💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅ ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ ! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 📚ሱረቱል ከዉሰር (الكوثر) ▪አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር ➘➘➘➘ t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سورۃ القارعة
Abu Useymin
✅ ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ሱረቱል ቃሪዓህ (سورة القارعة)
▪አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ሱረቱል ቃሪዓህ (سورة القارعة)
▪አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
ሰዎች አንተን ከፍ አድርገው ሲያልቁህ ከተመለከትክ ከዛ ቦታ ራስህን አርቅ !
✍️
✍️
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....!
🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች
📚 (ቲርሚዚይ: 745)
🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች
“የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”📚 (ቲርሚዚይ: 745)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #02
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ
〰〰〰〰〰
📍ርእስ፦ሶብር እና ፍሬዎቹ..!!
👉የሶብር አንገብጋቢነት..!!
👉የሶብረኞች ሚንዳ..!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰
📍ርእስ፦ሶብር እና ፍሬዎቹ..!!
👉የሶብር አንገብጋቢነት..!!
👉የሶብረኞች ሚንዳ..!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ከተውሂድ ፍሬዎች ውስጥ
▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ሞቶ በአላህ ላይ ቅንጣት ያክል የማያጋሩ አርባ የተውሂድ ባለቤቶች በጀናዛው ላይ አይሰግዱበትም፦ አላህ ሸፈአቸው (ሽምግልናቸው) የተቀበላቸው ቢሆን እንጂ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
t.me/https_Asselfya
▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ሞቶ በአላህ ላይ ቅንጣት ያክል የማያጋሩ አርባ የተውሂድ ባለቤቶች በጀናዛው ላይ አይሰግዱበትም፦ አላህ ሸፈአቸው (ሽምግልናቸው) የተቀበላቸው ቢሆን እንጂ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
t.me/https_Asselfya
አላህም በዐረቦች ዘንድ በጣም ዉድ ከሆነው ቀይ ግመል በላይ ዉድ የሆነን ስጦታን ችሯችኋል። እሷም«ዊትር»ነች።
📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
«የሐያእ ብቻ ሣይሆን የኢማን እና የተቅዋም ንግስት👑 ሁኚ ሐያእ ሐያእ ሊሆን የሚችለው የኢማን እና የተቅዋ ልብስን ሲለብስ ነው።»
الحياء زينة المرأة وجمالها.
الحياء زينة المرأة وجمالها.
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች።
የባንክ አካውንት
1000558459682
ዘይነባ የሱፍ ሀሰን
ንግድ ባንክ
ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
የባንክ አካውንት
1000558459682
ዘይነባ የሱፍ ሀሰን
ንግድ ባንክ
ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች። የባንክ አካውንት 1000558459682 ዘይነባ የሱፍ ሀሰን ንግድ ባንክ ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
የሰደቃ ትንሸ የለውም ባረካሏሁ ፊኩም
እህታችንን እንርዳት
አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ
እህታችንን እንርዳት
አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ
የጀነት ሴት ከጥራቷ የተነሳ ጠርሀዋ (ጉፍታዋ) ወደ ዱኒያ ቢመጣ ከሰማይ እመሬት መካከል ያለን በጥሩ ሸታ ትሞላው ነበር።
ያረቢ ጀነትን ወፍቀን።
ያረቢ ጀነትን ወፍቀን።
🔍 ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]
http://t.me/https_Asselfya
ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]
http://t.me/https_Asselfya
ኹጥባ_መዉሊድ የተደነገገ ነዉን?
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
هل "المولد" مشروع في الشرع؟
ለመሆኑ መዉሊድ በሸሪዓ የተደነገገ ነዉን?
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة من شهر صفر/27/ 1444
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476
የጁሙዓ ኹጥባ
هل "المولد" مشروع في الشرع؟
ለመሆኑ መዉሊድ በሸሪዓ የተደነገገ ነዉን?
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة من شهر صفر/27/ 1444
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476