💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖 ጌታዬ ሆይ !*እውቀትን ጨምርልኝ በል !
ሀገሬን ላስጎብኛችሁ ?

የኔዋ ኮምቦልቻ
🩸አንድን ስው ብንወደው እሰካላወቀልን ድረስ ትልቅ ህመም ነው

✍️
سُورَۃُ النَّصْر __1.mp3
<unknown>
ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ሱረቱል ነስር(سورة النصر)

አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
የአማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ንብ ነው
👉ጥሩ እንጅ አትመገብም።
👉ጥሩ ቦታ ቢሆን እንጅ አትቀመጥም።

ሴት ልጅ ከተስተካከለች ቤተሰብ ማህበረሰብ፣ሀገር ይስተካከላል

እህቴ ሆይ !ኢስላም ላይ ኡማው ላይ ይሄን ያህል ቦታ አለሽና !
በሶስት ነገሮች(3) እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ!
➀• አሏህን በመፍራት
➁• በእውቀት
➂• በአኽላቅ
✍️
t.me/https_Asselfya
በሂወቴ  ሁለት ነገሮች ያስጠሉኛል።

1▸ማስመሰል
2▸ማንነትን መርሳት


=
‏{ عَسَى رَبُّنَا أَنْ يُبْدِلَنَا خَيْرًا مِنْهَا }.
«በምድር ላይ አንድም ስኬታማ ሰው የለም፡፡ ለወላጆቹ መልካም የመዋል ታሪክ ያለው ቢሆን እንጂ፡፡

=
የአሏህ ውዴታ በእናትና አባት ውዴታ ውስጥ ይገኛሉ።


Audio
ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ሱረቱል ካፊሩን  (سورة الكافرون)


አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
« መዉሊድን በተመለከተ ቂርአት»
  


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Ibnuheyru123/4860
t.me/Ibnuheyru123/4860
መውሊድ ድብን ያለ ቢድአ ነው !!


«አላህ እርሱን ለሚወዱ ሰዎች ሁለት ምልክቶችን አድርጓል !!
👉ሱናን መከተል እና በርሱ መንገድ መታገል

ያለ ውዱእ የሚሰገድ ሶላትና ያለተውሂድ የሚፈፀም ኢባዳ ከንቱ ድካም ናቸው❗️