💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
አዲስ ~ ሙሃደራ
   

ርዕስደስተኛ ህይወት ‼️

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እውነተኛ ጓደኛሞች ምሳሊያቸው እንደ እጅና አይን ነው።

እጅሲታመም አይን ታለቅሳለች
አይን ሲያለቅስ እጅ እንባዋን ያብስላታል!

አላህ እውነተኛ የሱና ጓደኛ ይስጠን
ከቁርአን ዉስጥ ታላቋ ሱራ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አዲስ ሙሐደራ

         →ርዕስ


❞أعظم سورة في القرآن❝
በቁርአን ዉስጥ ታላቋ ሱራ

🕌 ወረባቦ አረባቲ መንደር (ገጠር)

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176
↪️አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)

ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤   ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

🔻ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔺ዉዷ

👌አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም ልብ በይ"
 
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው:
:
Audio
✔️አጭር ምክር
========
➧ሴት ወይስ ወንድ
➧የምዕራባውያን ጩህት

🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/https_Asselfya
▪️إِنَّ ٱلْأَبْرَارَ لَفِى نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡

▪️عَلَى ٱلْأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡

▪️تَعْرِفُ فِى وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ ٱلنَّعِيمِ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡

▪️يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍۢ مَّخْتُومٍ
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡

▪️خِتَٰمُهُۥ مِسْكٌۭ ۚ وَفِى ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ ٱلْمُتَنَٰفِسُونَ
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡

▪️وَمِزَاجُهُۥ مِن تَسْنِيمٍ
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡

▪️عَيْنًۭا يَشْرَبُ بِهَا ٱلْمُقَرَّبُونَ
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡

📚ሱረቱል ሙጦፊፍ 22_28

➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
አዲስ ~ ሙሃደራ
 

ርዕስምላስን መጠበቅ ‼️

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🍃 قال ابن القيم رحمه الله تعالى

الجوارح السبعة وهي :
العين، والأذن، والفم، واللسان، والفرج، واليد، والرِّجل.
هي مراكب العطب والنجاة، فحِفظُها أساس كل خير، وإهمالها أساس كل شر.

[إغاثة اللهفان 1-80
ኸይር ነገር ላመላክታችሁ ከቻላችሁ በመነየት ካልቻላችሁ አድ በማድረግ እንተባበር
➷➷➷➷➷➷
https://t.me/LeSheikh_Muhammedzain_BetMaseria
አዲስ ረመዷን የተመለከተ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት

🔖مذكرة في أحكام الصيام!

☞ከነገ ማክሰኞ ጀምሮዘወትር ምሺት  4:00

🎙«በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን حفظه الله»

ላይቨ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ሊንክ አድራሻ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ما هي السنة في الصيام في شهر شعبان؟
        فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله
مذكرة_في_الصيام_الشيخ_محمد_الوصابي_.pdf
2.7 MB
♦️للشيخ العلامة محمد بن عبدالوهاب الوصابي رحمه الله

▪️የፆም ህግጋትን የተመለከተ አጭር ማስታወሻ

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

ረመዷንን በእዉቀት እንጹም


➷➷➷➷➷➷➷➷_
https://t.me/https_Asselfya
ኢላሂ…ለበደሉኝ፣ እንባዬን ላባከኑበኝ ሰዎች እዘንላቸው። በደላቸውን በምንዳ ቀይርላቸው። ኢላሂ!ቅያሜና ጥላቻን በበበደሉኝ ላይ ይዤ ያንተን እዝነት ከመፈለግ ባንተ እጠበቃለሁ።

⇛አንተን የአዛኞች አዛኝን የበደልኩትን ያህል ሰዎች ሊበድሉኝ አይችሉምና ጌታዬ እዝነትህን እሻለሁና እዘንላቸው። ከረፈደ  ጥፋታቸውን አውቀው ለይቅርታን ለመጠየቅ እድል ላላገኙትና በዳይ ሆነው አሁንም እንደተበደሉ ሆነው ተቀይመው ለራቁት ሁሉም እዘንላቸው። ኢላሂ!እዝነትህን ፈላጊ ነኝና ሁሉንም ይቅር ብያለሁ አንተም ይቅር በለኝ።

☞ለይቅርታ ያልተገራ ልብ የአላህን እዝነት አይረዳም። እናንተ ሰዎች ሆይ! እንያ ለዓለማት እዝነት የተላኩትን ውዱን ነብይ ንግግር አስተውሉ። እንዲህም አሉ «በምድር ላለው እዘኑ፣ በሰማይ ያለው ያዝንላችኋልና»
{ ያረቢ በእዝነትህ! }

منقول