💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
قال النبيِّ ﷺ : أفضلُ الذِّكْرِ : لا إله إلا اللهُ.
    👉ነፍሴ ተመከሪ

በጥፋት ባህር ላይ ነፍሴ ዋና ለምዳ
ጌታዋን አምፃ በወንጀል ተጠምዳ
ሽይጧን ባሰመረው ስትሄድ ተራምዳ

የመዳኛውን መርከብ ትታው ችላ ብላ
የሸይጧን ውስወሳን ጥሪ ተቀብላ


ሰላሟ ጠፋና ደስታ መነመነ
ወንጀልን ደራርባ ፅሀይዋ ዳመነ
ተስፋ ቀጨጨና ተቅዋዋ ተነነ

የመኖሯ ትርጉም ሳይገባት ሚስጥሩ
ብዙ ቀናት አልፈው ወራት ተቆጠሩ

          👉 ተይ ነፍሴ

ሳይመጣብሽ በፊት ያ ጥፍጥና ቆራጭ
ወደ ጌታሽ ሽሺ ለተውበት ተሯሯጭ

            👉 ዋ ነፍሴ

ነገሽን አታውቂ ምን ይሆን ያንች እጣ
ሞትሽን ዘነጋሽ ተግባርሽ ቅጥ ያጣ
ፈተናሽ መብዛቱ አቤት ያንች ጣጣ
በመግቢያዋ ሳትዘልቅ ፅሀይ ሳትወጣ
በሩ ሳይዘጋ ቁርጡ ቀን ሳይመጣ
ነፍሴ ተመከሪ ለተውበት ፍጠኝ
ጨለማውን ለቀሽ ብርሀን ወጥኝ


          👉  ተይ ተመከሪ

ጥፋትን ቆልለሽ ተይ ነፍሴ አትስፈሪ
በመዳኛው መርከብ ቶሎ ተሳፈሪ
ያንን ቀን አስታውሺ ነፍሴ አላህን ፍሪ
ህዋሶችሽ ባንች ሳይሆኑ መስካሪ
በቁርአን ግሳፄ ነፍሴ ተመከሪ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የአሏህ አደራ!!
በኢማም(አቡ ሀፍሷ)
አዲስ ሙሀዶራ በገጠር!!
--------------------------------

ደሴ ዙሪያ አንድ እርምጃ ወደ ፊት

«ርዕስ»

የአሏህ አደራ..!!

➤በደሴ ዙሪያ ወረዳ 031 ጭረቻ

በወንድም ኢማም(አቡ ሀፍሷ)ሀፊዞሁሏህ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ከሽፉ ሹቡሓት كشف الشبهات.apk
106.1 MB
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ!!

ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

📚ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ

ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

t.me/durus_abu_reyyis/708
t.me/durus_abu_reyyis/708
☑️ ዝምታ ከጥበብ ነው !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
قال لقمان: يا بني إذا افتخر الناس بحسن كلامهم فافتخر أنت بحسن صمتك.،،،،،،،،

ሉቅማነል ሀኪም ለልጁ እንዲህ ሲል መከረው።

ልጄ ሆይ❗️ሰዎች በመልካም ንግግራቸው ሲኮሩና ሲጎርሩ ፦ አንተ በመልካም ዝምታህ ኩራባቸው (ብለጣቸው)
                [كتاب روائع الحكمة/٣٤]

https://t.me/https_Asselfya
አራት ወሳኝ የሪዝቅ ሰበቦች


💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አራት ነገራቶች መልካም ሪዝቅ (ሲሳይ) አብዝተው እንዲመጣ ያደርጋሉ። እነሱም፦
①) ሌሊት መቆም (ሌሊት ተነስቶ መስገድ)
②) የሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ እስቲግፋር ማብዛት
③) ሰደቃ ማብዛትና
④) የጠዋትና የማታ ዚክር ናቸው።

📚 زاد المعاد (372/4)
የማታ ዚክር እንዳንረሳ

=

✍️
/አድስ ሙሀደራ/ቢስቲማ
«ኡስታዝ ኸድር አህመድ(አል-ከሚሴ) »
[ አድስ ሙሀደራ ]

الطامة الكبرى ( القيامة ) በሚል አረእስት

በወረባቦ ዋና ከተማ /ቢስቲማ/ የሰልፍዮች መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሀደራ""

🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ( አል-ከሚሴ)


t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ "አቡ ረይስ" አሏህ ይጨምርልህ!።
======================

ከሚዲያ ይልቅ በተጨባጭ ምድር ላይ ተውሒድንና ሱናን እያሰራጨ ያለ ታጋይ ወጣት ነው፣ ዛሬ ላይ በሚድያ አንቱ ተብለው፣ የዑለማን ማእረግ ይዘው ነገር ግን ተቀርበው ሲታዩ "ተልባ" በሆኑበት ዘመን፣ እንዲህ ያለ ታጋይ ወጣት ማገኘት ለሰለፍዮች መታደል ነው። ወንድሜ አቡ ረይስ! አብሽር! ወደፊት ተጓዝ፣ ምንም አይነት ጫጫታ እንዳይረብሽህ!፣ አሏህ አንተንም እኛንም በቀጥተኛ ምንገድ ላይ ያፅናን!።

