💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እውነተኛ የነብዩ ውደታ በተግባር ይገለጻል .።

ሱናን በመከተል!!

✍️
👉ትዳር በሁለት ነገር ይቆያል !!

➀,እንክብካቤ
➁,መስዋእትነት

سورۃ القارعة
Abu Useymin
ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ሱረቱል ቃሪዓህ (سورة القارعة)

አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
ሰዎች አንተን ከፍ አድርገው ሲያልቁህ ከተመለከትክ ከዛ ቦታ ራስህን አርቅ !

✍️
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....!

🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)
Hilya #03
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 03

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ


📍ርእስ፦ሶብር እና ፍሬዎቹ..!!

👉የሶብር አንገብጋቢነት..!!
👉የሶብረኞች ሚንዳ..!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ከተውሂድ ፍሬዎች ውስጥ

▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ሞቶ በአላህ ላይ ቅንጣት ያክል የማያጋሩ አርባ የተውሂድ ባለቤቶች በጀናዛው ላይ አይሰግዱበትም፦ አላህ ሸፈአቸው (ሽምግልናቸው) የተቀበላቸው ቢሆን
እንጂ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

t.me/https_Asselfya
﴿أَقِمِ الصَّلاةَ لِدُلوكِ الشَّمسِ إِلى غَسَقِ اللَّيلِ وَقُرآنَ الفَجرِ إِنَّ قُرآنَ الفَجرِ كانَ مَشهودًا﴾
ሴት_ልጅ_ከምታጌጥባቸው_ጌጦች_ሁሉ_የተሻለው .....
⇨ሃያእ ነው....
ሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው
⇨ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን
የእውነት ክብረቢስና የተናቁ ይሆናሉ..
አላህም በዐረቦች ዘንድ በጣም ዉድ ከሆነው ቀይ ግመል በላይ ዉድ የሆነን ስጦታን ችሯችኋል። እሷም«ዊትር»ነች።

📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
«የሐያእ ብቻ ሣይሆን የኢማን እና የተቅዋም ንግስት👑 ሁኚ ሐያእ ሐያእ ሊሆን የሚችለው የኢማን እና የተቅዋ ልብስን ሲለብስ ነው።»
الحياء زينة المرأة وجمالها.
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ
"بُشْرَاكُم اليَومَ جنَّاتٌ"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች።

የባንክ አካውንት
1000558459682
ዘይነባ የሱፍ ሀሰን
ንግድ ባንክ
ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
የጀነት ሴት ከጥራቷ  የተነሳ ጠርሀዋ (ጉፍታዋ) ወደ ዱኒያ ቢመጣ ከሰማይ እመሬት መካከል ያለን በጥሩ ሸታ ትሞላው ነበር

ያረቢ ጀነትን ወፍቀን
🔍 ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]

http://t.me/https_Asselfya