድ ሙእሚን ሴትን አይጥላ ፤ ከሷ አንድ ፀባዩዋን ቢጠላ , ሌላኛውን ፀባይ ይወዳል
(ሙስሊም ፥ 1469.)

አንዳንድ ጊዜ ብታስከፋህ ብዙ ጊዜ አስደስታሃለች እና መጥፎ ባህሪዋን ብቻ ሳይሆን መልካም ባህሪዋን እያስታወስክ ማለፍ ይጠበቅብሃል።

t.me/https_Asselfya
መንዙማ እውነታዉ ፣አደጋዎቹ ፣መዘዘኞቹ ....!!

👉ክፍል ➀➴➴
t.me/Darutewhide/492
t.me/Darutewhide/492

👉ክፍል ➁➴➴
t.me/Darutewhide/499
t.me/Darutewhide/499

👉ክፍል ⓷➴➴
t.me/Darutewhide/512
t.me/Darutewhide/512

👉ክፍል ⓸➴➴
t.me/Darutewhide/516
t.me/Darutewhide/516

👉ክፍል ➄➴➴
t.me/Darutewhide/522
t.me/Darutewhide/522

👉ክፍል ➅➴➴
t.me/Darutewhide/530
t.me/Darutewhide/530

👉ክፍል ➆➴➴
t.me/Darutewhide/536
t.me/Darutewhide/536

👉ክፍል  ⓼➴➴
t.me/Darutewhide/543
t.me/Darutewhide/543

👉ክፍል ➈➴➴
t.me/Darutewhide/550
t.me/Darutewhide/550

👉ክፍል ➀⓪➴➴
t.me/Darutewhide/560
t.me/Darutewhide/560

👉ክፍል ➀➀➴➴
t.me/Darutewhide/570
t.me/Darutewhide/570

👉ክፍል ➀⓶➴➴
t.me/Darutewhide/584
t.me/Darutewhide/584

👉ክፍል ➀⓷➴➴
t.me/Darutewhide/595
t.me/Darutewhide/595

👉ክፍል  ➀⓸➴➴
t.me/Darutewhide/614
t.me/Darutewhide/614

👉ክፍል ➀➄➴➴
t.me/Darutewhide/625
t.me/Darutewhide/625

👉ክፍል ➀➅ ➴➴
t.me/Darutewhide/631
t.me/Darutewhide/631

👉ክፍል ➀➆➴➴
t.me/Darutewhide/639
t.me/Darutewhide/639

👉ክፍል ➀⓼➴➴
t.me/Darutewhide/645
t.me/Darutewhide/645

👉ክፍል ➀➈➴➴
t.me/Darutewhide/652
t.me/Darutewhide/652

👉ክፍል ➁⓪➴➴
t.me/Darutewhide/658
t.me/Darutewhide/658

👉ክፍል ⓶➀ ➴➴
t.me/Darutewhide/663
t.me/Darutewhide/663

👉ክፍል ⓶⓶➴➴
t.me/Darutewhide/669
t.me/Darutewhide/669

👉ክፍል ⓶⓷➴➴
t.me/Darutewhide/673
t.me/Darutewhide/673

👉ክፍል ⓶⓸➴➴
t.me/Darutewhide/680
t.me/Darutewhide/680

👉ክፍል ⓶⓹➴➴
t.me/Darutewhide/687
t.me/Darutewhide/687

👉ክፍል ⓶➅➴➴
t.me/Darutewhide/695
t.me/Darutewhide/695

👉ክፍል ⓶⓻➴➴
t.me/Darutewhide/708
t.me/Darutewhide/708

👉ክፍል ➁⓼➴➴
t.me/Darutewhide/717
t.me/Darutewhide/717
.
.
✍️ ሙሀመድ ኢብኑ ፈድሉ

🔍አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
﴿ وَلَمّا جاءَت رُسُلُنا لوطًا سيءَ بِهِم وَضاقَ بِهِم ذَرعًا وَقالَ هذا يَومٌ عَصيبٌ ﴾
~በራቹህን እያንኳኳ ያለው ፍቅር ነው ብላቹህ ብታስቡ እንኳን በደንብ ሳታጣሩ ቶሎ አትክፈቱ። የሰው በር አንኳኩተው የሚሮጡ ስንት ህፃናት አሉ መሰሏቹህ !

~
~ለጋብቻ በመጠያየቅ ዓለም ስንት ዓይነሰው ያጋጥምሻል መሰለሽ ...፡፡
ስለራሱ ብቻ የሚያወራሽ ላንች ምንም ዓይነት ዕድል የማይሠጥ ወንድ ያጋጥምሻል፣
አንዳንዱ ደግሞ ተስማምታችሁና ተግባብታችሁ ጨርሣችሁ እቤቱ ሳትደርሺ ግማሽ መንገድ ላይ ይተዉሻል
አንዳንዱ ቁምነገር ጀምሮ በነጋታው ከቶዉኑ እንደማያውቅሽ ይሆናል፣
አንዳንዱ ታንሰኛለች፣ ሌላው ደግሞ ትበልጠኛለች ብሎ ይሸሻል፣
አንዳንዱ ንብረትሽእንደማታካፍይው ሲያውቅ ያኮርፋል፣
አንዳንዱ እንደ ሕፃን ልጅ በርሽን አንኳኩቶ ይሮጣል፣
ሌላው ይሁንታሽን ካወቀ በኋላ ይደበቃል
አንዳንዱ ደግሞ ዝምብሎ ዙርያሽን ይዞራል፣
አንዳንዱ ደግሞ ከየት መጣ ሳትይዉ ያንች ልሁን ብሎ ድርቅ ይላል፡፡

🔍አልጨረስኩም፤.... ስለደከመኝ ተውኩት፡፡
ስለዚህ እህቴ በአሁኑ ሰአት
ትዳር የተመሸገ ምሽግ ሲሆን

በውስጧ የሌለው መግባት ይፈልጋል
⇨ ውስጧ ያለው ደግሞ መውጣት ይፈልጋል
እናማ አጣርተሽ፣አጢነሽ፣አዳምጠሽ፣ዛዙረሽ
ግቢበት ያ ኡኽታህ.... ምክሩ ላንተም ይሆናል   ለላጤ ወንድሜ…!!

منقول
t.me/https_Asselfya
~ሁለት ጸባይ ይኑሩህ !!

ንቆ ማለፍና ሰምቶ መቻል።

~
~ሀያእ ካላደረክ የፈለከውን ሰራ...!

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :

” *إنَّ ممَّا أدْرَكَ النّاسُ مِن كَلامِ النُّبُوَّةِ، إذا لَمْ تَسْتَحْيِ فافْعَلْ ما شِئْتَ* “ .

[ صحيح البخاري ٣٤٨٣ ]
Audio
📌የጁሙዓ ኹጥባ
  ⏝⏝⏝⏝

🕌ሎግያ አንሷር መስጂድ


۞ ርእስ፦ 5 መልዕክት ለወጣቶች !!


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
የሰላት መግቢያ ዱዓ !!
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اَللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِيْ وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْ خَطَايَايَ، كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ اْلأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْنِيْ مِنْ خَطَايَايَ بِالثَّلْجِ وَالْمَاءِ وَالْبَرَدِ.

አላህ ሆይ! በእኔና በወንጀሌ መካከል በምስራቅና በምዕራብ መካከል ያራራቅከውን ያክል አራርቀን፡፡ አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከእድፍ እንደሚፀዳ ሁሉ እኔንም ከኃጢአት አጽዳኝ፡፡ አላህ ሆይ! (ወንጀሌን)በውሃና በበረዶ እጠብልኝ፡፡

~
t.me/https_Asselfya