📩 ከቀደምቶቹ የ24 አመቷ ድንቅ መልካም እንስት ..!!
▮
➷ፋጢማ ቢንት አል ኢማሙል በርዛሊ ትባላለች (የሞተቸው በ24 አመቷ) ነው።
➷እች መልካም እንስት በዚህ እድሜዋ ቁርአንን ሀፍዛለች፣ ሀጅም አድርጋለች፣ ከበርካታ የሀዲስ ሊቆችም ሀዲስን ሰምታለች፣ ሀዲስ የሰማችባቸው መሻይኾች ወደ (185) ገደማ ይደርሳሉ።
➷እቺ መልካም እንስት በዚ እድሜዋ "ሶሒሁል ቡኻሪን" ሙሉውን በእጇ ፅፋለች።
➷አባቷ ስለርሷ እንዲህ ይላሉ፦
➷ልጄ የተባረከች ልጅ ነበረች፣ ፈርድና ሱና ዒባዳዎችን በብርታት ትሰራ ነበረ አያመልጣትም ነበር፣
➷የተለያዩ መልካም ስራወች በመስራት ላይ በጣም ትጉህ ነበረች።
➷ባል አግብታ ለአምስት አመት ያክል ከባሏ ጋር ቆይታለች ፡ ታዲያም በዚህ አግብታ በቆየችበት ግዜ በጣም አንገብጋቢ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር አንድም ቀን እንኳ ከቤቷ ወጥታ አታውቅም ነበር- ለአንገብጋቢ ጉዳይ ከወጣችም ባሏን አስፈቅዳ ነበር የምትወጣው።
➷ከርሷ የሚያስደስተኝን ነገር እንጂ አይቼ አላውቅም።
➷ሰላት ስትሰግድ በማያት ግዜ በጣም እደሰትና እንዲህ እል ነበር፦ ጌታዬ አላህ ሆይ ! በዚች ልጄ አኸራ ላይ ተጠቃሚ አድርገኝ።
➷ልጄ ከተፈጠረች ጀምሮ ዱንያዊ ጥቅማጥቅም ነገር ጠይቃኝ አታውቅም። የሆነ ነገር ግዛልኝ ብላኝም አታውቅም።
📚 أعيان العصر وأعوان النصر للصفدي (31/30/4)
https://t.me/https_Asselfya

☑️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
ሶብር አድርጊ። ምንዳሽንም ከአላህ ፈልጊ። ያለሽበት በሆነው ሸሪአዊ ሂጃብ (ኒቃብ) ላይ ፅኚ። የሰዎች ንግግር፦ አክራሪ ናት፣ አጥባቂ ናት ቢሉሽ ምንም አይጎዳሽም።
📚فتاوى نور على الدرب﴿ يَا أيُّهَا الّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا علَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيما ﴾.
#تلاوة من سورة الأحزاب. الشيخ: محمد السبيّل
#تلاوة من سورة الأحزاب. الشيخ: محمد السبيّل
☑️ የዱኒያንና የነዋሪዎቿን ባህሪ ጠንቅቆ ያወቀ ሰው----
▪️መጥፎ ሰው መሆንን እንጂ መባልን አይፈራም።
▪️ጥሩ ሰው ለመሆን እንጂ ለመባል አይጥርም።
▪️የበጎ ስራዎቹን ምንዳም ከአላህ እንጂ ከሰዎች አይጠብቅም።
➙የሰው ልጆች አብዛኞቹ ከሃዲና ውለታ በይ ናቸው።
አይደለም ፍጡርን የሰው ልጅ ፈጣሪውንም ከማማረርና በመጥፎ ከመጠርጠር ወደኋላ አይልም።
ኢማም አሽሻፊዒይ እንዳሉት ሁሉን ማስደሰት መቼም የማይሳካ ግብ ነው።
➙ብልህ ጌታውን የሚያስደስትበትና ለራሱ የሚበጀውን መንገድ ይዞ ይጓዛል።
በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ ትልቅና ዋና አላማውን አላህን ማስደሰትና ኣኺራውን ማስተካከል ያደርጋል።
=

