💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አዛኙ ጌታ ከአርሹ በላይ ከፍ አለ
ኹጥባ አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
ኹጥባ

الرحمن على العرش استوى
አዛኙ ጌታ ከአርሹ በላይ ከፍ አለ

🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂድ

ذو القعدة ٦ يوم الجمعة ١٤٤٤

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7560
➙«ዕውቀት ስንፈልግ፤ ከእሱ የተወሰነ አገኘን።
ዐደብ ስንፈልግ፤ ለካስ ባለቤቶቹ ሁሉም ሙተዋል»


ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ
በይቁኒያህ 007
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
     
📚 መትበይቁንያ!!

📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة

🎙
አቅራቢ፦ኡስታአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ

📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
☑️ ሰላማዊ ሰልፍ የሰለፎች መገለጫ አይደለም።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

ኢማሙ አህመድ በዘመኑ በነበረ መሪ ላይ አምፀው (ሰላማዊ ሰልፍ) አልወጡም በሚደርስባቸው ቅጣትና ፈተና ላይ ታግሰዋል። ነገር ግን አላመፁም። አምፃ እንዲወጣ የተወሰኑ ሰዎች ገፋፍተውት ነበር። ነገር ግን እምቢ ብሏል። የሰዎችስ ደም የሰዎች ደም "ይፈሳል" በማለት አስጠንቅቋቸዋል። ይህ ያደረገው ለኡማው በማዘንና በመራራት ነው።
📚شرح كتاب الفتن(ص٨٧)
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
ዱአ አድርጉ - አብሸሩ አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ዱአ ደጋግመን እንበለው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
«ፍትህ የሃገር ዋልታና ማገር ነው። ፍትህ በህዝቦች ውስጥ ለሚኖር ግጭትና መቃቃር አቋራጩ የመፍትሄ መንገድ ነው። ማስተዋል ለቻለ እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ጦር በላይ ለሃገር እድገትም ይሁን ዘላቂ ሰላም የሚያስፈልገው ፍትሃዊ አስተዳደር ነው። ዳሩ ምን ዋጋ አለው? አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማረው ከታሪክ አለመማርን ነው። ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖቻችን እንባ ዛሬ ከምናየው የከፋ ለሁላችንም የሚተርፍ መከራ እንዳያመጣብን ያስፈራል። አላህ ይሁነን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
➙ተስፋ አትቁረጭ ትልልቅ ህልሞች ግዜ ይፈልጋሉ
=
✍️
ከነዚህ  ብርቅዩ ኡስታዞች  እዉቀትን በአካል  መኮምኮም ታላቅ እድል ነዉ።

በተለይ በተለይ ኮ/ቻ ዎች እንዳያመልጣችሁ አደራ !!

=

✍️
በይቁኒያህ 008
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
     
📚 መትበይቁንያ!!

📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة

🎙
አቅራቢ፦ኡስታአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ

📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
ከግደታ  ሶላቶች  በኋላ ካሉት ሶላቶች በላጩ የለይል ሶላት ነው‼️

==
ተደብቆ የለይል ሶላት ይሰገዳል
እንጅ ተደብቆ ሚስትአይገባም።

ለዛ እኮ ነው ድብብቅ አታብዙ
መዘዙ ብዙ ነው የምንለው‼️
======


🎙Ūstâz Sâdãt Kĕmāl
                              (حفظه الله)
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ
➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ
➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا
➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا
➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ
➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት

📚(ሱረቱ አል- ረዕድ - 35)