💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ድሃ ማነው
     〰️〰️〰️〰️
የአላህ መልክተኛሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከዕለታት አንድ ቀን ለባልደረቦቻቸው ቁጭ ብለው ሳለ እንድህ በማለት ጠየቁ !“ድሃ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?”  በማለት ይጠይቃሉ

🔖ሰሐቦችም እንድህ በማለት መለሱ፣
(“እኛ ጋር ድሀ ማለት ምንም ንብረትና ገንዘብ የሌለው ነው።” በማለት መለሱ። )

🔖የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

 ከኡመቴ ድሀ ማለት የትንሳኤ ቀን በብዙ ሰላቶች፤ ዘካዎችና፤ ፆሞች የሚመጣ ሰው ነው፣ግን ይህ ሰው 
🔖አንድ ወንድሙን ሰድቧል፣ 
🔖ሌላው ላይ ዋሽቷል፣
🔖የአንዱን ገንዘብ ያለአግባብ ወስዷል፣
🔖የሌላውን ደም አፍስሷል፣
🔖አንዱን መትቷል፣ 
🔖 በሌላው ላይም ድንበር አልፏል
፣ 

👌ያኔም (የትንሳኤ ምርመራ ቀን ) የራሱን ጥሩ ሥራዎች ለበደላቸው በካሳ መልክ አሳልፎ ይሰጣል፣ ጥሩ ሥራው ለመካሻ አልበቃ ይለውና የበደላቸውን ሰዎች ወንጀል((ሐጢአት}} ይሸከማል። ከዚያም ወደ ጀሀነም ይወረወራል።”  በማለት መለሱላቸው። 

{{{ ሙስሊም ሐዲሥ ቁ.653}}

t.me/https_Asselfya
[ ስኬታማ ሰዎች ]

- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
https://t.me/Abulbuhari
- من السنن المهجورة

مشاركة الإمام في قول "سمع الله لمن حمده".

المُحدث الشيخ : مُحمَّد ناصر الدين الألباني -رَحِمَهُ الله-.
የዱሃ ሶላት…

አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።
በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ  ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል
#تلاوة من سورة الأنعام.
القارئ: عبدالعزيز التركي
ሶላታችንን በትክክል ከሰገድን ከአጸያፊ ነገሮች ትጠብቀናለች

ስለዚህ በደንብ ስለሶላታችን እንወቅ
ከስራዎች ሁሉ አላህ ዘንድ በላጩ ሶላትን በወቅቱ መስገድ ነው

✍️
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ
! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡

📚ሱረቱል ፋጢር 5
✍️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን የልብ ብርሀን !

የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
4⃣ ሩኩዕ ላይ ሆነን "ሱበሃን አሏሁል ለዐዚም"
ማለት አስመልክቶ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
19%
ሀ))አንድ ግዜ ማለቱ ዋጅብ ነው
33%
ለ)) ከአንድ በላይ መጨመሩ ሡና ነው
13%
ሐ ))መልስ የለም
35%
መ))ሁሉም
«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን ታስወግዳለችፊትን ታበራለች»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)
ልብህን አደራ!
~
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ
"ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸውልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።"
[መናቂቡ ሻፊዒይ፣ በይሀቂይ: 2/76]
=

t.me/https_Asselfya
#تلاوة من سورة البقرة.
القارئ: فارس عباد
ዒልም ፍለጋ
ኢብኑ/ሙነወር
የዒልም ፍለጋ አንገብጋቢነት

ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል
Https://t.me/IbnuMunewor