💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~እውቀትን መፈለግ መሪ ወይም ንጉስ ከመሆን ይበልጣል።

መልካም ......
~
~በነገራችን ላይ… የትዳር አጋርን መምረጥ  የጉዞ ጓደኛን እንደመምረጥ ቀላል አይደለም። ጉዳዩ ለወንዶችም ይሁን ለሴቶች ከባድ ነው። ለሴቶች ደግም አስቸጋሪነቱ የበለጠ ከባድ ነው። ለዚህም ሲባል የቤተሰብን ምክር እንድቀበሉ፣ከእነሱም በጎ ፈቃደኝነት እንድያገኙ ተደርጓል።  ይሄም የትዳር አጋርን መምረጥ ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚሻ ጉዳይ መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

منقول
t.me/https_Asselfya
~ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።

📚تاريخ الإسلام {٣/‏٦١٨}
~
تَحْسَبَنَّ ٱلَّذِينَ يَفْرَحُونَ بِمَآ أَتَوا۟ وَّيُحِبُّونَ أَن يُحْمَدُوا۟ بِمَا لَمْ يَفْعَلُوا۟ فَلَا تَحْسَبَنَّهُم بِمَفَازَةٍۢ مِّنَ ٱلْعَذَابِ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌۭ
እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው፡፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡

(ሱረቱል ኢምራን)
ምስጋናን እንደመፈለግ ከፍ ማለትን እንደ መሻት ወደ አላህ  ከመቃረብ  የሚዘጋ ነገር የለም
~አጉል መደነቅን መፈለግ
~ከፍ ብሎ መታየትን መፈለግ
~ኢኸላስን ያጠፋል።አላህጋ
የሚያደርሰውን መንገድ ያሰናክላል ።
~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሙዓዝ አብዱልወሃብ ይባላል።ተወልዶ ያደገው ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ውስጥ ሲሆን በደረሰበት የሞተር አደጋ ክፉኛ በመጎዳት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል።

እጁንም ጨምሮ ከአንገት በታች ያለው ሰውነቱ አይታዘዝለትም።ቤተሰቦች አዲስ አበባ ዮርዳኖስ ሆስፒታል በማሳከም ያላቸውን ሁሉ ጨርሰው ወደ መላዊ የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቻቸውን ዘርግተዋል።

ሰውነቱ ቆሳስሎ ስለነበር ቁስሉ ከሻረ በኃላ ቢታከም የመዳን ተስፋ እንዳለው በሀኪሞች የተነገረን ሲሆን እኛ ቤተሰቦቹ እሱን ለማሳከም ምንም አቅም የለንም።

    የኢትዮጵያ ህዝቦች የአቅማችሁን ትብብር ታደርጉልን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ሙዓዝን ለመርዳት በአባቱ አብዱልወሃብ ስም የተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት በመጠቀም ልጃችንን እንድታሳክሙልን አንጠይቃለን።

1000365250964 A/Wehab musema

ዋሳፕ ግሩፕ/https://chat.whatsapp.com/LDSi6kl9twkEr1NbabYNGE
__
ለተጨማሪ መረጃ
+251 97 409 8048 abdulftah temam
+251 95 487 1476 dewam tewfik

ሼር ሼር ሼር
Audio
ነፍስህ ደካማ ከሆነች
በቁርአን አጠንክራት

ጠንካራ ከሆነችም
በቁርአን አፅናት

  ካዘነችና ከተጎዳች ደግሞ
📖በቁርአን አክማት/አስደስታት።


http://t.me/https_Asselfya
አፍህን ለ➁ ነገር እንጂ
አትጠቀመው ...
ለፈገግታና
ለዝምታ
ፈገግታን ችግሮችን ለመፍታት ሲሆን
ዝምታን ደግሞ ችግሮቹን ለማለፍ።
     
 
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑ የእህታችንን ዘይነብ አዳነ ህይወት እንታደግ!

እህታችን ዘይነብ አዳነ አሁን ላይ  ዱባይ ውስጥ  የሰው ቤት ሰራተኛ ነች።
የእህታችን የበሽታዋ መነሻ እብጠት ነበር።
አሁን ላይ ደግሞ   እብጠቱ ወደ ካንሰር ተቀይሯል። ሳይሰራጭ በፍጥነት በኦፕሬሽን መውጣት እንዳለበት ሀኪሞች ገልፀውላታል።
ህክምና ለማድረግ አቅም የለኝም እናንተ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ ሆይ በሽታው ጊዜ ስለማይሰጥ  በምትችሉት ሁሉ  በአላህ ስም እርዱኝ  እያለች ነው።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000255648695 ኢብራሂም ሙሀመድ
ዱባይ
First Abu Dhabi bank
ሙሀመድ ሰዒድ
1111005814311001
IbanAb060351111005814311001
የሳውዲ ተቀባይ
00966531392447

ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ ቁጥር
ዘይነብ አዳነ +971547767319
+971545077962
0547323703

ዘይነባ አዳነን ለመርዳት የተከፈተው
WhatsApp ግሩፕ👇 https://chat.whatsapp.com/C592tDAiTLy2qLS4TFe9rF
Audio
↪️ አድስ ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሀደራ
 

📍ርእስ፦ ኒቃብና መስፈርቶቹ..!!

👉የኒቃብ ምንነትና ጥቅሙ..!!
👉ኒቃብን አለመልበስና አደጋው..!!
👉ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር…!!


🔍
ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ ምክር ነው።

🛑
በተቻለ መጠን ሼር በማድረግ ለእህቶቻችን እናድርሰው

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በክፉ ሰዎች ምክንያት በፍፁም ጥሩ መሆናችሁን አታቁሙ! ዓለም ያልጠፋችው ፈጣሪ ጥሩዎችን እያሰበ ነው።
ከሰው ጋር ስትኖር ሁሉም ነገር እንዳሰብከው አይጓዝም ውለታህ እንደ ጉዳት ፣

ፍቅርህ እንደ ጥላቻ ፣ ቸርነትህ እንደ ስግብግብነት ፣

አዛኝነትህ እንደ ጭካኔ ብቻ ብዙ ነገርህን ስትሰጥ ምን አድርገህ ተብለህ ባንዴ ዋጋ ታጣለህ በሌላም ትቀየራለህ ።

... ይባስ ብሎ ያደረከው መልካም ነገር ሁሉ መጥፎ ነው ትባላለህ ። ይሄኔ ከራስህ ውጭ ማንንም አትፈልግም !!

ስለስራህም አፍህ ተናግሮ ማስረዳቱ ድካም ይሆንብህና ዝም ትላለህ !!

           #ደግሞ #አንድነገር #ልንገርህ
ምንም ይሁን ምን ከሰው ጋር ስትኖር ያልተመቸህ ነገር ካለ አለመስማማትህን ግለፅ (No) ማለት መቻል ትልቅነት ነው ፡፡

   #No ማለት ካልቻልክ በተዘዋዋሪ የነሱ ባሪያ መሆንህን አምነህ ተቀበል ወይም ዕራቅ።

http://t.me/https_Asselfya
~ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት የሚባል ...

اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.

አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡

~
~ ልጄ ሆይ! ሙሲባ ወደ አንተ የሚመጣው ሊያጠፋህ አይደለም። ይልቁንስ ኢማንህና ሶብርህ ምን አክል (የጠነከረ ወይም የላላ) መሆኑን ልትፈተንበት ቢሆን እንጂሙሲባ እንደ ማበጠሪያ ሲሆን ወይ ወርቅ አልያም ቆሻሻ መሆንህ ተበጥሮ የሚለይበት ነው።
📖 | الآدَاب الشَّرعيَّة | ابن مفلح

~
t.me/https_Asselfya
እስኪ ዱአ አርጉ....

የጨረቃ ግርዶሽ ተፈጥሮ እየተሰገደ ነው
{ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ }

«እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡»

[ማኢዳ (73)]