💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
#ውዷ__እህቴ__ሆይ!

#ካልነበርሽበት ያስገኘሽን ፈጣሪሽን አላህን ፍሪው!
ትዕዛዙን ዓምነሽ + ፈልገሽ + ወደሽ ተግብሪው!

#የአፍ ሀያዕ + ሂጃብ መልበስን ትተሽ!
የተግባር ሀያዕ + #ሂጃብ ልበሺ!

#የከለከለሽን ዓምነሽ + ፈለገሽ + ወደሽ +………………… ተከልከይ!

#የላከልሽንም ነቢይ #ወድደሽ ተግባራቸውን + ሱናቸውን ተቀበይ!
#መልዕክቱን + ትዕዛዙን በተግባር ለማዋል ቆራጥ ሆነሽ! የአቅምሽን ያህል ጣሪ + ድከሚ!

#የአለባበስ + የአነጋገር ስር–ዓትሽን ዓርመሽ!
እንደታዘዝሽው!
#በሀያዕ + በሂጃብ መጠበቅ + የአላህን ትእዛዝ በመፈፀም ለታላቅ ማዕረግ ትደርሺ ዘንድ ትግል /ጥረት ማድረግ እንጂ!

የእርሱን (አላህን) + የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ በማመፅ ትግል አታድርጊ!

#ሂጃቡም + ሀያዕ(አይናፍርነት) መላበስም የጌታሽ ትዕዛዝ ነው!

አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:—

يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا،

#አንተ ነቢይ ሆይ ለሚስቶችህ + ለሴቶች ልጆችህም + ለምእምናን ሚስቶችም + ከመከናነቢያቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው!
ይህ እንዲታውቁና በበለጌዎች እንዳይደፍሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው! አላህም መሀሪ አዛኝ ነው!!!
[سورة الأحزاب (59)]

የአላህ መልዕክተኛ(صلى الله عليه وسلم) ስለ ሀያዕ በተለያዩ ሀድሶ እንዲህ ብለዋል:–

#قال عليه الصلاة والسلام:-
الحَيَاءُ لا يَأْتِي إِلا بِخَيْرٍ، (متفق عليه)

#ሀያዕ(አይናፋርነት) መልካምን እንጂ ሌላ አያመጣም!

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
فإن الحياء من الإيمان، (متفق عليه)
#ሀያዕ(አይናፋርነት) ከዒማን ነው!

ስለሆነም:-

ለሀያዕ (ለሀፍረት) + ለክብር + ለሂጃብ አብረን እንቁም!

#አላህን ፍሪ + ሀያዓሽን በማንኛውም ሁኔታ ጠብቂ
በተለይ ደግሞ ከሚድያ!

#ሂጃብሽን__ጠብቂ___የላዩን መልበስ ብቻ አይደለም!
#የውስጥ (የቀልብ) ሂጃብሽን ጭምር ነው!
ከላይ ቢለበስ ውስጡ (ቀልብ) ካለበሰ ትርጉም አልባ ነው!!
#ተግባር ላይ ያዘቅጣል!!!

ለመልበስማ!
#በክረምት ወራት ብርዱ ሲበረታ ይለበሳል እንደሚባለው አታድርጊ!

#ምን መሰለሽ???!

አገራችን በክረምት ወራት ብርዱ ሲበረታ ! አደጋውን #በመፍራት + በመስጋት ያልተሸፈኑ ገላዎች ሁሉ ይደበቃሉ!

#የተራቆቱ ሴቶች በአብዛሀኛው አይታዩም!!!

#ስለዚህ! አላህን ፍሪ + ሂጃብሽን + ሀያዓሽን በአግባቡ ጠብቂ!!
#ሰዎችንም አዛ ከማድረግ በአላህ ተጠበቂ!

ወላሁ ተዓላ አዕለም!

✍ ሰልዋ ኡሙ ሙስዓብ
Audio
◾️የሰለፍይ ሴቶች ባህርይ
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ሰለፍይ ሴት ልትላበሳቸው የሚገቡ መልካም ባህርያቶች።

✅ሰለፍይ ሴት ልትርቃቸው የሚገቡ አንዳንድ ባህርዮች
።

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#ልብ_አርጣቢ_ቲላዋ🍃🍃

🌷الحياة مع القرآن ህይወት ከቁርአን ጋር🌷
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️አጠር ያለ ለወጣቶች ምክር


🎙አቡ አዩብ


ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
سورۃ الكهف
<unknown>
ሱረቱል ከህፍ ቂረአት ሙሉውን
〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♻️ማለዳ_ተስፋ_ነው
♻️ንጋትም_ብስራት_ነው

በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን
ያረብ! ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን
ሽተን ከቤት ወጣን። ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን አሚንን!

✍መልካም“ቀን
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የሶላት አንገብጋቢነት‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖

💠በሶላት ጉዳይ መዘናጋት
💠ሶላቱን ለሚጠባበቅ ሽልማት

💠በትክክል ለማይሰግዱ ቅጣት

🎙አቡ አብዲሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
እርሳስ፦በጣም ይቅርታ...
.➖➖➖➖➖➖
💦ላጲስ፦ለምኑ? ምንም ያጠፋኸው ስህተት እኮ የለም
.
↪️እርሳስ፦ይቅርታ!! በጣም ጎድቼሀለው ሁሌ እኔ በተሳሳትኩ ጊዜ እኔን ለማረም ስታጠፋኝ አንተ ደግሞ እያነስክ እየመጣህ ነው
.
↪️ላጲስ፦አዎ ትክክል ነህ..ግን አስቤውም አላውቅም ተመልከት...እኔ ይህንን የማደርገው አንተን ለመርዳት ነው አንተን ከስህተትህ ለማረም ነው በርግጥ አንድ ቀን እንደማልቅ እና እንደምጠፋ አስባለሁ....በእውነቱ በስራዬ በጣም ደስተኛ ነኝ ስለዚህ...አትዘን ያንተን ሀዘን ማየት አልፈልግም
.
"⤵️የአንተ/ቺ እናት እና አባት ማለት ላጲስ ናቸው እኛ ልጆቻቸው ደግሞ እርሳስ ነን ሁሌም ስናጠፋ እኛን ሲያርሙን እኛ ደግሞ ምክራቸውን ወደ ጎን ከተውን ልባቸውን በቀላሉ እየጎዳን የኛን ጥሩ ነገር ሳያዩ እድሚያቸው ሊያልፍ ይችላል ስለዚህ እኛም የዋሉልን ውለታ ስላለ እሱን ለመክፈል መዘጋጀት ይጠበቅብናል
.
↪️ለቤተሰቦቻችን ረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን።

↪️ኡስታዞችና መሻይኾቻችንም ልክ እንደ ላጲስና እንደ እናት አባቶቻችን ናቸው!።
https://t.me/https_Asselfya
ሠንቅ ለነገው ቀን!

በመኪናም ይሁን በጥይት እሩምታ
በረዘመ ህመም በድንገት በሽታ
ማሸለብ አይቀርም ቀን የበቃ ለታ!
ተወሰኖ አብቅቷል በታላቁ ጌታ ....

በል ንቃ ወንድሜ ሠንቅ ለነገው ቀን
ለቀብሩ ጨለማ ዘር አይደርስም ወገን !MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage
https://t.me/https_Asselfya
ከሞትክ በኋላ ጥለከው
የምትሄደው ዘውታሪ
ሰደቃ ከሌለህ፤
ዘውታሪ ወንጀል
እንዳይኖርህ ጥረት አድርግ!

ኮፒ
ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ?
abu reyis mohamed imam
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ

🌐 ماذا أعددت لآخرتك؟
🌐 ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ؟

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
✅💢የኢማን ቱርፋት -
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💢አንድ የአላህ ባሪያ በዱኒያም ይሁን በአኼራ ከፍተኛ ደረጃ ለማገኘት ከሚንቀሳቀስባቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ ኢማን ነው።

◾️ኢማን የሙስሊሞች ዋናውና ተፈላጊ የሆነው ግባቸው ነው።
◾️ልቅና ለማገኘት ከእሳት ነጻ ለመሆን በዱኒያም ይሁን በአኼራ ከፍተኛ ደረጃ ለማገኘት ስበቡ ኢማን ነው።
◾️በኢማን አማካኝነት ከጀሐነም ቃጠሎ መዳን፣ስፋቱ ሰማያትና ምድር የሆነችውንና ለአማኞች የተዘጋጀችውን ጀነት መውረስ ይቻላል።
◾️ሙእሚኖች በኢማን ከፍተኛ የሆነውን ፍላጎታቸው ማሳካት ይችላሉ። እነርሱም የትንሳኤ ቀን አላህን መመልከት ነው።

💢የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣
➖➖➖
🔹እናንተ የትንሳኤ ቀን ጌታችሁን ልክ ይህን ጨረቃ ሳትጨናነቁ ወይም ሳትበዳደሉ እንደምትመለከቱት ሁሉ ጌታችሁን ትመለከታላችሁ። {ቡኻሪ :554- ሙስሊም' 633 }}

✅💢በኢማን መልካም ነገሮች ይገኛሉ ። እሳት መከራ ፣ቅጣትና ፊትና ደግሞ በቀላሉ ይወገዳሉ። በመሆኑም የኢማን ባለቤቶች አላህ በእነርሱ ላይ ጸጋውን ስለዋለ ወደነርሱም ስለመራቸው ከፍተኛ ምስጋና ሊያቀርቡ ይገባል።

🔻አላህ በተከበረው ቁረአኑ እንድህ ብሏል ፣

وَلَٰكِنَّ ٱللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ ٱلْإِيمَٰنَ وَزَيَّنَهُۥ فِى قُلُوبِكُمْ وَكَرَّهَ إِلَيْكُمُ ٱلْكُفْرَ وَٱلْفُسُوقَ وَٱلْعِصْيَانَ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلرَّٰشِدُونَ
↪️ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው፡{ሑጅራት፣7}

🔹ኢማን ከባሮቹ አላህ በሻው ላይ የዋለው ትልቅ ጸጋ ነው።
〰〰〰〰〰
🔻አላህ በተከበረው ቁረአኑ እንድህ ብሏል
وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّ فِيكُمْ رَسُولَ ٱللَّهِ ۚ لَوْ يُطِيعُكُمْ فِى كَثِيرٍۢ مِّنَ ٱلْأَمْرِ لَعَنِتُّمْ وَلَٰكِنَّ ٱللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ ٱلْإِيمَٰنَ وَزَيَّنَهُۥ فِى قُلُوبِكُمْ وَكَرَّهَ إِلَيْكُمُ ٱلْكُفْرَ وَٱلْفُسُوقَ وَٱلْعِصْيَانَ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلرَّٰشِدُونَ
فَضْلًۭا مِّنَ ٱللَّهِ وَنِعْمَةًۭ ۚ وَٱللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌۭ

በውስጣችሁም መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ፡፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር፡፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው፡}}አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው።}}ሑጅራት 7:8}}

ኢማሙ. ሙስሊም በዘገቡት ሱፍያን ብን ዓብዲላህ አስቀፍይ እንድህ ብለዋል

◾️የአላህ መልእክተኛ ሆይ!ከአንተ ውጭ ሌላን የማልጠይቅበት የሆነን ስለኢስላም ንገረኝ አልኳቸው ። በአላህ አመንኩ በል፣ከዚያም ቀጥ በል አሉኝ። {ሙስሊም 38}

✅ይሕ ሀድስ ኢማን አጠቃላይ የመልካም በሮች፣በዱኒያም ይሁን በአኼራ የእድለኝነት መንገዶች ሁሉ የሰበሰበ አላህ በሰው ልጆች ላይ የጣለው ትልቅ አደራ መሆኑን ይጠቁማል።

💦ኢማን በምኞት ወይምበመዋብ የሚገኝሳይሆን ኢማን ልቦና ላይ የሚሰፍር ከዚያም ተግባር የሚያረጋግጠው ነው።

💦ኢማን በልቦና ውስጥ ሰርጾ የሚገባ መቆሚያና መሰረቱ ደግሞ በአላህ ፣በመላኢካዎች በመጽሀፎች፣በመልእክተኞች፣በመጨረሻው ቀን መልካም ይሁን መጥፎ በአላህ ውሳኔ ማመን የሚሉት ስድስቱ የኢማን መሰረቶች ናቸው።

💦ኢማን አላህን በትክክል መታዘዝ ነው ፣ ኢማን ታላቅ ኢባዳ ነው። ኢማን ልቦናን ከቆሻሻ የሚያጠራ ወደጌታ አቃራቢ ነው።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌱 - • قالَ شيخُ الإسلام :

« العبدُ مُحتاجٌ في كُلِّ وقتٍ إلِى الإستِعانةِ باللهِ عَلى طاعتهِ وتثبيتِ قلبهِ بِـ "لا حول ولا قوة إلا بالله" »

📙 [ جامع المسائل ٨ / ٢٥٠ ]
ሚስት ሆይ
Sadat
📌ሚስት ሆይ‼️
📌በደብ ስሙ ሚስቶች ሆይ
ላጤዎችም ስሙት‼️
ባላችሁ አክበሩ/ስታከበሪዉ እሱም ያከብርሻል‼️
🔊አቡ መርየም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተቅዋ [አላህን መፍራት]
🎙 አብዱል መሊክ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
#አዲስ_ሙሐደራ

ርዕስ ➴➘➷
✅ ተቅዋ አላህን መፍራት‼️

🎙 በወንድማችን አብዱል መሊክ «حَفِظَهُ اللَّهُ»

🏢 በሸዋሮቢት ከተማ

🕌 በፉርቃን መስጂድ

📉 ነሃሴ 02 ቀን 2013 E.C


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ግጥም ኒቃቤ ውድ ነሽ።
ኢብራሂም አሊ ከቡታጀራ።
💎ኒቃቤ ውድ ናት💎

ኒቃቤ ውድ ነሺ የውበት ፍፃሜ የደስታ መነሻ
የሴት ልጅ ነፃነት ጀነት መዳረሻ..........

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የዲን ፈተናዎች ማእበል
በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ (ሸምሱ ጉልታ)
አዲስ ሙሃደራ

ርእስ:- የመገለባበጥ ፈናዎች

🎙🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ (ሀፊዘሁላህ)

ከተዳሰሱ ነጥቦች ⤵️

ፊትና ውስጥ መግባት አለመግባት በምን ይታወቃል⁉️

✅ የቀልብ ንፃትና ፅናት


🟢 የቀልብ ጥቁረትና ጥመት


👉 ሀዳዲያን፣ ሙመይዓን፣ ሙኸዚላን ተጠንቀቁ!!

http://t.me/Abuhemewiya

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa