☑️ ሉቅማን ለልጁ ባለ ግዜ አስታውስ!!
♦️يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ
➡️ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡
♦️وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ
➡️ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡
♦️وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ
➡️በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡»
📚ሱራ አል ሉቅማን አያ17-19
t.me/https_Asselfya

የጁሙዓ ኹጥባ /የሰላም ፀጋ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
⏠⏠⏠⏠
❝ የጁሙዓ ኹጥባ ❞
⏡⏡⏡⏡
📌نعمة الأمن......!!
📍ርእስ፦
«ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ»
[يوم الجمعة/٢٨/ ربيع الأول/١٤٤٥]
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
❝ የጁሙዓ ኹጥባ ❞
⏡⏡⏡⏡
📌نعمة الأمن......!!
📍ርእስ፦
የሰላም ፀጋ....!!«ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ»
[يوم الجمعة/٢٨/ ربيع الأول/١٤٤٥]
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
የሙእሚን ህይዎት ከፈተና የጠራች አይደለችም። የፈተናውን ጥፍጥና ለማግኘት ሶብር ግድ ነው። ሶብሩ ሙሉ የሚሆነው ደግሞ የመጣውን ፈተና ወዶ በመቀበል ነው።
ተስፋ፣ ህመም፣ አጅር!
የህይዎትን ውጣ ውረዶች (ህመሟን) ችለህ ትኖራለህ። በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ።
t.me/https_Asselfya
ተስፋ፣ ህመም፣ አጅር!
የህይዎትን ውጣ ውረዶች (ህመሟን) ችለህ ትኖራለህ። በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ።
t.me/https_Asselfya
☑️ የኢስላም ጠላቶች እና ጫጩቶቻቸው የሚፈልጉት ነገር !!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦 የሴት ልጅን ክብር መንጠቅና ሀቋን መቀማት ነው:: ከሃዲዋች እና ሙናፊቆች እንዲሁም በልቦቻቸው ውስጥ ችግር ያለባቸው የኢሥላም ጠላቶች ኸረ እንደውም የሰው ልጅ ጠላቶች የሆኑት ሴት ልጅ በኢሥላም ውሥጥ ያገኘችው ክብር፥ ልቅና እና ጥብቅነት ቅናት አቃጥሏቸዋል።
💦 ምክንያቱም የኢሥላም ጠላቶች የሆኑት ከሃዲዎች ሙናፊቆች ሴት ልጅን የማውደሚያ መሣሪያ እንድትሆን እና ኢማነ ደካማዎችን እና ያፈነገጠ ፀባይ ባለት የሆኑትን የማጥመጃ ገመድ እንድትሆን ይፈልጋሉ።
🔖 ይህንንም የሚያደርጉት የራሣቸውን የተጠማ ሥሜት ካረኩ ቡሃላ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል፦
👇👇👇👇👇
وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا
አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት (ከውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡
ሱረቱ አል-ኒሳእ - 27)
✍ከተንቢሀት ኪታብ የተወሰደ....
➘➘➘➘➘

ደስታ ማግኛ ሰበቦች
Daru-tewhid
እስቲ ባልሽን የኔ ፍቅር ፣ የሀቢቢ
፣ ያ ሀያቲ ፣ እወድሃለሁ የሚል ቃል ተጠቀሚ ምንም አትሆኚም ወሏሂ !
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
፣ ያ ሀያቲ ፣ እወድሃለሁ የሚል ቃል ተጠቀሚ ምንም አትሆኚም ወሏሂ !
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
እህቴ ሆይ !
ለስነምግባርሸ እንጅ ለስያሜሸ አትጨነቂ
ባህሪሸ እና አስተሳሰብሸ የውበት ግማሸ ናቸው።
የምወድሸ
የእንባሸን ሚስጥርሸ ለማንም አትናገሪ. ምክንያቱም እንደት እንደሚያስለቅሱሸ ይቀላቸዋልና..።
http://t.me/https_Asselfya
ስምሸን በመጠበቅ ላይ ሳይሆን መልካም ስነምግባርሸ በማነጽ ላይ በርች !!መልካም ስነምግባር የአንችን ትክክለኛ ማንነት ሲገልጽ ስያሜሸን ግን በውስን ሰዎች እይታ ላይ ይወሰናል።ለስነምግባርሸ እንጅ ለስያሜሸ አትጨነቂ
ባህሪሸ እና አስተሳሰብሸ የውበት ግማሸ ናቸው።
የምወድሸ
የእንባሸን ሚስጥርሸ ለማንም አትናገሪ. ምክንያቱም እንደት እንደሚያስለቅሱሸ ይቀላቸዋልና..።
http://t.me/https_Asselfya
🔘አላህን በማውሳት ላይ ዝንጉ አትሁን !
➷ አላህን ማውሳት ወደሱ መቃረብ የልብ ሰላም ይሰጣል ሁሌም ወደሱ በተጠጋህ ቁጥር ፍርሀትህን ሁሉ ይወገዳል ከሱም ውጪ ማንንም እንዳንፈራ ከማንንም እንዳንከጅል ከሱ ውጪ ያለን አካል የሱ ሀቅ የሆኑ አምልኮቶች እንዳንሰጥ ይረዳናል
➷ ወደሱ በቀረብን ቁጥር የመልካም ነገሮች በር ይከፈታል የምንሰራውም ስራ ለሱ ብቻ እናጠራለን በንሰራው በሆነን ነገር አላህ ያየኛል የሚለው ነገር በኛ ላይ ይሰፍናል ከወንጀል እንድንጠነቀቅ ይረዳናል አላህን ማውሳት እሱን ከማውሳት አለ መዘንጋት የልብች መረጋጋትና ሙሉ የሆነ ሰላማችንን ይናገኝበት አለን::"

ውዱኡን በደንብ አዳርሰን እናድርግ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ከተረከዞች (በዑዱ ግዜ ውሃ ሳያዳርሱ ከሚቀሩ አካላቶች) ከእሳት ወየውላቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 242
t.me/https_Asselfya
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ከተረከዞች (በዑዱ ግዜ ውሃ ሳያዳርሱ ከሚቀሩ አካላቶች) ከእሳት ወየውላቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 242
t.me/https_Asselfya
القارئ بندر بليلة | الرحمن علم القرآن
💭🌸خدمة تلاوات🎧
☑️ ይችን ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙ
﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾
{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}
{{«عن الحسن البصري قال: الحسنة في الدنيا: العلمُ والعبادة، وفي الآخرة: الجنة»}}
ሀሰነል በስርይ እንዳለውና እንደፈሰረው
🔍ይህን "الحسنة في الدنا" ማለት ኢልምና መልካም ስራ (ኢባዳ) ስጠኝ ማለት ሲሆን
🔍ይህን "الحسنة في الآخرة" ማለት ደሞ ጀነት ስጠን ማለት ነው
📗[تفسير الطبري ٥٤٥/٥]

ዉድዋ አስተዉይ ሁኚ ሶብር ስንቅሽ ይሁን!!
ሰዉ በፊቱ ያለዉን መከራ ሳይሆን
በልቡ ያለዉን ራዕይ
እየተከተለ በትእግስት ይጓዛል
መመኪያሽ አሏህ ብቻ ይሁን!!
እናማ ትእግስት ይኑርሽ በአሏህ ፍቃድ ካሰብሽበት ትደርሻለሽ ኢንሻ አሏህ::
✍
ሰዉ በፊቱ ያለዉን መከራ ሳይሆን
በልቡ ያለዉን ራዕይ
እየተከተለ በትእግስት ይጓዛል
መመኪያሽ አሏህ ብቻ ይሁን!!
እናማ ትእግስት ይኑርሽ በአሏህ ፍቃድ ካሰብሽበት ትደርሻለሽ ኢንሻ አሏህ::
✍
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የፈለጉት ኪታብ አለ ገብተዉ ይጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/MohamedAljawi
https://t.me/MohamedAljawi
➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹
እንድህ ኪታብ ሰብስቦ ማስቀመጥ በጣም ጊዜ እና ትእግስት የሚጠይቅ ስራ ነዉ!! ሀቂቃ አላህ ይመንዳህ ወንድማችን ጠንክር ጥሩ ስራ ነዉ👍
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/MohamedAljawi
https://t.me/MohamedAljawi
➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹
እንድህ ኪታብ ሰብስቦ ማስቀመጥ በጣም ጊዜ እና ትእግስት የሚጠይቅ ስራ ነዉ!! ሀቂቃ አላህ ይመንዳህ ወንድማችን ጠንክር ጥሩ ስራ ነዉ👍
الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البربة
بصوت الشيخ أحمد شملان
الأُرجُوزَةُ المِيئِيَّةُ فِـي ذِكرِ حالِ أشرَفِ البَرِبَّةِ || بصوت الشيخ أحمد شملان
#አልኡርጁዘቱል_ሚኢያ
በሸይኽ አሕመድ #ሸምላን ድምፅ
=
ቴሌግራም፦
https://t.me/MohamedAljawi
#አልኡርጁዘቱል_ሚኢያ
በሸይኽ አሕመድ #ሸምላን ድምፅ
=
ቴሌግራም፦
https://t.me/MohamedAljawi
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
بصوت الشيخ أحمد شملان – الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البربة
👍ግጥሟ በወንድማችን #አቡ ረይስ እየተቀራች ነዉ መከታተል ይቻላል!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8488
«ክፍል ⓵
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8497
«ክፍል ⓶
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8507
«ክፍል ⓷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8516
«ክፍል ⓸
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8535
«ክፍል ⓹
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8536
«ክፍል⓺
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8591
«ከፍል ⓻
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8627
🎙ይቀጥላል.....
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8488
«ክፍል ⓵
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8497
«ክፍል ⓶
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8507
«ክፍል ⓷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8516
«ክፍል ⓸
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8535
«ክፍል ⓹
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8536
«ክፍል⓺
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8591
«ከፍል ⓻
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8627
🎙ይቀጥላል.....
🔖የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡‐
ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐
• የተኛ እስኪነቃ ድረስ
•ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ
•እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል:
t.me/https_Asselfya
ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐
• የተኛ እስኪነቃ ድረስ
•ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ
•እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል:
t.me/https_Asselfya
እንቢ አለኝ እንቅልፉ
እንቅልፉም እንቢ አለኝ እረዘመ ሌቲ
ሀሣቤም ጨመረ ጠናብኝ ውጋቱ
የፍልስጢን ጎዳይ ጨለመ ቀን ሌቱ
ታማሚ እንዳይታከም ሆስቢታሉን መቱ
ንፁሀን ተመተው መታከሚያ ሲያጡ
ሆስቢታሉ ነዶ ዶክተሮቹም ሞቱ
ታዳ እንደምን ብሎ ይሂድልኝ ሌቱ
እኔ አንጀቴ አልቻለም ጨመረ ጭንቀቱ
በغዛ ምድር ላይ ናፈቀኝ ንጋቱ
እንደትስ ይወሰደኝ ይምጣልኝ እንቅልፉ
ህፃን ልጅ ተገድሎ ሲበረክት ግፉ
ግን ሞታቸው የምር ከዝህ በላይ ብልም መናገር ነው ትርፉ
እኔግን ቢላሂ ወላሂ እንቢ አለኝ እንቅሎፉ
ابو شعيب✍
እንቅልፉም እንቢ አለኝ እረዘመ ሌቲ
ሀሣቤም ጨመረ ጠናብኝ ውጋቱ
የፍልስጢን ጎዳይ ጨለመ ቀን ሌቱ
ታማሚ እንዳይታከም ሆስቢታሉን መቱ
ንፁሀን ተመተው መታከሚያ ሲያጡ
ሆስቢታሉ ነዶ ዶክተሮቹም ሞቱ
ታዳ እንደምን ብሎ ይሂድልኝ ሌቱ
እኔ አንጀቴ አልቻለም ጨመረ ጭንቀቱ
በغዛ ምድር ላይ ናፈቀኝ ንጋቱ
እንደትስ ይወሰደኝ ይምጣልኝ እንቅልፉ
ህፃን ልጅ ተገድሎ ሲበረክት ግፉ
ግን ሞታቸው የምር ከዝህ በላይ ብልም መናገር ነው ትርፉ
እኔግን ቢላሂ ወላሂ እንቢ አለኝ እንቅሎፉ
ابو شعيب✍
➡️ የሱብሂ ሶላት ከሰገዱ በኋላ የጠዋት ዚክር በማለትና ቁርአን በመቅራት ቢዚ በመሆን የተወሰነ ጊዜ መቀመጥ አንድ ሙስሊም ሊጓጓለት የሚገባ የሆነ የመልእክተኛው ሱና ነው።
📮[ فتاوى اللجنة الدائمة [٢٤ /١٧٧]
https://t.me/https_Asselfya
📮[ فتاوى اللجنة الدائمة [٢٤ /١٧٧]
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ ዋትስ አፕ ቻናል ተቀላቀሉ
https://whatsapp.com/channel/0029VaCV8LSHrDZh3Fys1N2p
https://whatsapp.com/channel/0029VaCV8LSHrDZh3Fys1N2p
WhatsApp.com
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ | WhatsApp Channel
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ WhatsApp Channel. 🔗 የ"አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም" ይፋዊ ገፆች
Facebook
https://www.facebook.com/aburayyis.ibnuimam
Youtube
https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw
Twitter
https://twitter.com/abureyyis?t=F6nykmtfU…
https://www.facebook.com/aburayyis.ibnuimam
Youtube
https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw
https://twitter.com/abureyyis?t=F6nykmtfU…