💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➰እህቴ_ሆይ! ሒጃብሽ .. ዘውድሽ .. መከበሪያሽ ነው .. እንዳትፈችዉ ..!! በተጨማሪ ከሰማሽኝ አንድ ነገር ላስታዉስሽ .. .. ከፕሮፋይልሽ ላይ ፎቶሽን እየወሰዱ ለተለያየ አፀያፊ አላማ የሚያውሉ ሰዎች በዝተዋልና እባካክሽ ፎቶ መልቀቅ ይቅርብሽ። =
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምሳሌዉ ለሁላችንም ግልፅ ይመስለኛል! እናም ዉዷ ያተሸፈሽዉ እህቴ ሆይ ተሸፈኝ ዉድ ትሆኛለሽ
«ከሁሉም በፊት ለዲንህ ቦታ ስጥ
የተፈጠርክበት አላማ ነዉና !!»
𖣔የተሳሳቱ አባባሎች ....!
☞ሳገባ እሽፈናለሁ
☞አንችን ሳገኝ እማራለሁ
ገርሞ ይገርማል አሉ ሸይኹ ....
ምን ዋስትና አለህ ሳታገኛት ብትሞትስ ?
ምን ዋስትና አለሸ ሳታገቢ ብትሞችስ ?
መልሱን ለናንተ ትቻለሁ በደንብ አስቡበት !!
☞ከሁሉም በፊት እወቀት ይቀድማል አላህ ይዘንልህና እወቅ/ቂ !!
𝐓𝐞« t.me/https_Asselfya
የተፈጠርክበት አላማ ነዉና !!»
𖣔የተሳሳቱ አባባሎች ....!
☞ሳገባ እሽፈናለሁ
☞አንችን ሳገኝ እማራለሁ
ገርሞ ይገርማል አሉ ሸይኹ ....
ምን ዋስትና አለህ ሳታገኛት ብትሞትስ ?
ምን ዋስትና አለሸ ሳታገቢ ብትሞችስ ?
መልሱን ለናንተ ትቻለሁ በደንብ አስቡበት !!
☞ከሁሉም በፊት እወቀት ይቀድማል አላህ ይዘንልህና እወቅ/ቂ !!
𝐓𝐞« t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 005
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 006
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
Audio
☑️ አንድ ሰው የውመል ቂያማ ባነሳቸው ፎቶዎች ልክ ይቀጣል።
🎙الشيخ :- صالح الفوزان "حفظه الله "
🎙الشيخ :- صالح الفوزان "حفظه الله "
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ።
➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት እርሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
𝐓𝐞« t.me/https_Asselfya
➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት እርሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
𝐓𝐞« t.me/https_Asselfya
አዛኙ ጌታ ከአርሹ በላይ ከፍ አለ
ኹጥባ አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
ኹጥባ
الرحمن على العرش استوى
አዛኙ ጌታ ከአርሹ በላይ ከፍ አለ
🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂድ
⏱ ذو القعدة ٦ يوم الجمعة ١٤٤٤
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7560
الرحمن على العرش استوى
አዛኙ ጌታ ከአርሹ በላይ ከፍ አለ
🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂድ
⏱ ذو القعدة ٦ يوم الجمعة ١٤٤٤
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7560
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 13 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
14 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➃
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➃
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➙«ዕውቀት ስንፈልግ፤ ከእሱ የተወሰነ አገኘን።
ዐደብ ስንፈልግ፤ ለካስ ባለቤቶቹ ሁሉም ሙተዋል»‼
ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ
ዐደብ ስንፈልግ፤ ለካስ ባለቤቶቹ ሁሉም ሙተዋል»‼
ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 006
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 007
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
☑️ ሰላማዊ ሰልፍ የሰለፎች መገለጫ አይደለም።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
ኢማሙ አህመድ በዘመኑ በነበረ መሪ ላይ አምፀው (ሰላማዊ ሰልፍ) አልወጡም በሚደርስባቸው ቅጣትና ፈተና ላይ ታግሰዋል። ነገር ግን አላመፁም። አምፃ እንዲወጣ የተወሰኑ ሰዎች ገፋፍተውት ነበር። ነገር ግን እምቢ ብሏል። የሰዎችስ
📚شرح كتاب الفتن(ص٨٧)
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
ኢማሙ አህመድ በዘመኑ በነበረ መሪ ላይ አምፀው (ሰላማዊ ሰልፍ) አልወጡም በሚደርስባቸው ቅጣትና ፈተና ላይ ታግሰዋል። ነገር ግን አላመፁም። አምፃ እንዲወጣ የተወሰኑ ሰዎች ገፋፍተውት ነበር። ነገር ግን እምቢ ብሏል። የሰዎችስ
ደም የሰዎች ደም "ይፈሳል" በማለት አስጠንቅቋቸዋል። ይህ ያደረገው ለኡማው በማዘንና በመራራት ነው።📚شرح كتاب الفتن(ص٨٧)
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➙ይህንን ዱአ ደጋግመን እንበለው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
«ፍትህ የሃገር ዋልታና ማገር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ፍትህ በህዝቦች ውስጥ ለሚኖር ግጭትና መቃቃር አቋራጩ የመፍትሄ መንገድ ነው። ማስተዋል ለቻለ እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ጦር በላይ ለሃገር እድገትም ይሁን ዘላቂ ሰላም የሚያስፈልገው ፍትሃዊ አስተዳደር ነው። ዳሩ ምን ዋጋ አለው? አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማረው ከታሪክ አለመማርን ነው። ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖቻችን እንባ ዛሬ ከምናየው የከፋ ለሁላችንም የሚተርፍ መከራ እንዳያመጣብን ያስፈራል። አላህ ይሁነን።=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 14 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
15 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➄
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➄
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya