💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ዱአ አድርጉ - አብሸሩ አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ዱአ ደጋግመን እንበለው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
«ፍትህ የሃገር ዋልታና ማገር ነው። ፍትህ በህዝቦች ውስጥ ለሚኖር ግጭትና መቃቃር አቋራጩ የመፍትሄ መንገድ ነው። ማስተዋል ለቻለ እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ጦር በላይ ለሃገር እድገትም ይሁን ዘላቂ ሰላም የሚያስፈልገው ፍትሃዊ አስተዳደር ነው። ዳሩ ምን ዋጋ አለው? አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማረው ከታሪክ አለመማርን ነው። ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖቻችን እንባ ዛሬ ከምናየው የከፋ ለሁላችንም የሚተርፍ መከራ እንዳያመጣብን ያስፈራል። አላህ ይሁነን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
➙ተስፋ አትቁረጭ ትልልቅ ህልሞች ግዜ ይፈልጋሉ
=
✍️
ከነዚህ  ብርቅዩ ኡስታዞች  እዉቀትን በአካል  መኮምኮም ታላቅ እድል ነዉ።

በተለይ በተለይ ኮ/ቻ ዎች እንዳያመልጣችሁ አደራ !!

=

✍️
በይቁኒያህ 008
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
     
📚 መትበይቁንያ!!

📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة

🎙
አቅራቢ፦ኡስታአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ

📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
ከግደታ  ሶላቶች  በኋላ ካሉት ሶላቶች በላጩ የለይል ሶላት ነው‼️

==
ተደብቆ የለይል ሶላት ይሰገዳል
እንጅ ተደብቆ ሚስትአይገባም።

ለዛ እኮ ነው ድብብቅ አታብዙ
መዘዙ ብዙ ነው የምንለው‼️
======


🎙Ūstâz Sâdãt Kĕmāl
                              (حفظه الله)
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ
➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ
➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا
➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا
➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ
➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት

📚(ሱረቱ አል- ረዕድ - 35)
🍁ቀጥታ ስርጭት ሙሓደራ

🏷ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ

👉የስርጭት ሊንክ

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
🔘 - قال العلامة ابن عثيمين
• - عليه رحمات رب العالمين - :

💎-  ‌‏قَـالَ تَعـالىٰ :
• -‏ ‌‌‏﴿فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ﴾.

     🔹::: ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ومن فوائد الآية::::🔹
*‏فضيلة الذكر : لأن به يحصل ذكر الله للعبد، وذكر الله للعبد أمر له شأن كبير عظيم.

=> ‏فليس الشأن بأن تذكر الله، أو أن تحب الله، => ولكن الشأن أن يذكرك الله عز وجل، وأن يحبك الله عز وجل.

📘【 تفسير القرآن الكريم  (٢ / ٢٦٨ 】
‌‏༄༅‏༄༅❁❁✿❁❁‏༄༅‏༄༅‏
አዲስ ወቅታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም


በዕለተ ሰኞ ከምሺቱ 3:30 ስዓት ጀምሮ

ሸይኽ አወል አሕመድ حفظه الله❞

ርእስ ~የመስጅዶች ክብር !!

በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚንحفظه الله ❞

ርእስ ~ሰላማዊ ሰልፍ በሸሪዓ እይታ!!

🏷የቀጥታ ስርጭት ሊንክ⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
የኸድር እና የሙሳ ታሪክ እና !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የአንዳንድ ሱፍዮች ማደናገሪያ ( ወሊዮች የነብያቶችን ህጎች መጣስ ይፈቀድላቸዋል የሚለው የሱፍዮች አቋም ) ከበቂ መልስ ጋር ።
ከደርስ የተቆረጠ

🎙️ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር

https://t.me/Muhammedsirage