☑️ ከሰለፎች ውስጥ አንዱ እንዲህ ብሏል።
♦️ሁለት ነገሮች፦
①) ሞትንና
②) አላህ ፊት መቆምን ማስታወስ
የዱንያን ጥፍጥና ቆርጠውልኛል፦
📚 لطائف المعارف [244]
=
https://t.me/https_Asselfya
♦️ሁለት ነገሮች፦
①) ሞትንና
②) አላህ ፊት መቆምን ማስታወስ
የዱንያን ጥፍጥና ቆርጠውልኛል፦
📚 لطائف المعارف [244]
=
https://t.me/https_Asselfya
ህይወት የብዙ ድርጊቶች መፈራረቂያ መድረክ ናት።
=
https://t.me/https_Asselfya
የትኛዉም አይነት ችግር ቢገጥመን ተስፋችንን ማጨለም የለብንም።
ምክንያቱም ፦ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለምና!!
በምድር ላይ ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ መዉጫና ዋነኛዉ በር ትግስት ነዉ !!=
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!!
☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ።
☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !!
☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ ትዳር አትግባ ስትወጣም ሩጠህ እንዳይሆን ይህ አካሄድ ትርፉ ኪሳራ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም !!
☞ ካገባህ ቡሀላ ደግሞ ፦ኒካሕ ካሰርክ ቡሀላ ከማንም ጋር አትጃጃል አትልከስከስ : አርፈህ ቁጭጭጭጭጭ በል ወንድም እንደው ሌላው ቢቀር ለሴት ልጅ ሞራልም ማሰብ አለብህ !!
☞እኔ እንደራሴ ትዳር ማለት ትልቅ ኃላፊነት እስከሆነ ድረስ መጀመሪያ ለትዳር ኃላፊነት ራስን ማዘጋት በሁሏም አቅጣጫ ማለት ስለዝህ ራስህን ፈትሽ ትዳርን ትችላለህ ከቻልክ አግባ !! ካልቻልክ እስኪልየውብለህአትግባትዳርማለትየምትለማመድበት ሜዳ ሳይሆን ሂወትህ ነው ስለዝህ ፁም!! !
② እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ !!!
✑ ስሚኝማ ውዷ እህቴ ሆይ እንደ ዘመኑ ሴቶች እንዳትሆኚ ትጠፊያለሽ ትከስሪያለሽ እድለ ቢስ ትሆኛለሽ !!
🎈የዘመኑ ሴቶች ምን አይነት ናቸው ካልሽኝ ትንሽ ልንገርሽ ባህሪያቸውን በትንሹ ፦
☞ባሏን አስቀምጣ ከሌላ ጋር የምትጃጃል ! !
☞ ኒካሕ አስራ ከአንድ ሚስኪን ወንድም ጋር እሷ ሌላ አማራጭ የምትፈልግ ከሱ ውጪ ማለት ነው !!
☞
☞ መሰል እና ታላላቅ ጥፋቶችን ያስከትላልና ራስሽን ፈትሺ እህቴ ሆይ ራስሽን በዲን ላይ ገንቢ አካሄድሽን በሰለፍያት አካሄድ አድርጊ ።
✑ ስለዝህ እህቴ አላፊ አግዳማውን ዝም ብለሽ አትንደፊ በአንድ ቦታ አርፈሽ ቁጭ በይ ይህ መጃጃል ይሆንሻል ።
☞በሌላ መልኩ ደግሞ ያንንም ያንንም ልብ አትስበሪ ትዳርን ካሰብሽ አስተውለሽ ትዳርን ያዢ እንጅ ወንድ ልጅ ላይ መቀለድ ጀግንነት አይደለም !!
📝 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧
⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!!
☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ።
☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !!
☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ ትዳር አትግባ ስትወጣም ሩጠህ እንዳይሆን ይህ አካሄድ ትርፉ ኪሳራ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም !!
☞ ካገባህ ቡሀላ ደግሞ ፦ኒካሕ ካሰርክ ቡሀላ ከማንም ጋር አትጃጃል አትልከስከስ : አርፈህ ቁጭጭጭጭጭ በል ወንድም እንደው ሌላው ቢቀር ለሴት ልጅ ሞራልም ማሰብ አለብህ !!
☞እኔ እንደራሴ ትዳር ማለት ትልቅ ኃላፊነት እስከሆነ ድረስ መጀመሪያ ለትዳር ኃላፊነት ራስን ማዘጋት በሁሏም አቅጣጫ ማለት ስለዝህ ራስህን ፈትሽ ትዳርን ትችላለህ ከቻልክ አግባ !! ካልቻልክ እስኪልየውብለህአትግባትዳርማለትየምትለማመድበት ሜዳ ሳይሆን ሂወትህ ነው ስለዝህ ፁም!! !
② እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ !!!
✑ ስሚኝማ ውዷ እህቴ ሆይ እንደ ዘመኑ ሴቶች እንዳትሆኚ ትጠፊያለሽ ትከስሪያለሽ እድለ ቢስ ትሆኛለሽ !!
🎈የዘመኑ ሴቶች ምን አይነት ናቸው ካልሽኝ ትንሽ ልንገርሽ ባህሪያቸውን በትንሹ ፦
☞ባሏን አስቀምጣ ከሌላ ጋር የምትጃጃል ! !
☞ ኒካሕ አስራ ከአንድ ሚስኪን ወንድም ጋር እሷ ሌላ አማራጭ የምትፈልግ ከሱ ውጪ ማለት ነው !!
☞
ከ10 ሰው በላይ በአንድ ቃል የምትገባ ጃላጂሊትም አትጠፋም!!
☞ምንም ሶብር የለላቸው ለምን ትዳር እንደሚይዙ ግቡን እና አላማውን የማያውቁ ብዙ ናቸው ። ☞ መሰል እና ታላላቅ ጥፋቶችን ያስከትላልና ራስሽን ፈትሺ እህቴ ሆይ ራስሽን በዲን ላይ ገንቢ አካሄድሽን በሰለፍያት አካሄድ አድርጊ ።
✑ ስለዝህ እህቴ አላፊ አግዳማውን ዝም ብለሽ አትንደፊ በአንድ ቦታ አርፈሽ ቁጭ በይ ይህ መጃጃል ይሆንሻል ።
☞በሌላ መልኩ ደግሞ ያንንም ያንንም ልብ አትስበሪ ትዳርን ካሰብሽ አስተውለሽ ትዳርን ያዢ እንጅ ወንድ ልጅ ላይ መቀለድ ጀግንነት አይደለም !!
📝 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧
⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
√ አላህ ይቆጣል!
«Ibnu heyru»
√ የአላህ ስሞችና ባህርያቶች አስመልክቶ ትክክለኛው አቋም!!
√ የአላህ ስሞችና ባህርያቶችን ለሚያጣምሙ መልስ!!
🎙𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐡𝐞𝐲𝐫𝐮 𝐡𝐞𝐟𝐢𝐳𝐡𝐮𝐥𝐥𝐚𝐡
↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10901
√ የአላህ ስሞችና ባህርያቶችን ለሚያጣምሙ መልስ!!
🎙𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐡𝐞𝐲𝐫𝐮 𝐡𝐞𝐟𝐢𝐳𝐡𝐮𝐥𝐥𝐚𝐡
↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10901
Audio
ኢኽላስ
አደራ አደራ አንድም ስራ ብትሆን ለ አላህ ብለህ ስራ/ሪ
አደራ አደራ የ ኢኽላስን ነገር
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
አደራ አደራ አንድም ስራ ብትሆን ለ አላህ ብለህ ስራ/ሪ
አደራ አደራ የ ኢኽላስን ነገር
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
☑️ እውነታው ይህ ነው።
ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነዉ።
https://t.me/https_Asselfya
ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነዉ።
https://t.me/https_Asselfya
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁 ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!! ☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ። ☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !! ☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ…
«ትንሽጥቆማ ለእህቶች»
🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!
🍁ትዳርኮ ያንቺ መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!
🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!
🍁
🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ራስሽ ጠብቂ ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ!
🎈በጥቅሉ ሴቶች ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!
✍𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢 𝐄𝐧𝐚𝐭
𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!
🍁ትዳርኮ ያንቺ መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!
🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!
🍁
እየዉልሽ በላየ ላይ ተጀናጀነብኝ ጓደኛየ ወሰደችብኝ እያልሽ ከማለቃቀስሽ በፊት አንቺ ጥንቁቅ ነሽ ወይ ከሱ ሌላ አታወሪም?? ራስሽ ፈትሽ አንቺ ጥንቁቅ ከሆንሽ ጥንቁቅ እንጂ ሌላ ወደ አንቺ አይመጣም አያገኚሺም!! አንቺ እየተዝረከረክሽ ከአገኘሺዉ እያወራሽ ግን ጥንቁቅ ወንድ አታገኚም ምክንያቱም የሀገሬ ሰዉ ምን ይላል መሠለሽ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይላል። So በገዛ እጂሽ የፈፀምሻቸዉ ነገሮች ናቸዉ የሚጎዱሽ ስለዚህ ንቂ !! አታንቀላፊ!!🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ራስሽ ጠብቂ ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ!
እስከዛዉ በዱዓ በሶብር ድንሽ ተማሪ ቅሪ ማቅራት ከቻልሺም ካንቺ በታች ያሉ እህቶችሽ አቅሪ በቃ የምትችይዉ መልካም ስራ ሁሉ ስሪ ታገይ እድሉ ተጠቀሚበት ወደ ኋላ እንዳትይ! አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!!🎈በጥቅሉ ሴቶች ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!
✍𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢 𝐄𝐧𝐚𝐭
𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
☑️ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ "አላህ ይማራቸው" እንዲህ ብለዋል።
فتاوى نور على الدرب || 1/12
ሸሪአዊ እውቀት መማር፣ ሀዲሶችን መሀፈዝና ያንን ሙዛከራ (ሙራጀአ) ማድረግ ጀነት መግቢያና ከእሳት ነጃ መውጫ ሰበብ ነው።فتاوى نور على الدرب || 1/12
ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
••📖
كَمْ يَحْتَاجُ الجِسْمُ مِنَ النَّوْمِ؟
📜-الشَّيْخُ: صَالِحُ العُصَيْمِيُّ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
كَمْ يَحْتَاجُ الجِسْمُ مِنَ النَّوْمِ؟
📜-الشَّيْخُ: صَالِحُ العُصَيْمِيُّ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
☑️ ወንድሜ ሆይ !! የእውነት ሴትን ልጅ ከወደድካት በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት !!
〰️➰➰➰➰➰➰〰️〰️〰️
ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች
=
https://t.me/https_Asselfya
〰️➰➰➰➰➰➰〰️〰️〰️
ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች
። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል።
📚 مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤=
https://t.me/https_Asselfya
ውድ እህቴ ሆይ !!
〰️〰️➰➰〰️
ነፍስሽን በከንቱ አታስጨንቂያት
እንዲያልፍሽ የተጻፈ አያገኝሽም
ሊያገኝሽ የተጻፈ አያልፍሽም ......!!!
➰ስለዚህ አትጨነቂ ።
ቁርአን በመቅራት ላይ
አላህን በማዉሳት (በዚክር )
የምታዉቂያትን በማሳወቅ ላይ በርች ...
.
.
=
〰️〰️➰➰〰️
ነፍስሽን በከንቱ አታስጨንቂያት
እንዲያልፍሽ የተጻፈ አያገኝሽም
ሊያገኝሽ የተጻፈ አያልፍሽም ......!!!
➰ስለዚህ አትጨነቂ ።
ቁርአን በመቅራት ላይ
አላህን በማዉሳት (በዚክር )
የምታዉቂያትን በማሳወቅ ላይ በርች ...
.
.
=
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኑረዲን አል አረቢ – «ሔጃለሁ አልመጣም»
ሂጃለሁ አልመጣም !!
ተስፋየ አንድ አላህ ነዉ
ስኬቴን አላጣም
ግፍ መካራን ጥሽዉ
ሂጃለሁ አልመጣም.......!!!
=
ተስፋየ አንድ አላህ ነዉ
ስኬቴን አላጣም
ግፍ መካራን ጥሽዉ
ሂጃለሁ አልመጣም.......!!!
=
☑️ መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➰ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።
➰ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።
➰በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!
~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው።
ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ ምላሹን አክብሮ ይቅረብ!።
t.me/abdu_rheman_aman
ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ ምላሹን አክብሮ ይቅረብ!።
t.me/abdu_rheman_aman
Telegram
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው። ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ…
የአቡ ኒብራስ ተማሪዎች ነን እያላችሁ የምትጎሩ ሁሉ ...!!
ሀቅ ከሆነ የያዝከዉ ምን ያሸሽሀል
ቅረብና ተወያይ በሉት ይሻልሀል ...
ሀቅ ከሆነ የያዝከዉ ምን ያሸሽሀል
ቅረብና ተወያይ በሉት ይሻልሀል ...
Audio
የሰውን ችግር ከመንገድ ላይ ማስወገድ
ከ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ ሚያረግን ነገር
ማስወገድ ትልቅ አጅር አለው
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
ከ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ ሚያረግን ነገር
ማስወገድ ትልቅ አጅር አለው
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur