💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እማየ ልዩነሽ

ብርሀኔ ነሽ አንች ቢጨልም አልፈራ
የማልችለዉ የለም ኡሚ ካችጋራ
ተስፋ ምርኩዜ ነሽ ባንች እበረታለሁ
በመኖርሽ ብቻ ሁሉን ችየ አልፋለሁ
ሀሣብና ቀልቤ ከእኔ ተነጥለዉ
አንችጋራ ቀርተዉ ባዶሠዉ ሆኛለሁ
አብሬሽ መኖርን ልቤ እየወደደ
አካሌ ሳይፈልግ ርቆሽ የሄደ
እዉነት ስላለኝ ነዉ አይክፋሽ እናቴ
ልብሽ አይረበሽ ይህ ነዉ ምክነያቴ
አላህ ሆይ !

ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!
☑️ የአሹራን ቀን መጾም!!
      〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ቡጢኛ እንዴት አያቹት? በተለይ ለሱብሂ መነሳት ለሚከብደው ፍቱን መድሀኒት አይመስላቹም? አሏሁል ሙስተዓን
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 09-شرح السنة للبربهاري
አስሩ በጀነት የተበሰሩ ሰሓቦች!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
①ኛ አቡበክር አስ-ሲዲቅ

②ኛ ዑመር ኢብኑልኸጣብ

③ኛ ዑስማን ኢብኑዐፋን

④ኛ ዐሊይ ኢብኑ አቢጧሊብ

⑤ኛ ዙበይር ኢብኑልዐዋም

⑥ኛ ጠለሐተ ኢብኑ ዑበይዲላህ

⑦ኛ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐውፍ

⑧ኛ ሰዕድ ኢብኑ አቢወቃስ

⑨ኛ አቡ ዑበይደተ ኢብኑልጀራሕ

①0ኛ ሰዒድ ኢብኑዘይድ ናቸው።

አላህ ከሁላቸውም መልካም ስራቸውን
ይውደድላቸው።


🎈ሀፍዟቸው ..

https://t.me/https_Asselfya
👍1
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

https://t.me/https_Asselfya
ዐቅላችንን እንዳንሰረቅ አደራ
~
አልሐሰን ብኑ ሰህል እንዲህ ይላሉ፦

"ውሸታም ሰው ሌባ ነው። ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል። ውሸታም ደግሞ ዐቅልህን ይሰርቃል። ስለ ሌሎች ዋሽቶ ያወራህን በራስህም ላይ አትመነው። ሌሎችን አንተ ዘንድ የሚያማንም እንዲሁ ሌሎች ዘንድ አንተን ሊያማህ ስለሚችል አትመነው።"
[ዘህሩል ኣዳብ፡ 1/386]

#ከደጋጎቹ_ቀዬ

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☑️ ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)

t.me/https_Asselfya
ሶሻል ሚድያ ትልቅ ባህር ነው፤ ብዙዎች ገብተው ዉስጡ ሰምጠው ቀርተዋል። አጠቃቀምህ አደብ ይኑረው! ካልሆነ አንተም ትሰምጣለህና!»
إذا ما كُنتَ ذا قَلبٍ قَنوعٍ فَأَنتَ وَمالِكُ الدُنيا سَواءُ

አንተ የተብቃቂ ልብ ባለቤት ከሆንክ አንተና ዱንያ የተቸረው ሰው እኩል ናችሁ።
የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን በሕየወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከውስጥህ ሲሞት ነው።
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
☑️ ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!

🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/https_Asselfya/6322
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን  ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ !

@AbuHafsaYimam
ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