💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ
ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው::

ኢብኑ ተይሚያ

=
☑️ ለኸይር ሰበብ እንሁን !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪️እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደሞ የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

▪️ ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል
እውነተኛ ማንነት ገንባ !

፣እራስህ በልብስና በስም አስውበህ በጥሩ ቃላትና በጥሩ ገፅታ ሸፍነህ ውስጥህ፣ተንኮል ፣ክፋት ፣ምቀኝነት፣ሌብነት፣ ሆዳምነት፣ስግብግብነት፣ ውሸታምነት፣አጭበርባሪነት ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎችን ባልሆንከው ገፅታ ብትሸፍነው የሆነ ግዜ ግልፅ ትሆናለህ።ወደህ ሳይሆን በግድህ ። በጊዜያዊነት ሊሸፈን ይችላል ከግዜ በሃላ ይገፈፋል፣የተሸፈነው እውነተኛው ማንነትህ ግልፅ ይሆናል።ተደብቀህ አትቀርም። ስለዚህ ውስጥህን አጥራ፣አስተካክል፣መታረም ካለብህም ነገር ታረም ። አለቀ ። ግልፅ ሰው፣ንፁህ ሰው ሁን!

@AbuHafsaYimam
ما تيسر من سورة الذاريات | القارئ سعيد الخطيب
@Almanarhd : المنار الهادي
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ

👉ቁረአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ ይታዘንላችኃልና!
☑️ ሸህ መሀመድ ቢን አብዱልወሀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ከፃም ውጪ የአሹራ ቀን መልካም ስራ (የሚሰሩ ተግባሮች) ተብለው የሚወሩ ነገራቶች በሙሉ መሰረት የላቸውም። ቢድአ (ፈጠራ) ናቸው።
📚آداب المشي إلى الصلاة

t.me/https_Asselfya
Audio
بدعة اهداء الهدايا والتوسعة على العيال يوم عاشوراء الجابري
↪️ የአሹራ ቀን በማስመልከት ለልጆችም ሆነ ለቤተሰብ ሀድያ መስጠት ቢድአ ነው።
🎙الشيخ عبيد بن عبدالله الجابري


http://t.me/https_Asselfya
047 Muhammad محمد
Ahmad Deban القارئ أحمد ديبان
👉በቀንህ ውስጥ ለሁሉ ነገር (ለምግብ፣ ለእንቅልፍ፣ ለመዝናናትና ለተለያዩ ነገሮች) ጊዜ አበጅተህና ፕሮግራም አውጥተህ ነገር ግን ቁርአን የምትቀራበትና ዲንህን የምትማርበት ፕሮግራም/ጊዜ ከሌለህ፦ ውድቀት፣ ውርደት፣ አይብና ኪሳራ ማለት ይህ ነው።

https://t.me/https_Asselfya
📍ጊዜህን በቁም ነገር ላይ አውለው

ሸህ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ።

↪️ ጊዜውን
አላህን በማውሳት (በዚክር)
      👉ቁርአን በመቅራት
      👉ከመልካም ሰዎች ጋር በመሆን
        👉ከዝንጉና ከመጥፎ ጓደኞችን            
           በመራቅ ያሳለፈ ሰው

↪️ቀልቡ ያማረና የለሰለሰ ይሆንለታል

📚 مجموع فتاوى ابن باز (5/244)


https://t.me/https_Asselfya
📍ሑሰይን ብኑ ዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁማ
      〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor/4692
https://t.me/IbnuMunewor/4692

👉አንብብ ! ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል !
Audio
قال ﷺ:
"حسِّنوا القرآنَ بأصواتِكم فإنَّ الصوتَ الحسنَ يزيدُ القرآنَ حُسْنًا"

#تلاوة_صباحية
ኡመር ኢበኑ ኸጧብ (ረ.ዐ) ወደ እስልምና ለመምጣት ምክኒያት የሆነውየቁርአን ሱራ ማነው?
Anonymous Quiz
15%
ሱረቱል መርየም (مريم)
15%
ሱረቱል ዘልዘለህ (الزلزلة)
9%
ሱረቱል ኢምራን (ال عمران)
61%
ሱረቱል ጧሃ ( طه )
በቁርአን ውስጥ ስንት አያዎች (አንቀፆች ) አሉ ?
Anonymous Quiz
36%
6326
19%
9865
26%
6236
19%
9826
እውነተኛ ጓደኛሞች ምሳሊያቸው እንደ እጅና አይን ነው።

እጅሲታመም አይን ታለቅሳለች
አይን ሲያለቅስ እጅ እንባዋን ያብስላታል
!

አላህ እውነተኛ የሱና ጓደኛ ይስጠን
አይምሮቸው በዘረኝነት የተጨማለቁ ሰዎችን  ተጠንቀቁ  ስዴት ያላቹህ  እህቶች በተለይ "ባገኛቹህት ታክሲ ብድግ ብላቹህ  አትሂዱ ስራም ስትሄዱ  በሚታወቅ  ደላላ ሂዱ !ማንነቱ በማይታወቅ  በስመ ሀበሻ ስንት አውሬ አለ በራሳችን ዜጋ ነው  እየተጠቃን ያለነው በሀገርም በውጭም ሀገርም   ኸይረኛ መስሎ ቀርቦ ውስጡ ግን በቆሻሻ የታጨቀ ማንነት ይዞ ነው የሚቀርብ ስንት አለ
«በዚህ ዘመን ሰወች ምንም ጥሩ ነገር እንዲያደርጉልህ አትመኝ። ይልቁንስ
ተንኮላቸውን እንዲይዙልህ ተመኝ። ምክንያቱም ከሰው ልጅ ጥሩነት የሚጎዳህ ተንኮሉ ነውና፤ በዚህ ጊዜ ተንኮሉን የያዘልህ ሰው ልክ ሽልማት
የሰጠህ ያክል ነው።»

t.me/https_Asselfya
ኪታብ እንደተሽከመ አህያ ቢጤ ከመሆን ተጠንቀቅ !!

▪️مَثَلُ ٱلَّذِينَ حُمِّلُوا۟ ٱلتَّوْرَىٰةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ ٱلْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًۢا ۚ بِئْسَ مَثَلُ ٱلْقَوْمِ ٱلَّذِينَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ ۚ وَٱللَّهُ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلظَّٰلِمِينَ