የዒድ ተክቢራ
በዚፍር ኢብኑ ራሺድ ድምፅ
➲ጣፍጭ ተክቢራ
➫➫➫➫➫➫➫
➧ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫
➧ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
☑️ ለጠቅላላው ሙስሊሞች በተለይ ለቻናላችን ተከታዬች እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ።
ኢዳችሁ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው።
በያላችሁበት ሁሉ የሰላም የደስታ አመት በአል ይሁንላችሁ።
=
ኢዳችሁ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው።
በያላችሁበት ሁሉ የሰላም የደስታ አመት በአል ይሁንላችሁ።
=
☑️ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
በ
📚[فتح الباري ٢ / ٤٤٣ ]
=
https://t.me/https_Asselfya
በ
ኢድ ቀን ደስታን ግልፅ ማድረግ፦ ከዲን መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው።📚[فتح الباري ٢ / ٤٤٣ ]
=
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
📥ክፍት የመልዕክት ማስተላለፊያ ግዜ📤
→قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ→
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
تقبل الله منا ومنكم
ዉድ የተከበራቹህ የዚህ ቻናል አባሎች በሙሉ ዒዱን በማስመልከት ለወዳጅ ዘመድዎ ማስተላለፍ የሚፈልጉት መልዕክት ካለ መልዕክታቹህን በዚህ ሊንክ በመላክ ወደ ቻናሉ ይለቀቅላቹሃል። ለወዳጅ ዘመድዎ መልዕክቱ በአሏህ ፍቃድ ይደርስላቹሃል።
👇👇👇
@Abureyyis288Bot
@Abureyyis288Bot
@Abureyyis288Bot
ማሳሰቢያ!
1 በፅሁፍ ከሆነ መልዕክቱ ባጭር ፅሁፍ ለመፃፍ ሞክሩ!
2 ወንዶች በድምፅ ስታተላልፉ ከ 1 እስከ 2 ደቂቃ ከዚህ መብለጥ ዬለበትም። ሴቶች በፅሁፍ ብታስተላልፉ የተመረጠ ነዉ።
3 እድሉ የሚቆዬዉ እስከ ዙህር ሶላት ድረስ ብቻ ነዉ።
4 ስትፅፉ ወይም ስትቀዱ ስማቹህን ሃገራቹህን ማስቀመጣቹህን እንዳትዘነጉ
መልዕክቱ የሚተላለፍበት ቻናል
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis

Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
ኡሚ
......ፍቅርሽ ካልታከለ ........
በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም
ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም
የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ
ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ
ኑሮ ባይደላሽመም ሁኖ የሚያስመርር
ካንችጋ ይኖራል ማይለዉጥ ፍቅር
መተኪያ የለዉም ያንችማ ዉለታ
እንደዉ ዘመን ያልፋል መቼም ሳይገታ
ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም
ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም
የአላህ ስጦታ ነሽና የኔ አለም
ዛሬ ባንገናኝ አንድላይ ባኑልም
ሁሌም በዉስጤነሽ ኡሚዬ እናታለም::
......ፍቅርሽ ካልታከለ ........
በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም
ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም
የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ
ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ
ኑሮ ባይደላሽመም ሁኖ የሚያስመርር
ካንችጋ ይኖራል ማይለዉጥ ፍቅር
መተኪያ የለዉም ያንችማ ዉለታ
እንደዉ ዘመን ያልፋል መቼም ሳይገታ
ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም
ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም
የአላህ ስጦታ ነሽና የኔ አለም
ዛሬ ባንገናኝ አንድላይ ባኑልም
ሁሌም በዉስጤነሽ ኡሚዬ እናታለም::
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
አጠቃላይ ለወድ ሰለፊይ ኡስታዞቼ እንድሁም እህትና ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን ለ1444ኛዉ የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ለዉዱ አጎቴ ጅብሪል ዳዉድ
<ለሱና እህቶቼ
ነጃት ኡሙ ሱለይም
ኡሙ ኡበይዳ
ኡሙ አብዲላህ
ኡሙ ኡሰይሚን
ኡሙ ፊርዶዉስ
ሰኒ ኡሙ አብዲላህ
ኡሙ ኑህ
ጦይባ ሷሊህ
ኡሙ ማሂር
በርቱ በድናችሁ ጠንካሮች ሁኑ እህቶቼ አደራ
ሌላዉ የማስተላልፈዉ ለሁሉም ቤተሰብን ለመዘየር ለሚጓዙ አካሎች ነዉ
አደራ በቻላችሁ ቤተሰቦቻችሁን ወደ ተወሂድ ወደ ሱና አመላክቷቼዉ ምከሯቼዉ በቻላችሁት ያክል ሀላፍትናችሁን ተወጡ ቤተሰብጋ 1አመት ቆይተዉ ከዛም በላይ ቆይተዉ የሚሄዱ ይኖራሉ አላህ ፈቅዶላቼዉ በብዓል ስበብ ሲገናኙ አላህ ያዘነላቼዉ ቤተሰቦቻቼዉን መክረዉ በተዉሂድ አዘዉ ከሽርክ አላቀዉ ይመለሳሉ ሌሎች ደግሞ እድሉን አይጠቀሙትም በመንዙማ በነሽዳ ጆሯቼዉ እስኪደነቁር ጨፍረዉባቼዉ ይመለሳሉ ስለዚህ አድራ አድራ ወደቤተሰብ የምትሄዱ የሱና ወዳጆች ሆይ ቤተሰቦቻችሁን ከሽርክ ከኾራፋ አላቋቼዉ ምከሯቼዊ ዳእዋ አድርጉላቼዉ በተለይ ወደገጠር ላይ የምትሄዱ ብዓልን አስመልክቶ የሚደረጉ አስከፊ ና አስጠሊታ ሽርኮች አሉ ይሄ ለሁላችንም የተሰወረ አይደለም ትኩረት ሰታችሁ ወደ ተዉሂድና ሱና ጥሪያችሁን ቀጥሉ
አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ኢዳችሁ ያማረ ደስታ የተሞላበት ይሁንላችሁ::
✍የሱና እህታችሁ ሀያት ቢንት ሰዒድ አስ: ሰለፍያ ::

الله أڪبر .. الله ٲڪبر .. الله ٲڪبر
لا ٳله ٳلا الله
و الله أڪبر .. الله ٲڪبر
ولله الحمد
ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
➛ እንዳትዘናጉ...!
لا ٳله ٳلا الله
و الله أڪبر .. الله ٲڪبر
ولله الحمد
ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
➛ እንዳትዘናጉ...!
የዒድ ግብዣ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
۞ وَيَا قَوْمِ مَا لِي أَدْعُوكُمْ إِلَى النَّجَاةِ وَتَدْعُونَنِي إِلَى النَّارِ
#سورة_الغافر
#በድጋሜ_የተለጠፈ
#سورة_الغافر
📢 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል_ከሚሴ(አቡ ሓቲም) ሐፊዘሁሏህ
#በድጋሜ_የተለጠፈ
አልሃምዱሊላሂ በጧትም በማታ
ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
የጧት ዚክር እንዳንረሳ
=
ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
የጧት ዚክር እንዳንረሳ
=
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
አያመ ተሽሪቅ 11፣12፣13 አትጹሙ እነሱ !!
የመብያና የመጠጫ አላህን የማዉሳት ቀናቶች ናቸዉ።
=
አያመ ተሽሪቅ 11፣12፣13 አትጹሙ እነሱ !!
የመብያና የመጠጫ አላህን የማዉሳት ቀናቶች ናቸዉ።
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ማዉሳት አብዙ።
✅ የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም።
✅ የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም።
ሙሓደራ 156 አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ወቅታዊ ሙሓደራ
❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛
የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
🔍አስቸጋሪ ሰዎች የጫማ ዉስጥ ጠጠር ናቸዉ!!
ህይወትህ ጋ የግድ መኖር ያለባቸዉ ሰዎች ከሆኑ
👋 ሰላም
=
ከነሱጋ የምታሣልፍበትን ግዜ ቀንስ።
ከሕይወትህ ቆርጠህ ማዉጣት የምትችላቸዉ ሰዎች ከሆኑ እነዚህን አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወትህ ቆርጠህ አዉጣቸዉ።ምክንያቱም መርዘኛ ናቸዉ።ሁለየ ስለነሱ ስትብሠለሠል ከህይወት ወደኋላ ትቀራለህ።ህይወትህ ጋ የግድ መኖር ያለባቸዉ ሰዎች ከሆኑ
ከነሱጋ የምታሳልፈዉን ግዜ ቀንስ !ከሰላምታ የዘለለ ግንኙነት አይኑርህ። ራስህን ቢዚ አድርግ !!👋 ሰላም
=