💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ተውሂድን ያልየዘ ሰው ጥላውን ይፈራል

✍️
ውዷ እህቴ !!

🔍ከሰዎች ተማሪ እንጅ አትኮርጂ
🔍ኩረጃና ትምህርት ይለያያሉና!!


✍️
ድናቸዉን ለመማር ያወቁትን በማሳወቅ ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት አይለያችሁ በርቱ ።
የኢማን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው

ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:–

ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አገኘ

👉አላህና መልዕክተኛውን ከማንም ይበልጥ የወደደ!
👉አንድን ሰው ለማንም ሳይሆን ለአላህ ብቻ ብሎ የወደደ!
👉አላህ ከክህደት ካዳነው በኃላ ዳግም ወደ ክህደት መመለስን እሳት ውስጥ እንደመወርወር የጠላ!

📚 [ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል]

🍃
ኹጥባ ለስራ ተቀባይነት መስፈርቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
﴿خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

شرطا قبول العمل ...!!

۞ለስራ ተቀባይነት ሁለት መስፈርቶቹ !!

🕌 ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም–"ወላጆቹን መስደብ ከከባባድ ሀጢአቶች ነው"አሉ
የአላህ መልእክተኛ
ሆይ ወላጆቹን የሚሳደብ አለን? በማለት ጠየቁ፤ እሳቸውም:– "አዎን! አንዱ የአንዱን አባት ይሰድብበትና እሱም የሱን አባት ይሰድብበታል፤ አንዱ የአንዱን እናት  ይሰድብበትና እሱም የሱን እናት ይሰድብበታል" በማለት መለሱ።

📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

t.me/https_Asselfya
_

"وَكُن رزينًا طَويلَ الصَّمتِ ذَا فِكرٍ
   فَإن نطقتَ فلا تُكثِر مِن الخُطبِ
   ولَا تُجبْ سائلًا من غيرِ ترويةٍ
   وبِالّذي لم تسل عنهُ فلا تُجبِ".
ሂልያ  ጧሊበል ኢልም ኪታብ ጋበዝኳችሁ።   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሂልያ ማለት -  እወቀት ፈላጊ የሆነ አካል የሚያጌጥበት የሚሽበርቅባት ናት   ።

ሀቂቃ ከእውቀት በፊት አደብ ያስፈልጋልና ቅድሚያ ለዚች ኪታብ

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእወቀት ተማሪ ሂፍዞችን  ከምን መጀመር አለበት ?

✍️
🔍ውዱዕ አድርገን ካጠናቀቅን በኋላ የሚባል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ.

‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ሙሃመድም ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡ ’

اَللَّهُمَّ اجْعَلْنِيْ مِنَ التَّوَّابِيْنَ وَاجْعَلْنِيْ مِنَ الْمُتَطَهِّرِيْنَ.

‘አላህ ሆይ! ተውበት (ንሰሀ) ከሚያበዙ ሰዎች አድርገኝ፡፡ ከንጹሃንም አድርገኝ፡፡ .’

➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
🔍የሰላት መግቢያ ዱዓ ሀፍዟቸው !!
  〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اَللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِيْ وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْ خَطَايَايَ، كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ اْلأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْنِيْ مِنْ خَطَايَايَ بِالثَّلْجِ وَالْمَاءِ وَالْبَرَدِ.

አላህ ሆይ! በእኔና በወንጀሌ መካከል በምስራቅና በምዕራብ መካከል ያራራቅከውን ያክል አራርቀን፡፡ አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከእድፍ እንደሚፀዳ ሁሉ እኔንም ከኃጢአት አጽዳኝ፡፡ አላህ ሆይ! (ወንጀሌን) በውሃና በበረዶ እጠብልኝ፡፡

➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዳንዴ .....!
!በሉ

መልካም ውሎ

የጧትን ዚክር አትርሱ

✍️