💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
እጅሽ ይባረክ የኔ እንቁ 💎💎💎

አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
«የመውሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም፤ ይልቁንም የተከሰተው ከዚያ በኋላ ነው።»
ሰኻዊ (ረሒመሁል'ላህ)

ምንጭ፦📚ሱቡሉ-ል-ሁዳ ወርረሻድ [1/439]
⓵የቀልብ ሂወት ቁልፉ፦
➯ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
➯ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ወደ አላህ መተናነስ
➯ወንጀልን መተዉ።

t.me/https_Asselfya
እጂግ ማራኪ ዉበት ያላቸዉ ቁርአኖች ከሶላት መስገጃ ጋር ለራስዎ እንድሁም ለቤተሰብ እንድሁም ለወዳጅዎ ማበርከት ከፈለጉ እኛ ዘንድ ያገኛሉ....✍️

«ሱቅ በደረቴ ሳዑድ አረቢያ እንገኛለን!!»

በግሩፓችን ጎራ ብለዉ ይጎብኙን!!
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123

በተጨማሪም የብር ወደ ሀገር የመላክ አገልግሎት የምሻወር አገልግሎትም እንሰጣለን🚗 በአስተማማኝ ዘና ብለዉ ከኛ ዘንድ ያለ አሳብዎ መጠቀም ይችላሉ!!
ማንም በቆሸሸ እግሩ በአዕምሮህ ላይ እንድራመድ አትፍቀድለት።

=
መዉሊድ የሙስሊሞች ኢድ አይደለም።
أبو عبد الله بن خيرو
☞መውሊድ የሙስሊሞች ኢድ አይደለም።

☞መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ መጤ በአል ነው።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11474
መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ

     ክፍል
አምስት

      ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር
وَقَالُوا۟ لَا تَذَرُنَّ ءَالِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّۭا وَلَا سُوَاعًۭا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًۭا
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡[ኑህ:23 ]

      ይህን ጉድ ተመልከቱ ። ብቸኛው ፈጣሪ የሁሉ ቀላቢ ፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ ፣ ብቸኛ አምላክ አላህ በድንበር አላፊዎች እና የተፈጠሩለትን አላማ በረሱ ህዝቦች “ አማልክት ” በተባሉ ፍጡራን ተተካ ። የአላህ መብት ተቆርሶ የተሰጣቸው አምስቱ ሰዎች ወድ ፣ ሱዋዕ ፣ የጉሥ ፣ የዑቅ እና ነስር በመባል ይታወቃሉ ።

    አርእስቱን ስናጠቃልል የአላህ ባሪያዎች ሆይ ! ፍጡራንን ማንም ይሁን ማን መላኢካም ይሁን ነብይ አላ ከሰጠው ደረጃ በላይ ከፍ ማድረግ አላህ ለጠላው ሺር h ይዳርጋል ። ፍጡራን ፍጡር ናቸው ። ምንም ይሁኑ ማን ጉዳትን ከራሳቸው ላይ መከላከል አይችሉም ። መጥቀምም መጉዳትም የሚችለው የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው ። እዚህ መጸሀፍ ላይ የምናየው የሺርክ ስንኞች አብዛኛዎቹ በነብዩ ( ) በወሊዮች እና ወልይ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ የተፈፀሙ ናቸው ።

  ✍ ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ

          [ መንዙማ ገፅ 5 ]

      “ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ”

      https://t.me/Darutewhide
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ      ክፍል አምስት       ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር وَقَالُوا۟ لَا تَذَرُنَّ ءَالِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّۭا وَلَا سُوَاعًۭا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًۭا አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡…
ማሻአላህ ለአንባቢ አመች የሆነ አጠር መጠን ያለች ጽሁፍ ነች ።ግቡና አንብቡ !!

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል !!
Audio
✅ ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ሱረቱል ከዉሰር (الكوثر)

▪አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
🔖 ኒቃብ ውጫዊ አካል መሸፈኛ ሲሆን ሀያእ ደግሞ ውስጣዊ የቀልብ መሸፈኛ ነው።

✍️
t.me/https_Asselfya
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
   4ናቸው  እነሱም:-


➀/ ኢልም =ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣

➁/ኪታባ =ማንኛውንም የሚሆን ነገር  በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣

➂/ መሸያ =ማንኛውም ነገር  የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና

➃/ሐልቅ=የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።

🔍ማንኛውም ሰው ይህን
  የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።

http://t.me/https_Asselfya
🔍 አላህ እያየኝ ነው የሚለው ውስጥህ ላይ ሲጣድ ከውሰጥህ ፍርሀት ይኖራል ።

➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለáˆ