💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾
➡️ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው

☑️ ሼኸ አብዱረዛቅ አልበድር አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።

አላህን ከማውሳት (ከዚክር) ያገለለ (የራቀ) ሰው ሸይጧን ልክእንደጥላውይጣበቅበታል።

📚 فِقْهُ الْأَدْعِيَةِ وَالْأَذْكَار: ١٧/١

https://t.me/https_Asselfya
Audio
የኢማም አሕመድ ኑሮ ...

የፈለከው ... የተመኘኸው ሁሉ ቢገኝልህ ደስታን ሊያመጣልህ አይችልም ..

አላህን መፍራት - ብቸኛው የደስታ ምንጭ !

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
حكم قول رمضان كريم

🎙شيخ صالح الفوزان
*كيف كان نساء السلف*⁉️

كانت نساء المؤمنين
في صدر الإسلام..
قد بلغن الغاية في الطهر والعفة..والحياء والحشمة
ببركة الإيمان بالله ورسوله
واتباع القرآن والسنة..

وكانت النساء في ذلك العهد
يلبسن الثياب الساترة  ..
ولايعرف عنهن التكشف والتبذل
عند اجتماعهن ببعضهن ..
أو بمحارمهن ..
وعلى هذه السنة القويمة
جرى عمل نساء الأمة
-ولله الحمد- قرناً بعد قرن ..
إلى عهد قريب..
فدخل في كثير
من النساء مادخل من فساد
في اللباس والأخلاق....

📝فتاوى اللجنة الدائمة ٢٩٤/١٧
አብበን ልንፈካ  ዕድል ነው ለመዳን
የአሏህ ስጦታ   መጣ ረመዷን!

منقول
☑️ በቁርአን እንተዋወስ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️فَأَمَّا مَن طَغَىٰ
➷የካደ ሰውማ፦
▪️وَءَاثَرَ ٱلْحَيَوٰةَ ٱلدُّنْيَا
➷ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣

▪️فَإِنَّ ٱلْجَحِيمَ هِىَ ٱلْمَأْوَىٰ
➷ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

▪️وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفْسَ عَنِ ٱلْهَوَىٰ
➷በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ

▪️فَإِنَّ ٱلْجَنَّةَ هِىَ ٱلْمَأْوَىٰ
➷ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

▪️فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَىٰهَآ
➷አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?

▪️إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَىٰهَآ
➷(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

▪️إِنَّمَآ أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَىٰهَا
➷አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡

▪️كَأَنَّهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُوٓا۟ إِلَّا عَشِيَّةً أَوْ ضُحَىٰهَا
➷እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡

📚ሱረቱል ናዚአት 37-46


https://t.me/https_Asselfya
🎈መልካም ጓደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ

☑️ በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያችን በቁጥር በርካታ ጎደኞች ሊከቡን ይችላሉ።

ከእነዚህ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ የሚጋብዙና ወደአላህ የምንቃረብበትን ጥሪ የሚጠሩን ናቸዉ።

==
https://t.me/https_Asselfya
☑️"ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ራስህን ዉደድ።"
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔻ራስህን ዉደድ ስልህ ምን መሰለህ ....
በሰው ለመወደድ አትልፋ፣


እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
👉ከግትር ሰው አትከራከር
👉ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
👉ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
👉ሥምህን ያጠፉትን እርሳ፣
👉ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
👉መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
👉ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል

👉የሰዉን ነዉር አትከተል፣
👉መጥፎ ስብስብ አትቀላቀል፣
👉ብቸኝነትን አዘውትር፣
👉ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም

https://t.me/https_Asselfya
▪️قال الإمام الشافعي رحمه الله

لو اجتهدت كل الجهد على أن ترضي الناس كلهم فلا سبيل، فأخلص عملك ونيتك لله عز وجل.

📓 المجموع لنووي (1 / 31).
ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።

የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180

ክፍል አንድ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179

ክፍል ሁለት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183

ክፍል ሶስት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185

ክፍል አራት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187

ክፍል አምስት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189

ክፍል ስድስት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191

ክፍል ሰባት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194

ክፍል ስምንት ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196

ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198

ክፍል አስር ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200


ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኝት ቻናሉን ይቀላቀሉ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
☑️ ምርጥ አባባል!!
       〰️〰️〰️〰️
ወሬ ከገለጸዉ ተግባር የገለፀዉ ይባላል።
ስለዚህ በተግባር ከተገለጸ ጉዳዩ ወሬ ከገለጸዉ በይበልጥ ተግባር ገላጭ የሆናል።

ወደ ተግባር "!!
    〰️
ወንዙ ላይ አፍጥጠህ ስለ መሻገር ማሰብ እና ማቀድ ብቻ አያሻግርህም መርከብህን አስጠግተህ መቅዘፍ መጀመር አለብህ !

ስኬትም እንደዚሁ ነው አብዝተህ ስላሰብከው ወይ ስላወራህለት ብቻ አታገኘውም ውጤቱ የሚመጣው ወደ ተግባር መግባት ስትጀምር ነው! ሰዓቱ አሁን ነው ምንም ሳታቅማማ ከአሁን ጀምር!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya