💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ኡስታዝ አቡ ረይስ ከኢኽዋኖች ጋር ያደረገው ውይይት ሳታደምጡ ያለፋችሁ በዚህ ግቡ በቅደምተከተል ታገኙታላችሁ

https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
ኢኽዋነል ሙስሊሚን ተብለዉ የሚጠሩ እስልምና ዉስጥ የተፈጠሩ የሆኑ ቡድኖች የአቂዳ ችግር አለባቸዉ -----

ግቡና አድምጡ
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi/87
✍️
ወንድማማችነት የሚመጣዉ ቁርአን ሀድስ ላይ ብቻ ነዉ ።
አንዱ ኢኸዋን ሌላኛዉ ተብሊግ ሌላኛዉ ሶፊ ሌላኛዉ ተክፊሪ ሆኖ ወንድማማችነት አይገኝም

🎤ወንድማችን አባ ረኢስ

✍️
መልካምነት ትታደለዋለህ እንጅ አትዋሰዉም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን  ዓኢሻ አላህ መልካመሰ ስራዋን ይወደድላትና እንዲህ ብላለች  የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ በማለት አስተላልፈዋል፡-

‹‹በላጫችሁ ለቤተሰቦቹ መልካም የሆነው ነው፡፡ እኔ ለቤተሰቦቼ መልካማችሁ ነኝ፡፡›(አል ቲርሚዚ 3895)

https://t.me/https_Asselfya
ለእናትህ ትካዜህንና መከፋትህን አለመናገር ለርሷ መልካም ከመዋል ይመደባል።

ምክንያቱም እርሷ አዛኝ ስለሆነች ካንተ በላይ ባስጨነቀህ ጉዳይ ትጨነቃለች፣ ካንተ በላይ ባሳዘነህ ጉዳይ ታዝናለች፣ ባስከፋህ ትከፋለች።

t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ችግር የለም እኔ አገባታለሁ.ግን ምን ይዛ መጣች ያችኘዎሥ እዛ ምን ያህልነው እዛ ቆይታ የነበረችው በደብ ሸቅላለችዎይ ምን አላት ቤት ሰርታለችወይ
አላህን አፈራም አንተ
ወድሜ እደህ ያለ አሥተሣሠብም ውሥጥ ገባህ ወንድ ልጅ ነው ሴት ልጅን እድያሥተዳድር ግደታ የተደረገበት ተፍ ተፍ በል አትዳከም ከሠራህ አላህ ይሠጥሀል!!!

🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ስለጠላሺዉ ብቻ ባልሺ ቶሎ ፍች አትጠይቂ ያ ኡኽቲ ሶብር አድርጊ ምን አልባች ከመቆየት ልትወጂዉ ትችያለሽ በተለይ እሱ የሚወድሽ ከሆነማ ቀስ በይ ዉዷ ለፍች አትሩጪ!! ለአንቺዉ ነዉ በኋላ አምልጦሽ እንዳይቆጭሽ ነዉ እሺ¡¡

🎈 t.me/https_Asselefya1 🎈
«መልካም ጸባይ»

አንድን ሙስሊም ከሰዎች ሁሉ በላጭ ያደርገዋል።
ኢብኑል ቀይዪም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፦
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን  ያመጣልከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»

[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
t.me/https_Asselfya
የአስተዋይ ሠዉ ንግግር እንደ ዉቂያኖስ ትልቅ እንደ ምንጭ ዉሃ ጣፋጭ ነዉ!!