🎈እህቴ ሆይ !በሂጃብሽ ንግስት ሁኝ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ሼኸ ህ ሷሊህ አልፈውዛን "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ አሉ።
📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥
=
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ሼኸ ህ ሷሊህ አልፈውዛን "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ አሉ።
ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ የምትወጣ ቢሆን ኖሮ ሊያጫት ለሚፈልግ ሰው ሂድና ተመልከታት የሚል ፍቃድ ባላስፈለገ ነበር።📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥
=
https://t.me/https_Asselfya
ما_نصيحتكم_لمن_يجد_فتورا_في_العبادة_والعمل_الصالح؟
<unknown>
⿻مَا نَصِيحَتُكُمْ لِمَنْ يَجِدُ فُتُورًا فِي الْعِبَادَةِ وَالْعَمَلِ الصَّالِح؟!
📍لِلشَّيْخِ أ.د. #عَبْدِالسَّلَامِ_الشُّوَيْعِرِ - حَفِظَهُ اللَّهُ -
📍لِلشَّيْخِ أ.د. #عَبْدِالسَّلَامِ_الشُّوَيْعِرِ - حَفِظَهُ اللَّهُ -
በኢባዳ ላይ መፅናት
abdu shikur abu fewzan
↪️ አዲስ ሙሐደራ
〰➖〰➖〰
☞ በዒባዳ ላይ መፅናት !!
🎙በአቡ ፈዉዛን «አብዱ ሽኩር»
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
〰➖〰➖〰
☞ በዒባዳ ላይ መፅናት !!
🎙በአቡ ፈዉዛን «አብዱ ሽኩር»
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
🛍ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰ልጄ ሆይ〰
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
=
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰ልጄ ሆይ〰
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል።=
https://t.me/https_Asselfya
▪️ ሁሌም እውነተኛ ሁን !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📩አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል
▪️አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ
▪️እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል
▪️መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል
=
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📩አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል
▪️አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ
▪️እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል
▪️መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል
=
https://t.me/https_Asselfya
" እኔ እወድሻለሁ"
==========
እህቴ ጠንክሪ በተውሂድሽ ብቻ።
በጨመረ ቁጥር የጥላት ጥላቻ፣
ወዳጆችሽ ይብዙ ጠላትሽ ይኮሽሽ፣
አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ፣
አብሬ አልጠላሽም ሙስሊም እህት ነኝ፣
ጉዞሽን ቀጥይ ከሰለፎች ጋራ፣
ጆሮሽ እንዳይሰማ ያወራ ቢያወራ፣
እህቴ በርችልኝ ከተውሂድሽ ጋራ፣
ሀያሽን ጠብቂ ከአቂዳሽ ጋራ፣
እወድሻለሁኝ ኑሪልኝ በደህና፣
መልካምሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ፣
🍃🍃🌺🍃🍃
https://t.me/https_Asselfya
==========
እህቴ ጠንክሪ በተውሂድሽ ብቻ።
በጨመረ ቁጥር የጥላት ጥላቻ፣
ወዳጆችሽ ይብዙ ጠላትሽ ይኮሽሽ፣
አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ፣
አብሬ አልጠላሽም ሙስሊም እህት ነኝ፣
ጉዞሽን ቀጥይ ከሰለፎች ጋራ፣
ጆሮሽ እንዳይሰማ ያወራ ቢያወራ፣
እህቴ በርችልኝ ከተውሂድሽ ጋራ፣
ሀያሽን ጠብቂ ከአቂዳሽ ጋራ፣
እወድሻለሁኝ ኑሪልኝ በደህና፣
መልካምሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ፣
🍃🍃🌺🍃🍃
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ብልህ ሙዕሚን የዚህችን ዱኒያ ማሸንገያ አታሸነግለውም ሁሌም ለመጨረሻው ቀን(ለአኼራው ) ለፊ ነው!
ሁሌም ለአኼራው ሚሆነውን ስንቅ ለማዘጋጀት አመቺ ሚሆኑ እናም ወደ አላህ ይበልጥ ሚያቃርቡ ጊዜያቶችን እድል አያስመልጥም!
እኛም ከትክክለኛ ሙዕሚኖች ዘንድ እንድንመደብ ይህን ትልቅ እድል ጠፊ በሆነችው ዱኒያ ማስመለጥ የለብንም!
{بَلْ تُؤْثِرُونَ ٱلْحَيَوٰةَ ٱلدُّنْيَا※وَٱلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌۭ وَأَبْقَىٰٓ}
{ይልቁንም የዱኒያን ሕይወት ትመርጣላችሁ※
የመጨረሻይቱ አኺራ (ሕይወት) በላጭ እና ሁል ጊዜ ዘውታሪም ናት}
አላህ ጊዜያቸውን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን!

☑️ እናታችን አኢሻ (رضي الله عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
[ 📖 صحيح البخاري (٥٨٦١) ]
=
t.me/https_Asselfya
«እናንተ ሰዎች ሆይ! (ከመልካም) ስራ የምትችሉትን ያክል ብቻ ያዙ። እናንተ እስካልተሰላቻችሁ አላህ አይሰለችም። አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ትንሽ እንኳ ብትሆን ዘውታሪነት ያለውን ነው።»[ 📖 صحيح البخاري (٥٨٦١) ]
=
t.me/https_Asselfya
በቁርአን መሀፈዝ ላይ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች መካከል ዋነኛው ነገር
➘➘➘
🔍ኢኸላስ ሌላ አላማ በጭራሽ ሊኖር
አይገባም
🔍ሲተሀፈዝ አያውን መደጋገም
🔍ሁሌም ቢሆን ከሙራጀአ(የሀፈዝነውን
ከማጥናት) አለመዘናጋት
🔍በትክክል መተሀፈዙ ማረጋገጥ ከመሀፈዙ
የበለጠ አሳሳቢና ትኩረት የሚሻ ነው።
🔍ሙራጀአ(የሀፈዙትን መጠበቅ) ከሂፍዙ
የበለጠ አሳሳቢ መሆኑን መገንዘብ
🔍ሂፍዝ ማለት ሙራጀአው መሆኑ በደምብ
ማመን።
ከቁርአን ጋር ያለን ግንኙነት አፍ ከፈታንበት አንስቶ እስከ ቀብር ድረስ ሊሆን ይገባል::