🎬 ሀብሩ ወረዳ የተደረገ ደዕዋ
t.me/abdu_rheman_aman
Audio
﷽ : ❰ ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴿٥٣﴾ ❱
﴿رَبِّ اجعَلني مُقيمَ الصَّلاةِ وَمِن ذُرِّيَّتي رَبَّنا وَتَقَبَّل دُعاءِ﴾

"ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ) ፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።"

﴿رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾
"ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር

=
☑️ የኡድሒያ ህግጋቶች

➛ግመል ⁻5አመት
➙ከብት _ 2አመት
➙ፍየል _ ፍየል
➛በግ _ 6ወር


☑️ ማረድ የሚጀመርበት ሰአት
በዙል ሂጃ አስረኛዉ ቀን የኢድ ሶላት ከተረገደ በኋላ ጀመሮ አያመል ተሽሪቅ መጨረሻ የዙል ሂጃ 13ቀን ጸሀይ እስክትገባ ድረስ።

☑️የእርድ መስፈርቶች
➙ከነዉር የፀዳ መሆን አለበት
➙ሸሪአዊ የእድሜ ክልል የደረሠ መሆን
➙ወፍራም ስጋ ያለዉ ያልደከመ መሆን
➙ማረድ የሚቻለዉ ግመል፣ ከብት ፣ ፍየል ፣ በግ ብቻ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
-
اللَّهُ  أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمَعْبُودُ حَقًّا بِالتَّوْحِيدِ.
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمُسْتَحِقُّ أَكْمَلُ التَّحْمِيدِ.🌱
በዱኒያ ቢቀርሙህ እንዳይገርምህ

አደራ ግን
በተቅዋ እንዳይቀድሙህ !!


=

✍️
⭕️👉የነገውን የሰኞ ፃም እንዳያመልጠን እንፁመው። ብዙ መልካም ነገሮችን አቅፎ የያዘ ነው

①) ነብዩ ሲፃሙት የነበረ የውዱ ነብያችን ሱና ነው
②) ስራዎች ወደ አላህ የሚወጣበት ቀንም ጭምር ነውና ስራችን ፃመኛ ሆነን አላህ ዘንድ እንዲቀርብልን የሚያደርግ ነው።
③) ይህ ቀን ደግሞ እጅግ ውድ በሆኑት የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ውስጥ መገኘቱ ሌላው መለያ ነው።
④) በዙልሂጃ የሚፃም ሱና ፃም ከሌላ ጊዜ ከሚፃመው የበለጠና የላቀ አጅር ስለሚያስገኝ እንጹመው።


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የነገ የሐጅ ተግባር
~
ነገ ሰኞ ዙልሒጃህ 8 ነው። የውመ ተርዊያህ ተብሎ ይጠራል። ሁጃጅ ወደ ሚና የሚወጡበት ቀን ነው። ተመቱዕ የተሰኘው የሐጅ አፈፃፀምን የነየቱ ሰዎች (አብዛኞቹ ሑጃጅ ይህንን ነው የሚነይቱት)
•  ተጣጥበው፣ ከፈለጉ ሽቶ ተቀባብተው ይዘጋጃሉ።
•  ካረፉበት ቦታ ቀጥታ በልባቸው ሐጅን ነይተው ይቋጥሩና “ለበይክ ሐጀን” ብለው በመነሳት ወደ ሚና ይተማሉ።
•  ከቻሉ ከቀትር በፊት ረፋድ ላይ በመውጣት ሚና ይደርሱና ልክ ነብዩ ﷺ እንዳደረጉት ዙህርን፣ ዐስርን፣ መግሪብን፣ ዒሻእን እና ሱብሕን እዚያ ይሰግዳሉ። ሁሉንም ሶላት በወቅቱ ነው የሚሰግዱት፣ ጀምዕ ሳያደርጉ። ባለ አራት ረከዐዎቹን በማሳጠር ሁለት፣ ሁለት እያደረጉ ይሰግዳሉ።
•  በቀጣዩ ቀን ሱብሕን ከሰገዱ በኋላ ወደ ዐረፋ ከመውጣታቸው በፊት ፀሐይ እስከምትወጣ ድረስ ቢቆዩ በላጭ ነው።
•  ተልቢያን (ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣...)፣ ዚክርን፣ ቁርኣን መቅራትን ሊያበዙ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
የአደም ልጅ ሆይ ፍዝዝ ብለህ ስትቀመጥ ትገማለህ እና ተንቀሳቀስ

የሆነ አላማ ነበረህ  ነገር ግን አልተሳክልም ተበላሸ

ተነስ አሁንም አላማ ሰንቅና በአላህ ፍቃድ ይሳካል