ሆኖ ላለፈ ነገር አትሰብ! አትበሳጭ ፣አታብሰልስል ፣አትብሰልሰል፣አትብከንከን ።በቃ ሆነ አይደል? አለፈ አይደል? በቃ ተዎው ለኽይር ነው ብለህ እለፈው።እትረበሽ ፣አትለድም እንድህ በሆነ እንድህ ባልሆነ እያልክ እራስህን እዛ አታድርግ!. ለሸይጧን በር አትክፈት ። እሱ እንዲሆን የፈለገው የተቀደረው ሆኗል ።አላህም ወሰነ ያሻውንም ሰራ ብለህ እለፍ ።ሌላ ህይወት ፣ሌላ መንገድ ጀምር። አለቀ !
منقول
t.me/https_Asselfya
منقول
t.me/https_Asselfya
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
አይ እህቶች ግን ምናለ አደብ ይዘን ብንማር ታዋቂ ለመሆነ ሚዲያ ላይ ፊጥ ከማለት የሚጠቅመንና የሚጎዳን ለይተን ብናቅ ምናለ እንደዉ መቼ ይሆን ነፍስ የሚናቀዉ ? ማስተማር ካለብንስ ስንት እህቶቻችን አሉ የሚያቀራቼዉ ሲያጡ ዎንድሞችጋ ሂደዉ የሚቀሩ ምናለ ማስተማር ከሆነ ፍላጎተችን ደናችንን በታዘዝነዉ መልኩ ማገልገል ከሆነ የምንፈልገዉ እህቶቻችንን ይዘን ጥጋችንን ይዘን ብናቀራ ምነበረበት ተደብቆ በሀያእ መኖርስ ማንን ገደለ ጎበዝ? !
በእነዛ ተደብቀዉ ከእንቅልፋቼዉ ቀንሰዉ ከእረፍታቼዉ ቀንሰዉ ስአታቼዉን ክፍልፍል አድርገዉ በዛይ ከሰዉ ቤት ስራጋ ደናቼዉን በሚያገለግሉ እህቶቻቼዉን ስትር አድርገዉ ይዘዉ በሚያቀሩ እህቶቼ ላይ የአላህ እዝነት አይለያቼዉ :: እህታችሁ ሀያት
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
በእነዛ ተደብቀዉ ከእንቅልፋቼዉ ቀንሰዉ ከእረፍታቼዉ ቀንሰዉ ስአታቼዉን ክፍልፍል አድርገዉ በዛይ ከሰዉ ቤት ስራጋ ደናቼዉን በሚያገለግሉ እህቶቻቼዉን ስትር አድርገዉ ይዘዉ በሚያቀሩ እህቶቼ ላይ የአላህ እዝነት አይለያቼዉ :: እህታችሁ ሀያት
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
https://ummalife.com/umma1698032321
👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
~«ቁርአን መቅራትን አብዛ አትተዎው!!
ምክኒያቱም የምትፈልገው ነገር ቁርአንን በመቅራትህ ልክ ይገራላሀል።»
يُرِيدُونَ أَن يُطْفِـُٔوا۟ نُورَ ٱللَّهِ بِأَفْوَٰهِهِمْ وَيَأْبَى ٱللَّهُ إِلَّآ أَن يُتِمَّ نُورَهُۥ وَلَوْ كَرِهَ ٱلْكَٰفِرُونَ
t.me/https_Asselfya
ምክኒያቱም የምትፈልገው ነገር ቁርአንን በመቅራትህ ልክ ይገራላሀል።»
يُرِيدُونَ أَن يُطْفِـُٔوا۟ نُورَ ٱللَّهِ بِأَفْوَٰهِهِمْ وَيَأْبَى ٱللَّهُ إِلَّآ أَن يُتِمَّ نُورَهُۥ وَلَوْ كَرِهَ ٱلْكَٰفِرُونَ
የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይሻም፡፡
📚(ሱረቱል.ተውባ32 )
~t.me/https_Asselfya
~በነገራችን ላይ… የትዳር አጋርን መምረጥ
منقول
t.me/https_Asselfya
የጉዞ ጓደኛን እንደመምረጥ ቀላል አይደለም። ጉዳዩ ለወንዶችም ይሁን ለሴቶች ከባድ ነው። ለሴቶች ደግም አስቸጋሪነቱ የበለጠ ከባድ ነው። ለዚህም ሲባል የቤተሰብን ምክር እንድቀበሉ፣ከእነሱም በጎ ፈቃደኝነት እንድያገኙ ተደርጓል። ይሄም የትዳር አጋርን መምረጥ ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚሻ ጉዳይ መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
منقول
t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ይህ በ umma life ሚድያ አካውንቴ ነው ፎሎው በማድረግ ተቀላቀሉ
https://ummalife.com/umma1698139502
https://ummalife.com/umma1698139502
ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ይህ በ umma life ሚድያ አካውንቴ ነው ፎሎው በማድረግ ተቀላቀሉ
https://ummalife.com/umma1698139502
https://ummalife.com/umma1698139502
Ummalife
Abu reyyis mohamed ibnu imam أبو ريس محمد بن إمام
First name: Abu reyyis mohamed ibnu imam أبو ريس محمد بن إمام. Nikname: @umma1698139502 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
~ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።
📚تاريخ الإسلام {٣/٦١٨}
~
📚تاريخ الإسلام {٣/٦١٨}
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ የረፋድ ስንቅ
ከማስተንተንጋ አድምጧት !
~
ከማስተንተንጋ አድምጧት !
~
تَحْسَبَنَّ ٱلَّذِينَ يَفْرَحُونَ بِمَآ أَتَوا۟ وَّيُحِبُّونَ أَن يُحْمَدُوا۟ بِمَا لَمْ يَفْعَلُوا۟ فَلَا تَحْسَبَنَّهُم بِمَفَازَةٍۢ مِّنَ ٱلْعَذَابِ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌۭ
እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብ፤ ከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው፡፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡
(ሱረቱል ኢምራን)
እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብ፤ ከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው፡፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡
(ሱረቱል ኢምራን)
ምስጋናን እንደመፈለግ ከፍ ማለትን እንደ መሻት ወደ አላህ ከመቃረብ የሚዘጋ ነገር የለም።
~አጉል መደነቅን መፈለግ
~ከፍ ብሎ መታየትን መፈለግ
~ኢኸላስን ያጠፋል።አላህጋ የሚያደርሰውን መንገድ ያሰናክላል ።
~
t.me/https_Asselfya
~አጉል መደነቅን መፈለግ
~ከፍ ብሎ መታየትን መፈለግ
~ኢኸላስን ያጠፋል።አላህጋ የሚያደርሰውን መንገድ ያሰናክላል ።
~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሙዓዝ አብዱልወሃብ ይባላል።ተወልዶ ያደገው ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ውስጥ ሲሆን በደረሰበት የሞተር አደጋ ክፉኛ በመጎዳት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል።
እጁንም ጨምሮ ከአንገት በታች ያለው ሰውነቱ አይታዘዝለትም።ቤተሰቦች አዲስ አበባ ዮርዳኖስ ሆስፒታል በማሳከም ያላቸውን ሁሉ ጨርሰው ወደ መላዊ የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቻቸውን ዘርግተዋል።
ሰውነቱ ቆሳስሎ ስለነበር ቁስሉ ከሻረ በኃላ ቢታከም የመዳን ተስፋ እንዳለው በሀኪሞች የተነገረን ሲሆን እኛ ቤተሰቦቹ እሱን ለማሳከም ምንም አቅም የለንም።
የኢትዮጵያ ህዝቦች የአቅማችሁን ትብብር ታደርጉልን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ሙዓዝን ለመርዳት በአባቱ አብዱልወሃብ ስም የተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት በመጠቀም ልጃችንን እንድታሳክሙልን አንጠይቃለን።
1000365250964 A/Wehab musema
ዋሳፕ ግሩፕ/https://chat.whatsapp.com/LDSi6kl9twkEr1NbabYNGE
__
ለተጨማሪ መረጃ
+251 97 409 8048 abdulftah temam
+251 95 487 1476 dewam tewfik
ሼር ሼር ሼር

Audio
☞ነፍስህ ደካማ ከሆነች
በቁርአን አጠንክራት
ጠንካራ ከሆነችም
በቁርአን አፅናት
ካዘነችና ከተጎዳች ደግሞ
📖በቁርአን አክማት/አስደስታት።
http://t.me/https_Asselfya
በቁርአን አጠንክራት
ጠንካራ ከሆነችም
በቁርአን አፅናት
ካዘነችና ከተጎዳች ደግሞ
📖በቁርአን አክማት/አስደስታት።
http://t.me/https_Asselfya
አፍህን ለ➁ ነገር እንጂ
አትጠቀመው ...
① ለፈገግታና
② ለዝምታ
ፈገግታን ችግሮችን ለመፍታት ሲሆን
ዝምታን ደግሞ ችግሮቹን ለማለፍ።
t.me/https_Asselfya
አትጠቀመው ...
① ለፈገግታና
② ለዝምታ
ፈገግታን ችግሮችን ለመፍታት ሲሆን
ዝምታን ደግሞ ችግሮቹን ለማለፍ።
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑ የእህታችንን ዘይነብ አዳነ ህይወት እንታደግ!
እህታችን ዘይነብ አዳነ አሁን ላይ ዱባይ ውስጥ የሰው ቤት ሰራተኛ ነች።
የእህታችን የበሽታዋ መነሻ እብጠት ነበር።
አሁን ላይ ደግሞ እብጠቱ ወደ ካንሰር ተቀይሯል። ሳይሰራጭ በፍጥነት በኦፕሬሽን መውጣት እንዳለበት ሀኪሞች ገልፀውላታል።
ህክምና ለማድረግ አቅም የለኝም እናንተ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ ሆይ በሽታው ጊዜ ስለማይሰጥ በምትችሉት ሁሉ በአላህ ስም እርዱኝ እያለች ነው።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000255648695 ኢብራሂም ሙሀመድ
ዱባይ
First Abu Dhabi bank
ሙሀመድ ሰዒድ
1111005814311001
IbanAb060351111005814311001
የሳውዲ ተቀባይ
00966531392447
ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ ቁጥር
ዘይነብ አዳነ +971547767319
+971545077962
0547323703
ዘይነባ አዳነን ለመርዳት የተከፈተው
WhatsApp ግሩፕ👇 https://chat.whatsapp.com/C592tDAiTLy2qLS4TFe9rF